ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ኮሮና “ኩሩና” እና “ይህም ያልፋል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ሁለት ወቅታዊ ግጥሞችን ዛሬ ሚያዚያ 1/2012 ዓም ፅፊ እንሆ በረከት ብያለሁ። መልካም ንባብ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኮሮና-“ኩሩና” በጨርቅ ተለጉሞል ፣ታፍኗል አፋቸው። እኚህ ከተሜዎች ከጥንት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ተስፋችን በእግዜር ነው! (በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በዓለማችን ለተፈጠረው ታላቅ ቀውስ ማስታወሻ) April 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዐይን በማትገባ በደቂቅ ህዋስ ጠንቅ፣ እየተጠለፈ አንድ-ባንድ ሲወድቅ፣ አእላፍ…ተከተተ በየጎጆው ዋሻ፣ ላስከፊው ጦርነት ምሽግ መዳረሻ፤ ዓለም ተናወጠች ፍጡር ተረበሸ፣ በዋለበት አድሮ እየነጋ መሸ። ..በጥበቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም “ህይወት አጭር ጣፋጪ ና በሥቃይ የተሞላች ናት።” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ March 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ የፅሑፍ መንደርደሪያዎች የፅሑፉ መንደርደሪያዎች ከመፅሐፍ ቅዱስ የተወሰደ ጥቅስ እና “ህይወት” ና “የማይጠገነው ብልሽት “የተሰኙ ግጥሞቼ ናቸው።መልካም ንባብ። 3. አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች Read More
ግጥም ለሃያ ሁለት ማዞሪያ ሰማእታት – አሁንገና ዓለማየሁ February 18, 2020 by ዘ-ሐበሻ ዲያብሎስ ሠራዊቱን ከሲዖል ቢጠራም የተዋሕዶ ልጆች ሞትን አንፈራም አንፈራህም ከቶ የዲያብሎስን አሽከር ክብራችን ነውና ለእምነት መመስከር። እንደነ ሚልክያስ እንደነ ሚሊዮን (የ 22 ማዞሪያ ሰማዕታት) Read More
ግጥም እሳት አቃጠለኝ! – በላይነህ አባተ February 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ጠላቴ ሌት ተቀን ሴራ ሲያሴርብኝ፣ በጨለማው ዘመን ብርሃን ከጅሎኝ፣ አጠንክሬ አካሌን ጨምቄ አይምሮዬን፣ በአስታቡልቡል ዘዴ እሳትን ፈጠርኩኝ፡፡ የፈጠርኩት እሳት እኔን እያሞቀኝ፣ ጨለማን ገሽልጦ ሌባውን Read More
ግጥም ባፈሙዝ ተናገር – ታዛቢው February 14, 2020 by ዘ-ሐበሻ ቀድሞ የማናውቀው ፣ ባገር ያልነበረ ፣ ጨካኝ አረመኔ የባዕድ ቅጥረኛ ፣ የአረብ ተላላኪ ፣ ወኔ ቢስ ምስለኔ አገር የሚያሸብር ፣ ደንቆሮ አሰማርቶ ፣ መንጋና Read More
ግጥም ተኝቷል ፣ መች ነቃ – ታዛቢው February 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ የምዬ ሚኒሊክ ፣ የበላይ ዘለቀ ባለማተብ ጀግና ፣ ዝናር የታጠቀ ባድዋ ፣ በማይጨው ላይ ፣ እየተናነቀ ጎራዴውን መዝዞ ፣ እየሞሸለቀ ኃያሉን ደቁሶ ፣ በክርኑ Read More
ግጥም ለሁሉም ጊዜ አለው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 22, 2020 by ዘ-ሐበሻ “ለሁሉም ጊዜ አለው” ልራመድ ስል እግሬን ልናገር ሥል አፌን ልፅፍ ሥል እጄን… ከያዝከኝ ወንድሜ ከያዢሺኝ እህቴ ሥልጣን አለኝ ብለሽ። ነፍጥ አነገትኩ ብለህ። (ቴሌቪዢን አለኝ Read More
ግጥም አማራና ትግሬ – መስፍን አረጋ January 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ ‹‹ሕውሓትና ትግሬወችን በማዳከምና በፌደራል መንግስትና በጠቅላላው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የነበራቸውን ሚና ዝቅ እንዲልና ልካቸውን እንዲያቁ ካደረግን በኋላ …. አማራና ትግራይ በቀጣይ እንዲናቆሩ ማድረግ ነው፡፡›› ጃዋር Read More
ግጥም ያመኑት ፈረስ ከፈሩት ፈረስ – መስፍን አረጋ January 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ እያረጋጋ በመለሳለስ ያመኑት ፈረስ ጥሎ በደንደስ ይረጋግጣል እስከሚጨርስ፡፡ በሌላ በኩል የፈሩት ፈረስ እንቅስቃሴው ሳያሰኝ ደስ ስለሚደረግ ልጓም እንዲነክስ፣ በመንሸራተት በጎን ከግላስ ከመውደቅ የከፋ ከቆመ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም የሲቃ መረዋ – ተስፋዬ ሁነኛው January 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋዬ ሁነኛው /PhD ኢንዲያናፕነስ ፥ ኢንድያና ፥ USA 317-833-5889 ካገሬ ወደ ሩሲያ ለትምህርት ከወጣሁ 31 ሞላ። በግዝጥና ማስተርስና በፖለቲናዊ ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ እንደያዝሁ ወደ Read More
ኪነ ጥበብ·ግጥም በል ሱስህን ጠጣ! – በላይነህ አባተ December 31, 2019 by ዘ-ሐበሻ የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ “ኢትዮጵያ ሱስ ናት!” እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡ እግዜር ለሰዎች ልጅ አይምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን December 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው Read More
ነፃ አስተያየቶች·ግጥም ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ December 8, 2019 by ዘ-ሐበሻ እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡ አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን Read More