“በስድስት አቅጣጫ ጠላት ሊጥለኝ ነው” ብልጽግና|| ከሙሉ ጦሩ ጋር ፋኖን የተቀላቀለው የመከላከያ አዛዥ|| የአርበኛ ዘመነ ወሳኝ ጥሪ|| የህውሓት መግለጫ.. August 8, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email “በስድስት አቅጣጫ ጠላት ሊጥለኝ ነው” ብልጽግና|| ከሙሉ ጦሩ ጋር ፋኖን የተቀላቀለው የመከላከያ አዛዥ|| የአርበኛ ዘመነ ወሳኝ ጥሪ|| የህውሓት መግለጫ.. Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 5 Comments Leave a Replyየኦሮሙማው መንግስት መውደቁ ግድ ነው የአማራ ፋኖ ግን አማራጭ ፈልጎ ስትራቴጅ ፈልጎ እዳር ሁኖ ይመልከት እንጅ ከህወአት ጋር አብሮ መቆም አይገባውም ዘመነ ካሴም ባለፈው ከስብሃት ነጋ ጋር ሁኖ መግለጫ መስጠት ምንም አይነት የፖለቲካ ጥገና ሊሽረው አይችልም። በተለያየ ችግር ጊዜ ውስጥ ድርጅትና መሪዎች ኤግዚስት ስትራቴጅ ይቀይሳሉ ፋኖም እንደ መንጋ ከአራጁ ህወአት ጋር ከተሰለፈ ታሪክ ዳግም ይቅር አይለውም ዳግም ጥምረት ፈጥረው የሚቀጠቀጥቱም አማራውን ይሆናል። ትግሬዎችን ከመፍታት በወታደራዊ ሚሺን የታሰሩትን አማሮችም ማስወጣት በተገባ ነበር።Replyከላይ የተመለከተው አስተያየት ሊጤን ይገባል ከፕሪቶሪይው ስምምነት (ምንነቱ ያልታወቀ) በሗላ ህወአትም መጣሁ መጣሁ ሲል አንድ ጥይት ሳይተኩስ ይህንን የተደናበረ መንግስት ሲያደናብር ቆይቷል ይባስ ብሎ አአ ባሉት ህወአቶች አማካይነት (አብረሀ በላይ አሁንም ደግሞ ጌታቸው ረዳ) የህወሓት መግለጫና ፍላጎት ከአአ ይሰጣል። ህወአት ባደረሰው ጥፋት አልተቀጣም የፈለገውን አግኝቷል ወደፊትም የሚጠይቀው ይሰጠዋል። በቅርቡ ከዚህ በፊት ከኢትዮጵያን ጉሮሮ ተነጥቆ የወሰደውን ገንዘብ አብይ ትግሬዎችን ሰብስቦ አንድ ሻሽ በጠመጠመ ቄስ መሳይ የቀን ጅቦች የወሰዱትን የህዝብ ገንዘብ ብድሩን ብቻ ሳይሆን ዋናውም እንዲሰረዝላቸው በስብሰባ አብረሀም በላይና ጌታቸው ረዳን አብይ ወክሎላቸዋል ፍትህ እንዲህ ነች ሰው በወንጀሉ ሲሸለም። በአንጻሩ ትግሬ አድፍጦ ቁጭ ባለበት ሀይልና ሀብት እያሰባሰበ በሚገኝበት ወቅት አማራ መተኪያ የማይገኝላቸውን ልጆቹን ይገብራል ሀብቱን ያወድማል ጎበዝ ከትግሬ ተንኮል መማር ብልህነት ነው ለሁለት ሊሰለነጥቁህ ነው። ፋኖ ወሬውን ቀንሰህ ጉልበት፣ አፍና፣ ህይወት ቆጥበህ አጥርህን ማጠባበቅ ነው። ዛሬ በወሳኝ ቁልፍ ቦታዎች ከኦሮሙማው ቀጥሎ ትግሬዎች ናቸው ተመስገን ጥሩነህ፣አቶ ዳንኤል ክብረት፣ አገኘሁ ተሻገር፣ደመቀ መኮንንን አማሮች ናቸው አትለንም በቁም ያሉት እንደ አሁኑ አገኘሁ ተሻገር ናቸውና። አቡነ ማትያስ ግራ ቀኛቸውን አይተው ምንም የማያመጣ መሆኑን ተገንዝበው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ኢትዮጵያን ያወገዘውን የትግሬን አባሰላማ መርቀው ከፍተዋል። እኝህ ሰው የኢትዮጵያ ወይስ የሀገረ ትግሬ ጳጳስ? ያወገዘ ይነሱ ብሎ የጠየቀ የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አባቶችህ የሰሩትን ታሪክ እየመነዘርክ ጨርሰሀል ከቻልክ ልጆችህ የሚያነሱት ታሪክ ስራ ካልቻልክ ቢያንስ በባንዳነት አትሰለፍ እላይ ከተጠቀሱትና ከአብኖችና ከኢዜማ ውርደት ትምህርት ውሰድ። ይመችህ ነው አስ የሚሉት ነገር መጥቷልReplyዘመነ የሚደነቅ ጀግና ነው። አይሳሳትም ግን ብሎ ማመን አይቻልም። ከአማራ አራጅና ግዙፍ ጠላት ጋር መምከር፣ እውነት ከመከረ፣ ያንን ጭካኝ ጠላት አያውቀውም ማለት ነው። እንደ በግ ካራጁ ጋር እየዋለ ነው ማለት ነው። የዛሬው የአገር መመሳቀል፣ የአገዛዝ ክልልና የአረመኔ፣ ዘራፊና አምባገነን ሕገ መንግሥት፣ የኤርትራ መገንጠልና ወደብ አልባ መሆን፣ የአማራውና የሌሎችም ወገኖቻችን ሞት፣ ስደት፣ መፈናቀልና ውርደት፣ ከረሀብ ጋር፣ ሁሉም የወያኔ ፈጠራ ነው። ዘመነ ከወያኔ ጋር መምከሩ ሞኝነት ነው።ይልቅስ፣ የፋኖ መሪዎች ፊውዳላዊ አመለካከታቸውን፣ ማን ከማን ያንሳል የሚል ደዌያቸውን ትተው፣ ሁሉም በእኩልነት፣ አንዱ ከሌላው ሳይበልጥ፣ ተሰባስበው እየተመካከሩ ፋኖን በጋራ በመምራት፣ መጀመሪያ ለአማራው ሕልውና፣ በተከታይ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ሉዓላዊነትና ደህንነት መቆማቸውና ዛሬ አብሯቸው የሚደማውን አርሶ-አደር የ2000 ዓመት ኋላ-ቀር ሞፈር-ቀንበር-ማረሻ አሻሽለው ከረሀብ ቢያወጡትና ቢያሳዩን ከጀግንነታቸውና ከሚደነቅ አርበኝነታቸው ጋር የሚመጣጠን ተግባር ይሆናል። የመሪነቱን ምርጫ ለአማራ ሕዝብና ለቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ውሳኔ ተውት ። ማን ምን እንደሠራ በነጻ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ይለያል። አለዚያ እርስ በርስ የምትጋደሉ ከሆነ፣ ከሰው አራጁ መንግሥቱ ኃይለማርያምና ከአገር በታኙ መለስ ዜናዊ የምትለዩት በምን ሊሆን ነው ? ዛሬ ኢትዮጵያን የሚያድነው ጎንደሬነት፣ ሽዌነት፣ ወሎየነትና ጎጃሜነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ነው። ኔልሰን ማንዴላ ያደረጉትን አስታውሱ! ከማንዴላና ከወቅቱ የትግል ጉደኞቹ እውነት ታንሳላችሁ ማለት ነው?ReplyAS ኢትዮጵያንማ የሚያድናት ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ስብስብ ነው ኢትዮጵያዊነት እንደ ኮሶ መሪር ነው ብለው ትግሬዎች ሳያሰልሱ ለሰላሳ አመት ግተውታል ስለዚህ እንደተነገረው ጫንክብኝ ብሎ ሊጣላህ ይችላል ሌላው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሳይል አንተ ኢትዮጵያዊ ሁን ልትለው አትችልም ይህም ተልእኮ ለአማራው የተሰጠ አይደለም።