ግጥም እንኳን ሞት አለልህ! March 30, 2024 by ዘ-ሐበሻ መኖሩን እያወክ ሞት ቆሞ ተደጅህ፣ ጭራቅ ያገለገልክ ተገዝተህ በሆድህ፣ መሞት ባይኖርማ ባህር ደም በጠጣህ፣ ንጹሑን ፃድቁን በካራ አሳርደህ! እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አስመትረህ፣ ፖለቲካ ዝሙት Read More
ግጥም በሬ ሆይ! – በላይነህ አባተ March 9, 2024 by ዘ-ሐበሻ የዚች ዓለም ተንኮል ቁማሯ ተገባህ፣ ለቅዱሳን ሲኦል ለእርኩሳን ገነት ናት፡፡ ስለዚህ ተምድር እንዳይጠፋ ዘርህ፣ በጋማ ከብት መሐል ቅዱስ መሆን ይብቃህ፡፡ ዘርጥጦ ሊጥልህ ሊሰብር ወርችህን፣ Read More
ግጥም አማራ አማን ነወይ! – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች March 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ አማን ነወይ አገር አማራ አማን ነው ወይ! ወንድ ሴት አንበሳው እምቢኝ ብሏል ወይ! አማን ነወይ ጎንደር ጎጃም አማን ነውይ፣ አማን ነወይ ሸዋ ወሎስ አማን Read More
ግጥም ዱሩ ቤቴ !! ( አሥራደው ከካናዳ ) March 6, 2024 by ዘ-ሐበሻ እገባለሁ ጫካ – እገባለሁ ዱር፤ የበደልን ገፈት – ስጋት ከምኖር፤ አትገባም ወይ ጫካ – አትገባም ወይ ዱር፤ ተቀጥላ ዜጋ – ሆነህ ከመኖር :: ትናንትም ተበዳይ – ዛሬም Read More
ግጥም ለፋኖ ጣፊለት! – በላይነህ አባተ March 6, 2024 by ዘ-ሐበሻ በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡ አሳማ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም አብይ፣ አምሳያ ይሁዳ February 7, 2024 by ዘ-ሐበሻ አንተ የመስቀል ስር ደላላ፣ ስምህ የተባለ ይሁዳ መች ፍቅር ታውቃለህና ወዳጆችህን ደጋግመህ ክዳ፡፡ የቃልኪዳን ቀለበት አስርሃል፣ ሃብልም አጥልቀህ ነበር ለጓዶችህ ያው ለአመልህ ነው እንጂ Read More
ግጥም ሰማእት ሁን ካህን! January 23, 2024 by ዘ-ሐበሻ መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ለእምነትህ ለአገርህ ሰማእት ሁን ካህን! ቀጥ ብለህ ተከል ጴጥሮስን አድማሱን፣ ፈለገ ሚካኤል የቴዎፍሎስ ዱካን፣ ቤተክሲያን የሚንድ Read More
ዜና·ግጥም የጸጋዬ ገብረ መድኅን አፈር ትናገር! December 31, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፀጋዬ ወ-ገብረ መድኅን ዘ-ትውልደ አምቦ፤ ቅኔን የዘረፈ በሰምና ወርቅ አጅቦ፤ አገር ጠብቆ ወገን አቀራርቦ፤ አርጓል በገነት ቀስተደመና ደርቦ። አምቦ የፀጋዬ አፈር ትናገር፤ ስለእውነት ትመስክር፤ Read More
ግጥም አዲሳባ ገንፍል! December 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ እስከ መቼ ጥደው ያንፈቀፍቁሃል፣ ስንት ዘመን ቀቅለው ንፍርቅ ያረጉሃል፣ አዲሳባ ገንፍል እሳት በዝቶብሃል! ተቤትህ አውጥተው መንገድ ጥለውሃል፣ የግዛትን ቀንበር በጫንቃህ ጭነዋል፣ ሲፈልጉ እንደ በግ Read More
ግጥም ቆንጆ ፋኖን ምረጭ! – በላይነህ አባተ December 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ልፍስፍስ እያለ ባልሽ ታስቸገረሽ፣ ለፋኖ ጣፊለት ና! ጥለፈኝ ብለሽ! ባንዳና Read More
ግጥም እሳትና ውሀ – አልማዝ አሸናፊ December 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከአልማዝ አሸናፊ IMZZASSEFA5@GMAIL.COM WYOMING, USA ፀሐፊውን ወይም ፀሀፊዎቹን ባላውቅም ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ዛሬ ያሉበትን አስከፊ ሁኔታ የሚጦቁሙትን እነዚህን ገራሚ አጭር ግጥሞች ለዚህ ዌብሳይት አንባቢዎች ማካፈል Read More
ግጥም ዳር-አገሩ አማራ ስንቅ አዘጋጅቷል ወይ! December 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማን ነወይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማራ አማን ነወይ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ዘሬን አታጠፉም ሲል በመነሳቱ፣ የቱርክ ዱባይ ድሮን የሚዘንብበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት አገሩ! አማን ነወይ Read More
ግጥም አርበኛ ሁን ካህን! December 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጣፉ ያዝዛል እንድትገጥም ሰይጣንን፣ ተሕዝብ እንድትነቅለው ነግንገህ ቁንጮውን፣ ሳትውል ሳታድር አርበኛ ሁን ካህን! ፈለግን ተከል የጴጥሮስ አድማሱን፣ ክፉ አምስት ዘመን ዳግም ሲመጣብን፡፡ እንኳንና ሕዝቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም በረከት ነው መርገምት? -ጠገናው ጎሹ December 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ December 5, 2023 ጠገናው ጎሹ ጋዜጠኛና ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ ግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት (አኢአ በ1966) ለንባባብ ባበቃት በመጠን ትንሽ በይዘት ግን ግዙፍ እውነት Read More