ሰብአዊ መብት ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጪ እና በዘፈቀደ የተነፈጉ ሰዎች መብቶች ላይ ያተኮረው ግልጽ የምርመራ መድረክ (National Inquiry/Public Inquiry) በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ April 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከዚህ ቀደም በሕዝብ ፊት የሚካሄዱ ግልጽ የምርመራ መድረኮችን በሃዋሳ ከተማ ከሰኔ 27 ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. Read More
ሰብአዊ መብት በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ የሚደረጉ ገደቦች እና በአባላቶቻቸው ላይ የሚደርሱ እንግልቶች በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል March 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከተፎካካሪ/ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ በእናት ፓርቲ እና በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የመሰብሰብ መብት መከልከል እንዲሁም የጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ Read More
ሰብአዊ መብት ይድረስ ለእነ “ብለን ነበር” በሙሉ! – ጥላሁን ፅጌ March 30, 2023 by ዘ-ሐበሻ የዛሬ አንድ ዓመት ደሴ ነበርኩ። የአማራ ምሁራን መማክርት በደሴ ባዘጋጀው ጉባኤ የመሳተፍ ዕድሉ ነበረኝ። ወቅቱ ከጦርነት በመጠኑም ረፍት ያደረግንበት በጠላቶቻችን ወረራ ተፈፅሞባቸው የነበሩ የአማራ Read More
ሰብአዊ መብት ጀግኖችን አለማክበር ሌሎች ጀግኖች እንዳይወጡ እንቅፋት ነውና አፈናው ይቁም! – እናት ፓርቲ March 29, 2023 by ዘ-ሐበሻ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በየትኛውም መመዘኛ ሰብዓዊ መብቶች ለድርድር የማይቀርቡ ተፈጥሯዊ መብቶች መሆናቸው በዓለም አቀፍ ሕግጋት የተደነገገ ሲሆን በሀገራችን ሕገ መንግሥት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና አሳዛኝ ዜና ልብወለድ የሚመስል ግን “መራር እውነታ” March 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወላድ እናት በማንነቷ ኦሮሞ ባለመሆኗ ብቻ በነቀምት ሆስፒታል ከተገላገለች በኋላ ልጇን መነጠቋ እና አባት ከእነ ባለቤቱ ከአስከፊው ጥቃት ሸሽተው መትረፋቸው ተገለጸ። በነቀምት ሆስፒታል ተፈጥሯል Read More
ሰብአዊ መብት “ሰው ነው የሚናፍቀኝ” ጋዜጠኛ ታዲዎስ ታንቱ March 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ መስከርም አበራ ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም Read More
ሰብአዊ መብት ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ ዘላቂ መፍትሔን ለተፈናቃዮች ማመቻቸት በአግባቡ እራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ያስችላቸዋል February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ምንም እንኳን ለተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሔ ማፈላለግን በተመለከተ መንግሥት ተቀዳሚ ኃላፊነት ያለበት ቢሆንም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም የዘላቂ መፍትሔ ጥረቶች ስኬታማ እንዲሆኑ የማገዝ ኃላፊነት አለባቸው የኢትዮጵያ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ February 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን የውድቀት Read More
ሰብአዊ መብት·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ February 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሦስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት “የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ቤተ ክህነት” ተብሎ የሚጠራ አዲስ ቤተ ክህነት ማቋቋማቸውን Read More
ሰብአዊ መብት ከሁለቱም ወገን በጦርነቱ ሰበብ ለሞቱት ከ600 ሺ በላይ ዜጎች አካላቸው ለጎደለ ተጠያቂው ማነው? – ሴና ዘ ሙሴ January 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ የፐሮ መስፍንን ሃሰብ የጽሑፌ መግብያ አድርጌለሁ ። ″ ያንጊዜም ሆነ ዛሬ ፣ በበኩሌ የጎሣ መነፅር የለኝም ። ልሳሳት እችላለሁ ። አሥተያየቴ ለአንዳንድ ሰዎች አይጥምም Read More
ሰብአዊ መብት ፍትህ ለክቡር ታዲዮስ ታንቱ፡፡ እውቀት ይስፋ ድንቁርና ይጥፋ ይህን ይላል የኢትዮጵያ ተስፋ (ቀ ሃ ስ) January 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የዛሬው ባለጉዳያችን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከላይ በፎቶው እንደምትመለከቱት በመለስ ዜናዊ የጽልመት ዘመን ከስርአቱ ጋር ተጣብቆ ሲኖር ትንሽ ቀረብኩ ብሎ ሲዳፈር ደግሞ እስር ቤት ተልኮ Read More
ሰብአዊ መብት·ግጥም እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ December 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) December 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤ ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?” ቅይጥ ጥቅስ ክፍል Read More