ነፃ አስተያየቶች የወያኔን የማያባራ ጥፋት በማስቆም ሂደት መሟላት ያለባቸው ወሣኝ ቅድመ ሁኔታዎች! – አንድነት ይበልጣል -ሐዋሳ November 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ የለውጥ ኃይሎች ሙሉ ትብብር፣ የረቀቀ የቀዶ ሕክምና ሥራ (“surgical precision“) እና እጅግ ያነሰ የሕዝብ ጉዳት (“collateral damage“) አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 22 Read More
ነፃ አስተያየቶች እባክህ አማራ የሚያስጨፈጭፍህን የምሳር እጀታ ከትከሻህ አውርድ (በላይነህ አባተ) October 31, 2020 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አማራ ሆይ! ብአዴን የሚባል የምሳር እጀታ ህወሀት በሚባለው ምዕራባውያንና አረቦች በቀጠቀጡት ምሳር ገብቶ ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስጨፍጭፎኻል፡፡ ብአዴን በሰማእታት መሰዋእትነት ህወሀት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፖለቲካችን ከዜሮ ድምር (zero sum politics ) እንዲላቀቅ ምሁራን ሳትታክቱ ሃሳብ አዋጡ። (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) October 31, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሃሳብ ከማዋጣት አንፃር፣የዛሬው ፅሑፊ ፣ በሥርዓተ መንግሥታችን አወቃቀር ና ጎልቶ በሚታየው እንከን ላይ ያነጣጠረ ይሆናል። የፅሑፉ ቃታ ተሥቦ መልዕክቱ ለመንግሥት ሲደርሰው፣ፅሑፉ ሃሳብ እንጂ ጥይት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሠዉነት እና ሠባዊነት ማለት የሚኖሩለት አገር እና ህዝብ ሲኖር ነዉ!!! (ማላጂ) October 31, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የታላቋ አሜሪካ መሪ ፕ/ት ትራምፕ ስለ ዓባይ ግድብ(ኢት-ዓባይ) ለግብፅ አፍራሽ ግብረ ኃይል መልዕክት አስተላለፉ በተባለዉ ጉዳይ ብዙ በብዙ ከዘመኑ ገዳይ ጉንፋን ፈጥኖ ሳር Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሁሉም ክፋትና ጥፋት ጀርባ ሕወሐት አለ!! (አሁንም ልብ ያለው ልብ ይበል!) – አንድነት ይበልጣል October 28, 2020 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ጥቅምት 17 / 2013 የሰሞኑ ፈተናዎቻችን ምንና ምን ናቸው? በአማራ ወገናችን ላይ እየደረሰ ያለውና በዓባይ ግድባችን ላይ የሚቃጣው ጥቃት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን ) የጠራው ሰልፍ በመንግስት መከልከሉ የብልፅግናን ከልክ ያለፈ አንምባገነናዊነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው October 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ( አብን ) የጠራው ሰልፍ በመንግስት መከልከሉ የብልፅግናን ከልክ ያለፈ አንምባገነናዊነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው ሲል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( Read More
ነፃ አስተያየቶች አቅጣጫችንንና ግባችንን የሳትነው መሠረታዊ ምክንያታችንን የሳትን እለት ነው – ጠገናው ጎሹ October 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ October 25, 2020 ጠገናው ጎሹ ምክንያት (cause) ውጤትን (effect) ያስከትላል ። ለምን? ለሚለው ጥያቄ የምንሰጠው መልስ የምክንያትን ምንነት ሲገልፅ ምን ተገኘ? ለሚለው ጥያቄ የምንሰጠው Read More
ነፃ አስተያየቶች ህልሙን ሲያስፈታው (ዘ-ጌርሣም) October 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሁለት የቅርብ ጓደኛሞች በየጊዜው እየተገናኙ ቀልድና ቁምነገር ያወጋሉ።ምስጢርም ሆነ ተንኮል በመካከላቸው አይስተዋልም።ቅርበታቸው ከጓደኝነት አልፎ በሌሎች ዕይታ ወንድማማች አስመስሏቸዋል፤ብዙ ጊዜ አብረው ሲወጡ ሲገቡ ይታያሉ። ከዕለታት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማሮች ሰቆቃ፣ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የማጥፋቱ የተቀናጀ ሴራ ዋጋ ያስከፍላል! October 26, 2020 by ዘ-ሐበሻ በየነ ከበደ የካቲት 12፣ 1929 ዓም ፋሺስቶች በአዲስ አበባ ላይ መዓት አወረዱ። የሰው ጭንቅላት ተቀላ፣ እርጉዝ ሴቶች በሳንጃ ተወጉ፣ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ተፈጁ፣ የጥቁር አንበሳ አባላት እየተለቀሙ ተረሸኑ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ”የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች” (ዘ-ጌርሣም) October 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለዚህች አንስተኛ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ የተናገሩት ዕብሪት የተሞላበት አነጋገርና ጠብ አጫሪነት ነው።እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ተቆርቋሪ ዜጋ ከብስጭት Read More
ነፃ አስተያየቶች ሐፍረተ ቢሱ ትራምፕ ሆይ! እሳት ሲያንቀላፋ ገለባ ቢጎበኘው ፣ የገለባው ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) October 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ ግጥም እንደመግቢያ አባይ ነህ አብ’ይ አጉራሽ አባይ !አባይ !አባይ ! አባይ “አባ’ይ !” የኛ ቀለብ የሀገርህ ሲሳይ የኢትዮጵያውያን ብርሃን የማትጠልቅ ፀሐይ። አባይ ፣ “የአገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰልፋችሁን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር አድርጉ – ከይኄይስ እውነቱ October 24, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በኢትዮጵያ የዜጎች የሕይወት፣ የአካልና የንብረት ሰብአዊ መብቶች በዘፈቀደ የሚነጠቁበት፤ የመደራጀትና ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በማፈን በዚሁ ምክንያት ዜጎች በፈጠራ ክስ፣ በፈጠራ ምስክር Read More
ነፃ አስተያየቶች የዘገየ ፍትህ ከተነፈገ ፍትህ ይቆጠራል! (ከገብረ ኣማኑኤል) October 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኣገራችን የፍትህ ስርዓት አየተሻሻለ ይመጣል የሚለው ተስፋ የተጫረው ከለውጡ ማግስት ጀምሮ አንደሆነ ብዙዎች ኣንደሚስማሙበት ኣምናለሁ። አርግጥ ነው፣ የኣገራችን የመብት ጥሰቶች ማደግና የህግ ስርዓቱንም የስልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለደባልቄ ቢተው ( ዘ-ጌርሣም) October 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ ክፍል ሁለት ይድረስ ለምንወድህና ለምትናፍቀን ልጃችን ደባልቄ ቢተው እንዴት ከረምክ ልጀ? እኛማ ባለፈው ስናወጋ እመጣለሁ ባልከን መሠረት መምጣትክን እየተጠባበቅን እንዳለን ለአንተ ምኑን እነግርሃለሁ በአሁኑ Read More