ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለአቶ ልደቱ አያሌው አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) May 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ – martyrof2011@gmail.com)) በኮሮና ቫይረስ ከቀን እቀን መስፋፋት ምክንያት ከመጨነቂያ ጊዜየ አጣብቤ ባለችኝ ትንሽ ጊዜ ይህችን ደብዳቤ ለወንድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው መጻፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የታሪክ አዙሪት? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) May 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ መንግሥቱ፣ መኢሶን፣ ኢህአፓ ዐቢይ፣ ኢ. ዜ.ማ፣ ኢ. ዴ. ፓ? የታሪክ ግጥም ይመስላል። 1969 እና 2012። የሰሞኑን በሁለት የተከፈለ የፖለቲካ ውዝግብ ሳጤን በ69 በጋዜጣና በጎዳና Read More
ነፃ አስተያየቶች የግብጽ ምሁራን ግድቡ አደጋ ይፈርሳል ይሉናል፡፡ በእኛስ ምን እየሠራን ነው? – ሰርፀ ደስታ May 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ የዚህ የግድብ ጉዳይ ማዘናጊያ ነገር እንዳይኖርበት አሰጋለሁ፡፡ በግብፆቹ በኩል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ በእኛ በኩል ምን እየተሰራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ሆኖም ከመጀመሪያው ከናይል ቤዚን አገራት ወጥቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ – ሰርፀ ደስታ April 29, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋሲካ በዘመነ ኮረና – ዶር አኸዛ ጠዓመ April 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ እንኳንስ ተደርጎ አያውቅም ተስምቶ በየትኛውም ዓለም አልነበረም ከቶ ቤት ዘግተን ጾመን፣ ዘግተንም ዐለይን ቤተክሲያን ሳኔድ እልፍኙ ጋ ሰገድን “ይማሩኝ አባቴ” ብለንም ደውለን ልማድም እንዳቀር Read More
ነፃ አስተያየቶች በየክልሉ የሚታየው የፖለቲካ ሕብረት መላላትና መገፋፋት ለኮሮና ቫይረስ መራቢያ መሣሪያ ነው! – አንድነት ይበልጣል April 19, 2020 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ ሚያዝያ 12/ 2012 በአሁኑ ጊዜ መላውን ዓለም በተለይም በቁሳዊ ሐብት፣ በቴክኖሎጂ፣ በሣይንሳዊ ዕውቀትና አሠራር የበለጸጉ ሐገራትን በእጅጉ እያጠቃ ያለው የኮሮና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው የዳቢሎስ ጠበቃ ከሆነ ነገር ዓለሙ ሁሉ መበላሸቱ አይቀርም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 17, 2020 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ (Revelation 13 ) ———— 1. አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማን አወቀው – ማንስ ለየው፣ የዛን የፅልመት ገበና ? – አስቻለው ከበደ አበበ April 15, 2020 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ጥንታዊና የብዙ ባህሎችና ወጎች ሀገር ናት፡፡ አንዳንዱ ባህል ማህበረሰቡን በየግዜው ከሚያጋጥመው ተግዳሮት ማሻገር የሚችል ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ እንደየግዜው ሁኔታ ህይወትን ለነዎሪው የሚያከብዱ ይሆናሉ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቦሌ አየር መንገድና በጎንደር የሚሰማው ወሬ ጥሩ አይደለም! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ April 11, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ሁለት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን ላነሣ ነው ከግላዊ የወሸባ (ኳራንታይን) ሥፍራየ ብቅ ያልኩት – እንዲያውም ሦስት ይሁኑልኝ፡፡ እንደምን ሰነበታችሁ ወዳጆቼና ውድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞት ፍርደ ገምድሉ! – በላይነህ አባተ April 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሆሳዕና እለት ታስሮ እንደታመመው፣ ጎልጎታ ተራራ ነፍሱ እንዳለፈችው፣ በቃሉ እሚጠና ታርባም አይበልጥ እድሜው። ጠሎተ አሙስ ማግስት ግፍ እንደፈጠመው፣ የዓለምን መድሀኒት በጦር እንደ ወጋው፣ ብሩኮችን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ኮሮና “ኩሩና” እና “ይህም ያልፋል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሁለት ወቅታዊ ግጥሞችን ዛሬ ሚያዚያ 1/2012 ዓም ፅፊ እንሆ በረከት ብያለሁ። መልካም ንባብ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኮሮና-“ኩሩና” በጨርቅ ተለጉሞል ፣ታፍኗል አፋቸው። እኚህ ከተሜዎች ከጥንት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ተስፋችን በእግዜር ነው! (በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በዓለማችን ለተፈጠረው ታላቅ ቀውስ ማስታወሻ) April 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዐይን በማትገባ በደቂቅ ህዋስ ጠንቅ፣ እየተጠለፈ አንድ-ባንድ ሲወድቅ፣ አእላፍ…ተከተተ በየጎጆው ዋሻ፣ ላስከፊው ጦርነት ምሽግ መዳረሻ፤ ዓለም ተናወጠች ፍጡር ተረበሸ፣ በዋለበት አድሮ እየነጋ መሸ። ..በጥበቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ” በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው… ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 6, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰዎች በህይወት ሳሉ፣ አሥቂኝ ና አሳዛኝ ገፀ ባህሪን ተላብሰው ሲተውኑ በየቀኑ ይስተዋላሉ።ይህንን እያንዳንዱ አዋቂ ሰው የዛሬውን የሙሉ ቀኑን እና የአዳሩን ህይወት ብቻ ሳይሆን ያሳለፋቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ኮርናን ለመከላከል እቤታችሁ ተቀመጡ ከማለት ሌላ ዓማራጭ መታሰብ አለበት – ሰርፀ ደስታ April 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ በእርግጥ ነው በተቻለ መጠን እቤት መቀመጥ ለሚችሉ እቤታቸው ቢሆኑ ጥሩ ነው፡፡ ሆኖም በኢትዮጵያ የኑሮ ሁኔታ እቤታችሁ ተቀመጡ የሚለው አማራጭ አዋጪ ሆኖ አላየውም፡፡በሌሎች አገሮች እቤታችሁ Read More