ሰብአዊ መብት ‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት November 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት Read More
ሰብአዊ መብት የሰሜኑ ጦርነትና የመላ ኢትዮጵያዊያን ኃላፊነት ! እስክንድር ነጋ! የህሊና እስረኛ፣ ቂልንጦ አዲስ አበባ !! October 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1.1 —ረሃብ ወደ መሥራቱ መሸጋገር በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለው ጦርነት ያለ ምክንያት የዓለም አቀፉን ማበረሰብ ትኩረት አልሳበም፡፡ ሶስትና አራት ከባድ ከበድ ከበድ ያሉ ምክንያቶች Read More
ሰብአዊ መብት ❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ September 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን Read More
ሰብአዊ መብት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ -ጌታነህ ባልቻ በሻህ September 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ጉዳዩ፡– በባልደራስ አመራሮች ላይ እየደረሰ ያለውን መንግስታዊ በደልን በተመለከተ የተጻፈ ግልጽ ደብዳቤ ! ይሄንን ደብዳቤ በምጽፍሎት ወቅት እርሶ ለአሜሪካው ፕሬዝደንት በጻፉበት ሳምንት Read More
ሰብአዊ መብት አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ የዓይን እማኞች ገለጹ September 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው ትህነግ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም በአንድ ቀን ከ600 በላይ ንጹሐንን እንደጨፈጨፈ ከቆቦ ከተማና ዙሪያዋ ተፈናቅለው በዞብል የተጠለሉ የዓይን እማኞች ገለጹ። መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) Read More
ሰብአዊ መብት አራት የቤተሰብ አባላቶቼ በአሸባሪው ቡድን በግፍ ተገድለዋል September 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪው የህወሃት ቡድን ደባርቅን ለመያዝ በፈጸመው ወረራ ” ቦዛ ” በተባለው ቀበሌ አራት የቤተሰብ አባላቶቼን በግፍ ገድሎ፤ በአንድ ጉድጓድ ቀብሯል ሲሉ አሜሪካ የሚኖሩ የአካባቢው Read More
ሰብአዊ መብት ” ማነው የተካደው ?! ” በሰርካለም ፋሲል – ግርማ ካሳ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ (ሰርካለም ፋሲል የእስክንድር ነጋ ባለቤት ናት፡፡ እርሷም እንደ እስክንድር ጋዜጠኛ ነበረች፡፡ በ97 ሰባት ከቅንጅት መሪዎች ጋር አብረው ለሁለት አመት ከታሰሩ ጋዜጠኞች መካከል እርሷና ባለቤቷ Read More
ሰብአዊ መብት “አረመኔውና ጨፍጫፊው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለኃይማኖት ቀበሌ ከ100 በላይ ንፁሃንን ጨፍጭፏል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ September 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት። “የጀግኖቻችንን የተቀናጄ ጥቃት ሲቀምስ፣ በየጫካው እየተፋለሙት ያሉትን Read More
ሰብአዊ መብት “እቤት ድረስ መጥተው እንጀራ አምጣ አሉት፤ እንጀራ ከቤቱ ይዞ ቢወጣም ገደሉት” September 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች ሁሉ ግድያ፣ ዘረፋና ውድመት መገለጫው አድርጎታል። ጋሳይ፣ ክምር ድንጋይ፣ ነፋስ መውጫና ሌሎች Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና “እናንየን ድው አደረጋት” በእናቱና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተጨማልቆ የተገኘው የሁለት አመት ህጻን August 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ የሽብር ተግባሩ ወደር ያልተገኘለት አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቀን እናትና አባቱን ገድለው በወላጆቹ አስከሬን መካከል ጥለውት የሄዱት የነፋስ መውጫው ህጻን በነፋስ መውጫ ተገኝቷል። ነዋሪነታቸው በጋይንት Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ምልጃ ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ!!! – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ August 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሐኤ 12/13 ምልጃ አማልዱኝ! አማልዱኝ!! አማልዱኝ ‘ባካችሁ፡ ለ ’ ናት ኢትዮጵያ ለእምዬ ብላችሁ!1! ምልጃ ጠያቂው እኔ ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፦ ደካማ ሰውነቴን ይዤ በስደት በዛሬው Read More
ሰብአዊ መብት ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ ታስረው ተገኙ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ እጅግ ተጎሳቁለዋል!!! ከአንድ ወር በፊት ከቤታቸው በሌሊት ተወስደውና አድራሻቸው ጠፍቶ የቆዬው ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በአሁኑ ሰዓት ገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ታስረው የሚገኙ Read More
ሰብአዊ መብት በህወሃት የሽብር ቡድን ህጻናትን በሃሺሽ አስክሮ የገቡበት ውጊያ July 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ከመቀሌ በመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ አቅጣጫ ወስደውን አፋር እስከምንደርስ ወዴት እንደሚወስዱን አላውቅም” ህጻን ሄለን ሀድጉ ህጻን እየሩሳሌም ሃይላይም በእንባ ታጅባ ከመቀሌ መከላከያው ከወጣ በሁዋላ ታፍና Read More
ሰብአዊ መብት ፍትህ የተጓደለበት ዜጋ የ10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ – ሰመረ አለሙ July 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ቀደም ባለዉ ጊዜ አሳምነዉ ጽጌ በባህር ዳር መፈንቅለ መንግስት አቅዶ ለአዲስ አበባዉ ኦፕሬሺን መሳፍንት ጥጋቡን መድቦ የአማራ ግዛትን መፈንቅለ ክልል እራሱ በመምራት የአማራ አመራሮችን Read More