ስለዚህ በጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች በህወአትና በኦነግ በተቀነባበረ ሴራ ሊጠፋ የተቃረበው አማራ ጥርሱን ነክሶ ከዚህ አስከፊ ዘመን በአሸናፊነት ወጥቶ ቆይቶ የኢትዮጵያዊነት ጥቅሙ ከገባቸው ጋር ታላቋን ኢትዮጵያ ያቆማል።ፋኖን በተመለከተ ድፍረት ጀግንነት ሳያንሰው በሀሳብ፣በስንቅና በትጥቅ የሚያግዘው ሳያጣ አንድነት በመጥፋቱ፣ጫካ እያለ ምቾትን በማስቀደሙ ፣ቀደም ሲል የተጣባው የሁለቱ ትግሬዎች ፍቅር አንቆ ስለያዘው ሁለት ወደፊት ሁለት ወደሗላ እየተመላለሰ ባለበት ረግጣል። ይባስ ብሎ የወታደራዊ መረጃዎችን ለስሙኒ ለቃቃሚዎች ቲክቶከሮች ክፍት አድርጎ ፋይዳ የሌለው ሰበር ዜና መስማት ከጀመርን ውለን አድረናል። መሪዎቹም በተለይም ዘመነ ካሴ ለሚዲያ ሲቀርብ ባለ ፭ ኮከብ የፔንታጎን ጀነራል መስሎ መታየትና ሼክስፒራዊ ዲስኩር መለያው አድርጎታል። ዛሬ ከብዙ ዲስኩር ሰው መስማት የሚፈልገው ብርሀኑ ጁላ የላከው ጦር ዱቄት ሁኖ ለወሬ ነጋሪ አልተመለሰም፣ጠቋሚ የአማራ ሚሊሽያ ተምበርክኮ ማሩኝ የሚልበት ቪዲዮ፣ የዩቲዩብ ስራ ፈት ዜና አጥቶ ስራ ውስጥ ለውስጥ የሚሰራበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሲጀመር አንድ መንፈሳዊ ሰውና የነጻነት ታጋይ ነጋ ጠባ ሚዲያ ላይ ምን ይሰራል? ይህን እንድንተነፍስ ያደረገን ነገሮች ከልክ በማለፋቸው ነው ማን ከኔ በላይ የሚለው እብሪት ጋብ ብሎ በመተሳሰብና በመከባበር ይህን ቀን ካልገፋችሁ በሁለትና ሶስት ዘንዶዎች መከበባችሁን ልታውቁት ይገባል።(አብይ፣ኢሳያስ፣ህወአት)Replyየደብረጽዪን መግለጫ የእቃ እቃ ጫዋታ ነው። ጥልቅ ተሃድሶ ይለናል። ስንት ጊዜ ነው የምትታደሱት? ጥልቀቱስ ምን ያህል ነው? በምድር ላይ ነገር ሁሉ የተማታበት እንደ ደብረጽዪን ያለ ነፎዝ የለም። የትግራይ ህዝብ በቃኝ እያላችሁ እንደገና በስሙ ለመነገድ ቀለም እየተቀባችሁ ብቅ ትላላችሁ። ስታሳዝኑ። መግለጫውን ረጋ ብሎ ለአዳመጠው ሃሳቡ እርስ በእርሱ የሚጋጭ የድንበር ጥያቄን ወራሪ ሃይል ከሚላቸው ጋር አጣምሮ ያነሳና በሌላ በኩል ከጎረቤታችን ከኤርትራ ጋር በሰላም ለመኖር የወሰነው ህዝቡ እንጂ እኛ ምንም የቀጥታም ሆነ የተዘዋዋሪ ግንኙነት አልፈጠርንም ይላል። ወያኔ እድሜ ልኩን የሚታወቅበት ምልክቱ ውሸትና ጭካኔ ናቸው። የፌደራል መንግስቱ በሃራ መሬት ያሉትን እያስታጠቀ ነው ይላል። እናንተ በሱዳንና በኤርትራ መሬት ስልጠና እየወሰዳችሁ አይደለም እንዴ? እንደገና ህዝብ ለማስጨረስ ከሻቢያ ጋር ቂጥ መግጠም ምን የሚሉት የፓለቲካ ስልት ነው? ግን ለወያኔ ጊዜው መሽቷል። የትግራይ ልጆች ነቅተዋል። ለዚህ ነው ከበፊት ጀምረን ወያኔን የሚፈነግለው ራሱ የትግራይ ህዝብ እንጂ ከውጭ የሚመጣ ሃይል አይሆንም ያልነው። ጥቂት ፍርፋሪ ለቃሚዎች በየድህረ ገጽና በዪቱቭ የሚሉትን ለሰማ አዎን በትግራይ ሁሉ ነገር ሰላም ነው። ግን የወያኔ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ሻግቷል። ሰሚ የለውም። እርስ በእርሳቸው የመከፋፈላቸውም ሁኔታ የሚያሳየው የጊዜአቸውን መምሸት ነው። ነፍሱን በጨርቅ ቋጥሮ የሚዞረው ደብረጽዪን በጽ/ቤቱ ሳይቀር የማምለጫ በር ምድር ለምድር ያስቆፈረ በመድረክ ላይ የሚደነፋ እልፍ የትግራይ ልጆችን አካለ ጎደሎ ባደረገና በጨረሰ ጦርነት የማገደ ግለሰብ ነው። ቁሞ መሄድ በምድሪቱ ፍትህ እንደሌለ ያሳያል። ያለፈው የመከራ ዶፍ አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ ታድሰናል እያለ እንደገና ሰውን ለሞት ያዘጋጃል። 50 ዓመት ሙሉ በትግራይ ህዝብ ስም እንደነገድ መኖር የማይሰለቻቸው የፓለቲካ ገልጃጆችና ቆረቆንዳዎች ዛሬም በመሸ ሰአት የሞት ጥሪያቸው አልቆመም። በሌላ መልኩ የፋኖ/የኦነግና የሌሎችም መሳሪያ አንግቦ እንዘጥ እንዘጥ ማለት ምንም አይነት ለውጥ ለህዝብ አያመጣም። ለጊዜው የከፋውና የከረፋው፤ ሥራ በማጣት ከተማ ለከተማ የሚያውደለድለውን አሰባስቦ ሃገር መሪ መሆን አይቻልም። ሃገር የምትመራው በመሳሪያ አፈሙዝ ስልጣን በወጡ ስብስቦች መሆንም የለበትም። ያን ታሪክ በደርግና በወያኔ አይተነዋል። የቁልቁለት መንገድ ነው። መንገድ እየዘጉ፤ ህዝብ እየዘረፉና እያፈኑ፤ የህዝብ መገልገያዎችን እየዘረፉና እያቃጠሉ የምንታገለው ለሃገርና ለህዝብ ነው ቢሉን የሚሰማ ጀሮ የለንም። የሚያሳዝነው ከወያኔና ከሻቢያ ጋር አብረን እንሰራለን በማለት የፋኖ ሰዎች ሲናገሩ መስማት ይዘገንናል። ሻቢያ ኢትዮጵያን ካጠለሹና ካፈረሱ ሃይሎች ቀዳሚው ነው። የወያኔ ክፋትም ያው የነፍስ አባቱን የሻቢያን ምክር ተከትሎ ለ27 ዓመት ሃገሪቱን የአፓርታይድ መንደር አድርጓታል። ኸረ ስንቱ ይወራል ከእነዚህ ሃይሎች ጋር ነው ፋኖ አብሮ የሚሰራው? በዘሩና በቋንቋው የተሳከረው የሃበሻ ፓለቲካ ይኸው እንሆ ዛሬም የኦሮሞ ባለወረፋዎች ያዙኝ ልቀቁኝ ይሉናል። ግን ያም አያዋጣም። ብልጽግናም እንበለ ፍርድ ያሰራቸውን የፓለቲካ እስረኞች መልቀቅ አለበት። በምድሪቱ ላይ ሰው በዘሩና በቋንቋው እየተለየ ግፍ እንዳይደርስበት የወያኔ ህገ መንግስት መፕወዝ አለበት። ያ እስካልሆነ ድረስ ከፋኝ እያለ በዚህም በዚያም ጥይት የሚያጮኸውን የሃበሻ ቁጥር መቀነስ አይቻልም። ስርቶ ከማደር ይልቅ ዘርፎ ማደር የመኖሪያ ብልሃት ሆኗልና! በመጨረሻም እናንተ በውጭም በውስጥም ያላችሁ የብልጽግና ፍጻሜ ለማየት የምትሹ ታጣቂዎችና የወሬ አናፋሾች ብልጽግና ቢፍረከረክና ቢያበቃለት ሃገሪቱ ስለሚገጥማት ውጥንቅጥ ቁጭ ብላቹሁ አስልታቹሁታል? ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ አውጣ እንዳይሆን ነገሩ ያስፈራል። መሆን ያለበት በሰከነና በተሰላ መልኩ የውጭና የውስጥ ታዛቢዎች በሚገኙበት ምርጫ ተደርጎ በሰላም ስልጣን ህዝብ ለመረጠው ማስረከብ ምንም አማራጭ የማይገኝለት መንገድ ነው። ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱ ሃይሎች ጋር ቂጥ ገጥሞ የምንታገለው ለኢትዮጵያ አንድነትና ለህዝቦች ሰላም ነው ማለት ራስን ማታለል ይሆናል። በጠበንጃ ሃይል የሚመጣ ለውጥ ለማንም ለምንም አይጠቅምም። ህዝባችን ሰላም እንዲያገኝ ተመካከሩ/ሰላምን ፍጠሩ። መገዳደል ይብቃ!ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
