ዜና ስንጥቅ በበዛበት የሃገራችን ፖለቲካ ምን አልባትም ከሰንደቅ ዓላማችን በላይ የተግባባንበት ፕሮጀክት ነው – GERD. August 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ ግድቡ በቀደሙት ነገስታት ሂሊና ተጸንሶ በመለስ ዜናዊ ተወልዷል። ከዚያን ዕለት ጀምሮ ከጉሯሯችን ቀንሰን ያቆምነው የዚህ ትውልድ ብቸኛ የአንድነት ትውክልት ነው – GERD ሕዳሴ ግድብ Read More
ዜና የፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ስምምነት፥ የዘመቻ ሰማዕታት ተጋድሎና ሌሎችም፥ ለፊልድ ማርሻሉ የቀረበው ሰነድ፥ የምክክር ኮሚሽኑ August 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ የፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ስምምነት፥ የዘመቻ ሰማዕታት ተጋድሎና ሌሎችም፥ ለፊልድ ማርሻሉ የቀረበው ሰነድ፥ የምክክር ኮሚሽኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ብቸኛው መንገድ ዉይይትና ድርድር ነው!!! August 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1950ዎቹ አጋማሽ የተጀመረውና ለ1966ቱ አብዮት መፈንዳት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ከቀዳማዊ ኃ/ሥላሤ ሥርዓት ጋር ከፍተኛ Read More
ዜና አንጋፋው አርቲስት፣ ምሁርና ፖለቲከኛ ደበበ እሸቱ ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ August 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ ተዋናይ ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆኖ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል፡፡ በመድረክ ፣ በሬዲዩ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና በጋዜጠኝነት ሙያ ሠርቷል ። በአፍሪካ የመድረክ ሙያተኞች ማህበር በሊቀመንበርነት መርቷል Read More
ዜና ኢዜማ ለታሰሩት ጋዜጠኞች ድምፁን አሰማ – የፓርቲውን ሊቀመንበር ዶ/ር ጫኔ ከበደን ግን ችላ ብለዋል August 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ “የሕግ የበላይነት ይከበር!!” አንፃራዊ የዴሞክራሲ ሥርዓት በሰፈነባቸው ሀገራት የመገናኛ ብዙኃን ዐራተኛ የመንግሥት አካል ተደርገው ይወሰዳሉ ይህንንም ተግባራቸውን የሚወጡት መንግሥትን ተጠያቂ በማድረግ እና በዜጎች ላይ Read More
ዜና ሞዐ ተዋሕዶን በተመለከተ – አሁንገና ዓለማየሁ August 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ የሞዐ ተዋሕዶም ይሁን የማኅበረ ቅዱሳን አባል አይደለሁም። በአካል የማውቀውም የሞዐ ተዋሕዶ አባል ከአንድ አይበልጥም። ሞዐ ተዋሕዶ ግን ለምን ዓላማ የቆመ ነው? “የሚታገልላቸው ፯ቱ የኦርቶዶክሳውያን Read More
ዜና “በስድስት አቅጣጫ ጠላት ሊጥለኝ ነው” ብልጽግና|| ከሙሉ ጦሩ ጋር ፋኖን የተቀላቀለው የመከላከያ አዛዥ|| የአርበኛ ዘመነ ወሳኝ ጥሪ|| የህውሓት መግለጫ.. August 8, 2025 by ዘ-ሐበሻ “በስድስት አቅጣጫ ጠላት ሊጥለኝ ነው” ብልጽግና|| ከሙሉ ጦሩ ጋር ፋኖን የተቀላቀለው የመከላከያ አዛዥ|| የአርበኛ ዘመነ ወሳኝ ጥሪ|| የህውሓት መግለጫ.. Read More
ዜና ለዓመታት በአሜሪካና በአውሮፓውያን ታቅዶ ሲሰራበት የኖረውና ከሰሞኑ ይፋ የወጣውን የአይሁዳውያን ወረራ ዜና August 5, 2025 by ዘ-ሐበሻ ይህ እቅድ ከሰባ ዓመት በፊት እስራኤል የተባለች በታሪክ የማትታወቅ አገር ለመፍጠርና በአይሁድ እምነት ሽፋን የአውሮፓን ወራሪዎች ለማስፈር ሲታሰብ ከታጩት ቦታዎች መካከል በኢትዮዽያ ውስጥ ሐረርና Read More
ዜና በኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች ስጋት ላይ መኖሩን እሰሜኮ ገለጸ August 5, 2025 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች በቀጠሉት ግጭቶች በህይወት የመኖር መሰረታዊ መብት “አሳሳቢ” ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ አመለከተ በኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች በቀጠሉት በትጥቅ የታገዙ ግጭቶች ምክንያት በህይወት Read More
ዜና Alemneh Wasse ቭላድሚር ፑቲን #ያሲቭያር ኮረብታ ላይ ቆሙ!! July 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ Alemneh Wasse ቭላድሚር ፑቲን #ያሲቭያር ኮረብታ ላይ ቆሙ!! Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና በአስገዳጅ ሁኔታዎች ከሥራ ኃላፊነት መልቀቄን አስመልከቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! July 30, 2025 by ዘ-ሐበሻ እኔ ያሬድ ኃይለማርያም ከተመሰረተ አራት አመት ተኩል ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (Ethiopian Human Rights Defenders Center) በዋና ዳይሬከተርነት ሳገለግል ቆይቼ ባጋጠሙኝ አስገዳጅ Read More
ዜና መምህር ታዬ አዲስ ኮምፓስ July 30, 2025 by ዘ-ሐበሻ የወለጋ ሰው የሆኑትን ነጌሌ ቦረና ኑሯቸውን መስርተው የቦረናው ልጅ የሆነውን መምህርታዬ ቦጋለን አፍርተውልናል:: መምህር ታዬ አዲስ ኮምፓስ ላይ ዛሬ ባደረገው ቃለ ምልልስ በመንግስት አዋጅ Read More
ዜና የታጋይ ፋኖን አባት መግደል፣ የሽንፈት ምልክት ነው July 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ በዛሬው ዕለት ሀምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የኦህዴድ/ብልፅግና አገዛዝ የወንድማችንን እና የትግል ጓዳችንን የአርበኛ አበበ ፈንታውን አባት አቶ ፈንታው ደርበውን ፀሎት በሚያደርጉበት በቆቦ ቅዱስ Read More