ነፃ አስተያየቶች የመረራ ጉዲና እና የዳውድ ኢብሳ ነገር (ሰማነህ ጀመረ) July 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ምንም ሳይኖራቸው አስተምረው ለትልቅነትና ለኩራት ባበቋቸው ምሁሮች ተክደዋል ። ሕዝባችን ሳይማር ልጆቹን አስተምሯል፤ እየተራበ መግቦ አኑሯ ። ጎኑን መደብ እየጎረበጠው፤ የእንጨት አልጋ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ህዝብ የወያኔን ሂትለራዊ ተግባር እንዲረዳ ፣ መከላከያው ለጊዜው ፣ ገለል ማለቱ ተገቢ ነው ፡፡ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንንሻውልወልደጊዮርጊስ ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ በውሸት ና በሐሽሽ የጦዘው ጥቂቱ የትግራይ ወጣት ፣ ወያኔ ከጅምሩ ካጠመቀው የጎሣ ና የቋንቋ መንገድ መውጣት አቅቶት ፤ ኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያን አጉራሽ ጣት የሚነክሥ ፤ ቆም ብሎ የማያሥብ ህዝብ አይደለም ። በጉያው የኢትዮጵያን ጠላቶች ሸሽጎ ለመኖርም ፍላጎት የለውም ። July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፣አብዛኛው የትግራይ ኗሪ ፣ ወያኔ ከጅምሩ ካጠመቀው የጎሣ ና የቋንቋ መንገድ መውጣት አቅቶት ፤ ኢትዮጵያ አገሩ እንደሆነች Read More
ነፃ አስተያየቶች “ ጆሮ ያለው ይሥማ ! የማይሰማ አይስማ ! “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፣አብዛኛው የትግራይ ኗሪ ፣ ወያኔ ከጅምሩ ካጠመቀው የጎሣ ና የቋንቋ አሥተሣሠብ ና የፖለቲካ መንገድ ፈፅሞ ያለመውጣቱና ከአንድ ፋብሪካ እንደተሰራ አሽግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃቅ መስዋዕትነት ከተራራ ይልቅ ትከብዳለች፣ የሸረኛ ሞት ከላባም ትቀላለች! – ሚኪ July 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዓለም ላይ ከሚገኙ አገሮች መካከል ከፍተኛ የኃያላን አገሮች ፉክክር የሚታይበት አንዱ የዓለም ቀጠና ቀይ ባህር ሲሆን ኢትዮጵያ ዋነኛዋ ነች። ከአጼ ቴዎድሮስ ዘመን መንግሥት ጀምሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝም በል ! ንገሩኝ ባይ በዓለም ፪ ዕዉነት የለም !! – ማላጅ July 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለህዝብ እና አገር በሚጠቅሙም ሆነ ጥያቄ በሚያስነሱ ጉዳዮች ላይ ዞትር እገሌ አለ ፣ መግለጫ ሰጠ ፣ ትዕዛዝ ሰጠ ….እንጅ ህዝብ ፣ አገር እና መንግስት Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ጉዳይ፤ በረከተ መርገም – ሰማው በላይነህ! June 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ መንግሥት ሰኔ 21 ቀን ያወጀውን የትግራይ ክልል የተኩስ አቁም አዋጅ በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች እየተሠነዘሩ ይገኛሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ መንግስት መተቸት ያለበት በመዘግየቱ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአማራው የቤት ሥራ መስጠት የማይሰለቸው አቢይና ሰሞነኛ ጉዳዮች June 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምባቸው ዓለሙ (ከወልዲያ) ለሕወሓት ማንሰራራትና መቀሌን መያዝ ትክክለኛ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ወደፊት የሚታወቅ ቢሆንም አንዳንድ ጉዳዮችን ግን በግምት መናገር የሚከብድ አይሆንም፡፡ ከነዚህ ግምቶች ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች በምርጫው ምክንያት አዲስ አበቤን ለምትወቀሱ ትንሽ ማሳሰቢያ June 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በኢትዮሪፈረንስ ድረገጽ ላይ የሚከተለውን አነበብኩ፤ አንዳንድ የዋሃን እንዳለ ሊቀበሉት ስለሚችሉ መጠነኛ ማብራሪያ መስጠትን ወደድኩ፡፡ አዲስ አበቤ ያ ሁሉ ብርድና ዝናብ እንዲሁም Read More
ነፃ አስተያየቶች ኤርዶጋናዊ ጉዞ….- መኮንን ብሩ June 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ብዙዎች ቁራጭ አምባገነን ይሉታል። ብዙዎችም ያደንቁታል። ለአራት ዓመታት የቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል ከንተቢ ነበር። በመቀጠልም ለአስራ አንድ ዓመታት የትዉልድ ሀገሩ ቱርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች ድንቄም ምርጫ! “ልመርጥ” ሄጄ ሳልመርጥ ተመለስኩ – ግርማ በላይ June 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ እኔም ተጨምሬበት ሃሳባችንን ልክ እንደዚህ በጽሑፍ የምንገልጽ ሰዎች የምንጽፈውን ሁሉ በአንደኛ ደረጃ የመረጃ አሰባሰብ እናገኛለን ማለት አይደለም፡፡ ከምንሰማውና ከምናየው ብቻ ሳይሆን ሌሎች ከሰሙትና ካዩት Read More
ነፃ አስተያየቶች ብታምኑም ባታምኑም አቢይ አህመድ የተላከው ለቅጣት ነው! – ምሕረት ዘገዬ June 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሁን ከምሽቱ አምስት ሰዓት ነው – ውጤቱ ለታወቀው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ልንደርስ ሦስት ሌሊቶች የቀሩት የዓርብ ምሽት፡፡ ወደዚህ የንዴት ማስተንፈሻ ጽሑፍ የገባሁት ባልተቤቴ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የበግ ለምድ ለባሽ ቀበሮዎችን አደብ ማስገዛት ያልተሳካለት ትውልድ – ጠገናው ጎሹ June 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ June 20, 2021 ጠገናው ጎሹ አዲስና የሚያስገርም ነገር ባይሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢህአዴጋዊያን (ብልፅግናዊያን) እና ህሊናቸውን የሸጡ ቅጥረኞቻቸው የሚተውኑት እጅግ ርካሽ እና አደገኛ የፖለቲካ ድራማ Read More
ነፃ አስተያየቶች የንጋት ጊዜ ተቃርቧል ! ጮራው በቅርቡ ይፈነጥቃል ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ NAIROBI, Kenya (AP) — Ethiopia’s leaders in closed-door talks with a European Union special envoy earlier this year said “they are going to wipe Read More