ግጥም የካርታ ጨዋታ (ዘ-ጌርሣም) November 16, 2020 by ዘ-ሐበሻ የካርታ ጨዋታ አምና ተጀመረ ጆከሩን በወለድ እያሰባጠረ ሁሉንም በአንድ ዙር ሊልፈው ሞከረ በአንድ ጊዜ ለመክበር ቁጭ ብሎ እያደረ ብሩን በዶንያ ያግዘው ጀመረ የካርታ ጨዋታ Read More
ግጥም ታሪክ ሥራ አለብህ (ዘ-ጌርሣም) November 12, 2020 by ዘ-ሐበሻ ታሪክ ሥራ አለብህ መስካሪ ነህና ነገ ጧት በተራህ ይዘጋጅ ብራናው የገድል መክተቢያው ሾል ይበል ብዕሩ ይቀለም መስመሩ መዝግብ የሆነውን አገር ያወቀውን ፀሐይ የሞቀውን የሰበሰብከውን Read More
ግጥም ምን ይሉታል ! – (ዘ-ጌርሣም) November 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ ምን ይሉታል ይህን በደል አለመታደል ወይስ መጉደል ? ሰው ሆኖ ተፈጥሮ በስም አብሮ ተቆጥሮ ሥጋውን መልሶ የሚበላ ያልቻለውን የሚያባላ ከፍጥረታት መሐል ቢፈለግ የዚህ ዓይነቱን Read More
ግጥም ““ነጻ”” ይወጣ ይሆን? ( ከአሁንገና ዓለማየሁ) November 9, 2020 by ዘ-ሐበሻ ምስኪኑ ገበሬ የትግራይ ወገኔ ““ነጻ”” ይወጣ ይሆን ካምሳ አመት ኩነኔ? ወይስ ለሌላ ዙር ድርቅና ጦርነት የማይታክታቸው ክህደት ባንድነት የጃጁት ልጆቹ ይማግዱት ይሆን አልረታም ብለው Read More
ግጥም መሞት ካልቀረልን* – አሁንገና ዓለማየሁ November 5, 2020 by ዘ-ሐበሻ መሞት ካልቀረልን* በኢህአዴግ ድግስ ላልቀረልን ሞቱ ባያንጓልለንስ ውንበዳው ቅጥፈቱ? ቅጥፈትና ውሸት ግራ ቀኝ ከሚሻማን ምናለ ብንሞት እውነት እየሰማን? በዘረፉት ገንዘብ እየገዙ ካድሬ ያም ያም Read More
ግጥም ነፋስ ሰውን ነዳው! – በላይነህ አባተ November 4, 2020 by ዘ-ሐበሻ ገዳዩ ጨፍጫፊው ደም አፍሳሹ ብሎ፣ ትናንትና ማታ ሲጮህበት አድሮ፣ አቀፈና ሳመው ዛሬ አብዬ ብሎ! አጥንቱ ውልክፋ የዛሬ ዘመን ሰው፣ ቀጥ ብሎ እማይቆም እንደ ሊጥ Read More
ግጥም የሞትንስ እኛ ነን! – ፊልጶስ November 3, 2020 by ዘ-ሐበሻ የሞቱትስ ሄዱ፣ ወደ እማይቀረው፣ የሞትንስ እኛ ነን፣ ቁመን ያየነው። የሞትንስ እኛ ነን፣ እኛ ቀሪዎቹ ይጣራል ድምፃቼው፣ የእናት የልጆቹ። “ኤሉሄ! ኤሉሄ! ላም ሰበቅተኒ፣ ያ ሲቃ Read More
ግጥም ወይ አገሬ ሆይ ዝንታለም መከራ ሁልጊዜ ዋይ ዋይ (ዘ-ጌርሣም) November 2, 2020 by ዘ-ሐበሻ ወይ አገሬ (ዘ-ጌርሣም) ወይ አገሬ ሆይ ወይ ወገኔ ሆይ ዝንታለም መከራ ሁልጊዜ ዋይ ዋይ ሰላም ከዓይን ዕርቃ መኖር ይህ ነወይ ትናንተ መደመር ዛሬ መደናበር Read More
ግጥም ይነሳል አማራ! – በላይነህ አባተ October 27, 2020 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ምድር ደሙ ሸፍኖታል፣ ልጆቹ በጅቦች በጭራቅ ታርደዋል፣ ታርዶ ግን አይቀርም አማራ ይነሳል! መቃብር ፈንቅሎ መንበር ላይ ቁጪ ይላል! በራሱ ተከብራ በእርሱ ኖራ ኮርታ፣ Read More
ግጥም የኢትዮጵያ አማሮች የዘመኑ አይሁዶች – ለምለም ፀጋው October 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ እስኪ ልጠይቃት ኢትዮጵያን ምን ነካት፤? አይኖቸ እያዩ እንደ እናት አልችልም ፍጹም ጸጥ ማለት። በግብጽ ተጀምሮ እስከ ክርስቶስ ልደት፤ በጀርመን በሂትለር ድግሞም በሌላ አህጉራት፤ ተጨፍጭፈው Read More
ግጥም የኔ ውብ ከተማ (ዘ-ጌርሣም) October 10, 2020 by ዘ-ሐበሻ ገና በልጅነት በታዳጊው ስሜት በነበረኝ ምኞት ካርታዋን በልቤ ቀርጨ የሳልኳት የኔ ውብ ከተማ የምድራችን ገነት እንዲህ ትመስላለች በውበቷ ምህሣሳብ ከሩቅ ትጠራለች ሁሌም የምመኛት መምሰል Read More
ግጥም ቅን ልቦና ካለ (ዘ-ጌርሣም) October 8, 2020 by ዘ-ሐበሻ ቅን ልቦና ካለ የሚያቅት አይኖርም እያንዳንዱ ዜጋ ከጣረ ለሰላም ተፈጥሮ ያልዳኘው ወሰን ያልገደበው ሚዛን ያልጠበቀ መስመር የለቀቀ ውሃ ሞልቶ ሲፈስ እየጠራረገ ሁሉን በማግበስበስ ይገባል Read More
ግጥም አንድ ሱስ አለብኝ (ዘ-ጌርሣም) October 1, 2020 by ዘ-ሐበሻ አለብኝ አንድ ሱስ የሚያስለፈልፈኝ ኢትዮጵያ እናት ሀገር እያለ እሚያስጮኸኝ አውሊያ እንዳለበት ሰው ተይዞ በመተት እንደ ተቀየደው እየደጋገመ የሚያስለፈልፈኝ መሳቂያ እስከምሆን በቀን የሚያስጮኸኝ ተኝቸ ከእንቅልፌ Read More
ግጥም መልካም የመስቀል በዓል – እሳት ወይ አበባ ከ ሎሬት ፀጋዬ September 25, 2020 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/edbcClSpxZg A tribute to my late brother, written some two years ago, now a part of my anthology at amazon: የወንድም ፍቅር ============= ዓመታት Read More