ነፃ አስተያየቶች አማራ ሆይ አሁንም ጉድህን ስማና ላልሰማው አሰማ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ February 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ መንጋቱ ባይቀርም አሁን የምናየው ድቅድቅ ጨለማ እጅግ ያስፈራል – ብዙ ሰው ግን የተረዳው አይመስልም፡፡ ወያኔና የዶክተር አቢይ ኦነግ ይህችን አገር ወዴት እያጣደፏት እንደሆነ መገመት Read More
ነፃ አስተያየቶች በግርግር አገር ስትመዘበር – ከአባዊርቱ February 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወገኖች ተረጋጉ፣ ቆም ብላችሁ አስተውሉ። በዚህ ፈታኝ ወቅት ቀጥ ያለ የሚመስለው ጠማማ፣ ላይ ላዩን ሲያዩት አገር ወደ ሞት አፋፍ እየከነፈች ያለ ነው የሚመስለው። ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድ መልዕክት ለባልደራስ! (ሚኪያስ ጥላሁን) February 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሚኪያስ ጥላሁን – ኢሜይል mikiyastilahun32@gmail.com ይህች መልዕክት የተጻፈችበት መነሻ ሃሳብ አንድ ነው፤ ወይንም አንድ ሆኖ በሁለት ተከፍሎ የሚታይ ነው፡፡ አንደኛው፤ ‹‹ባልደራስ ለዕውነተኛ ዴሞክራሲ›› የፓርቲነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የህግ የበላይነትን የቁራ ጩኸት እያወከው ነው። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ February 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ “በኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ፊደራሊዝም ነበረ።” የሚሉ እና “አሃዳዊያን ሊወሩን ነው።በህገ መንግሥቱ የተሰጠንን ሥልጣን፣ መብት ና ጥቅም ሊቀሙን ነው።” ብለው የሚጮሁ አሉ። ጩኸታቸው ግን የቁራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጆሲ ሚዲያን “ፈይሣ አዱኛ” ይይልህ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ February 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ ደግሞ ሌላ ነገር እንዳይመስልብኝ፡፡ ባይሆን ሁለተኛ ሰው እንኳን ልሁን ብዬ ነው፡፡ የማይሰማ ነገር የለም፡፡ “የቆዬ ሰው ከሚስቱ ይወልዳል” የሚባለው ትክክል ነው፡፡ እነዚህ ጅሎች ብለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጣምራ ዘመቻ፣ ለአንድ ዓላማ – አገሬ አዲስ January 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጥር 20 ቀን 2012 ዓም(29-01-2020) በተለያዬ አቅጣጫ ወይም በተለያዬ አሰላለፍ ሄዶ የሚፈልጉትን ለማግኘት ወይም የጋራ ዓላማን ለማሳካት የሚከተሉት ስልት የተለመደ ነው።በጦር ሜዳ ጠላቴ ነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ይቺ ልጅ ግን ጤነኛ ናት? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ January 28, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሆ! “ወደው አይስቁት” አሉ? ኤል ቲቪ የማን ነው ግን? ከጊዜ ዕጥረት የተነሣ ሁሉንም ቲቪዎች ማየት ለማንም ከባድ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ አንድ ሰው አንድ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራው በዐይጧ የጨከነለት … ብሥራት ደረሰ January 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ ይህች ከትግርኛ የተወሰደች ተረታችን በጣም ገላጭ ናት፤ እወዳታለሁ፡፡ “ስለምጣዱ ሲባል ዐይጧ ትለፍ” ትባላለች ወደ አማርኛ ስትጠለፍ፡፡ ግን ታዲያ ሁሉም ነገር ገደብ አለው፤ በተለይ የጊዜና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉንም መንግሥታዊ ጉዳዮች ከህዝብ እና ከሀገር ጥቅም አንፃር መመልከት ይበጃል። (ትህዳ ኃሣኤ ዘ ኢትዮጵያ) January 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ “…THAT THE PRINCE MUST CONSIDER HOW TO AVOID THOSE THINGS THAT WHICH MAKE HIM HATED OR DESPISED . IF HE CAN SUCCEED IN Read More
ነፃ አስተያየቶች እንዴት ከዘቀጥንበት ወጥተን ወደ ፊት እንራመድ? – ባይሳ ዋቅ-ወያ1 January 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ባለፉት ወራት ባገራችን የተከሰተውን አሳዝኝና ትርጉም የለሽ ግድያን በተመለከተ የተለያዩ የመንግሥትና የግል ሚዲያ ተቋማት በየፊናቸው ያስተላልፉ የነበረውን ዜና ከያለንበት ሆነን ስንሰማውና በቴሌቪዥን መስኮቶቻችን ስንመለከተው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች – ባይሳ ዋቅ-ወያ1 January 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዛሬ ወሬዎችና መጪው ጊዜ – መሳይ መኮነን January 13, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኦፌኮ በምስራቅ ሀረርጌ አያሌ ሺዎች በተገኙበት የምርጫ ቅስቀሳ አደረገ። ኦነግ በሚሌኒየም አዳራሽ ደጋፊዎቹ ጋር ጉባዔ አካሄደ። ኢዜማ በአዲስ አበባ በተለያዩ ወረዳዎች ቅስቀሳውን ቀጠለ። ልደቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቢያንስ የወደፊቱ መልካም ይሁን! – አቤክስ ዳኛቸው January 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ በምስል ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል ማስረጃ ያልነበራቸው፣ መንግስትና ህግ ከቁብ ይልቆጠሩአቸው፣ እንደ አሁኑ ግዜ ሰው ሁሉ በማህበራዊ የመገናኛ መረብ እየተቀባበለ ሼር ያላደረጋቸው በቀደሙት ዘመናት በሀገራችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስኬታማ ፌደራሊዝም በመድብለ-ዘውግ ማሕበረሰብ፣ ጠቃሚ የሕንድ ተሞክሮዎች – ተበጀ ሞላ January 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ብዝሃነት በራሱ ችግር አይደለም፣ እንደ ህንድ ያሉ መድብለ-ዘውግ እና ባለ ብዙ ሃይማኖት ሃገራት በዓለም ግዙፉን የዲሞክራሲ ስርዓት መገንባት ችለዋል። በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሆነ በቋንቋ አለመለያየት ለአንድነት ዋስትና Read More