የኦሮሙማው መንግስት መውደቁ ግድ ነው የአማራ ፋኖ ግን አማራጭ ፈልጎ ስትራቴጅ ፈልጎ እዳር ሁኖ ይመልከት እንጅ ከህወአት ጋር አብሮ መቆም አይገባውም ዘመነ ካሴም ባለፈው ከስብሃት ነጋ ጋር ሁኖ መግለጫ መስጠት ምንም አይነት የፖለቲካ ጥገና ሊሽረው አይችልም። በተለያየ ችግር ጊዜ ውስጥ ድርጅትና መሪዎች ኤግዚስት ስትራቴጅ ይቀይሳሉ ፋኖም እንደ መንጋ ከአራጁ ህወአት ጋር ከተሰለፈ ታሪክ ዳግም ይቅር አይለውም ዳግም ጥምረት ፈጥረው የሚቀጠቀጥቱም አማራውን ይሆናል። ትግሬዎችን ከመፍታት በወታደራዊ ሚሺን የታሰሩትን አማሮችም ማስወጣት በተገባ ነበር።Reply
ከላይ የተመለከተው አስተያየት ሊጤን ይገባል ከፕሪቶሪይው ስምምነት (ምንነቱ ያልታወቀ) በሗላ ህወአትም መጣሁ መጣሁ ሲል አንድ ጥይት ሳይተኩስ ይህንን የተደናበረ መንግስት ሲያደናብር ቆይቷል ይባስ ብሎ አአ ባሉት ህወአቶች አማካይነት (አብረሀ በላይ አሁንም ደግሞ ጌታቸው ረዳ) የህወሓት መግለጫና ፍላጎት ከአአ ይሰጣል። ህወአት ባደረሰው ጥፋት አልተቀጣም የፈለገውን አግኝቷል ወደፊትም የሚጠይቀው ይሰጠዋል። በቅርቡ ከዚህ በፊት ከኢትዮጵያን ጉሮሮ ተነጥቆ የወሰደውን ገንዘብ አብይ ትግሬዎችን ሰብስቦ አንድ ሻሽ በጠመጠመ ቄስ መሳይ የቀን ጅቦች የወሰዱትን የህዝብ ገንዘብ ብድሩን ብቻ ሳይሆን ዋናውም እንዲሰረዝላቸው በስብሰባ አብረሀም በላይና ጌታቸው ረዳን አብይ ወክሎላቸዋል ፍትህ እንዲህ ነች ሰው በወንጀሉ ሲሸለም። በአንጻሩ ትግሬ አድፍጦ ቁጭ ባለበት ሀይልና ሀብት እያሰባሰበ በሚገኝበት ወቅት አማራ መተኪያ የማይገኝላቸውን ልጆቹን ይገብራል ሀብቱን ያወድማል ጎበዝ ከትግሬ ተንኮል መማር ብልህነት ነው ለሁለት ሊሰለነጥቁህ ነው። ፋኖ ወሬውን ቀንሰህ ጉልበት፣ አፍና፣ ህይወት ቆጥበህ አጥርህን ማጠባበቅ ነው። ዛሬ በወሳኝ ቁልፍ ቦታዎች ከኦሮሙማው ቀጥሎ ትግሬዎች ናቸው ተመስገን ጥሩነህ፣አቶ ዳንኤል ክብረት፣ አገኘሁ ተሻገር፣ደመቀ መኮንንን አማሮች ናቸው አትለንም በቁም ያሉት እንደ አሁኑ አገኘሁ ተሻገር ናቸውና። አቡነ ማትያስ ግራ ቀኛቸውን አይተው ምንም የማያመጣ መሆኑን ተገንዝበው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ኢትዮጵያን ያወገዘውን የትግሬን አባሰላማ መርቀው ከፍተዋል። እኝህ ሰው የኢትዮጵያ ወይስ የሀገረ ትግሬ ጳጳስ? ያወገዘ ይነሱ ብሎ የጠየቀ የለም። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አባቶችህ የሰሩትን ታሪክ እየመነዘርክ ጨርሰሀል ከቻልክ ልጆችህ የሚያነሱት ታሪክ ስራ ካልቻልክ ቢያንስ በባንዳነት አትሰለፍ እላይ ከተጠቀሱትና ከአብኖችና ከኢዜማ ውርደት ትምህርት ውሰድ። ይመችህ ነው አስ የሚሉት ነገር መጥቷልReply
ዘመነ የሚደነቅ ጀግና ነው። አይሳሳትም ግን ብሎ ማመን አይቻልም። ከአማራ አራጅና ግዙፍ ጠላት ጋር መምከር፣ እውነት ከመከረ፣ ያንን ጭካኝ ጠላት አያውቀውም ማለት ነው። እንደ በግ ካራጁ ጋር እየዋለ ነው ማለት ነው። የዛሬው የአገር መመሳቀል፣ የአገዛዝ ክልልና የአረመኔ፣ ዘራፊና አምባገነን ሕገ መንግሥት፣ የኤርትራ መገንጠልና ወደብ አልባ መሆን፣ የአማራውና የሌሎችም ወገኖቻችን ሞት፣ ስደት፣ መፈናቀልና ውርደት፣ ከረሀብ ጋር፣ ሁሉም የወያኔ ፈጠራ ነው። ዘመነ ከወያኔ ጋር መምከሩ ሞኝነት ነው።ይልቅስ፣ የፋኖ መሪዎች ፊውዳላዊ አመለካከታቸውን፣ ማን ከማን ያንሳል የሚል ደዌያቸውን ትተው፣ ሁሉም በእኩልነት፣ አንዱ ከሌላው ሳይበልጥ፣ ተሰባስበው እየተመካከሩ ፋኖን በጋራ በመምራት፣ መጀመሪያ ለአማራው ሕልውና፣ በተከታይ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ሉዓላዊነትና ደህንነት መቆማቸውና ዛሬ አብሯቸው የሚደማውን አርሶ-አደር የ2000 ዓመት ኋላ-ቀር ሞፈር-ቀንበር-ማረሻ አሻሽለው ከረሀብ ቢያወጡትና ቢያሳዩን ከጀግንነታቸውና ከሚደነቅ አርበኝነታቸው ጋር የሚመጣጠን ተግባር ይሆናል። የመሪነቱን ምርጫ ለአማራ ሕዝብና ለቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ውሳኔ ተውት ። ማን ምን እንደሠራ በነጻ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ይለያል። አለዚያ እርስ በርስ የምትጋደሉ ከሆነ፣ ከሰው አራጁ መንግሥቱ ኃይለማርያምና ከአገር በታኙ መለስ ዜናዊ የምትለዩት በምን ሊሆን ነው ? ዛሬ ኢትዮጵያን የሚያድነው ጎንደሬነት፣ ሽዌነት፣ ወሎየነትና ጎጃሜነት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ነው። ኔልሰን ማንዴላ ያደረጉትን አስታውሱ! ከማንዴላና ከወቅቱ የትግል ጉደኞቹ እውነት ታንሳላችሁ ማለት ነው?Reply
AS ኢትዮጵያንማ የሚያድናት ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ስብስብ ነው ኢትዮጵያዊነት እንደ ኮሶ መሪር ነው ብለው ትግሬዎች ሳያሰልሱ ለሰላሳ አመት ግተውታል ስለዚህ እንደተነገረው ጫንክብኝ ብሎ ሊጣላህ ይችላል ሌላው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሳይል አንተ ኢትዮጵያዊ ሁን ልትለው አትችልም ይህም ተልእኮ ለአማራው የተሰጠ አይደለም።ስለዚህ በጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች በህወአትና በኦነግ በተቀነባበረ ሴራ ሊጠፋ የተቃረበው አማራ ጥርሱን ነክሶ ከዚህ አስከፊ ዘመን በአሸናፊነት ወጥቶ ቆይቶ የኢትዮጵያዊነት ጥቅሙ ከገባቸው ጋር ታላቋን ኢትዮጵያ ያቆማል።ፋኖን በተመለከተ ድፍረት ጀግንነት ሳያንሰው በሀሳብ፣በስንቅና በትጥቅ የሚያግዘው ሳያጣ አንድነት በመጥፋቱ፣ጫካ እያለ ምቾትን በማስቀደሙ ፣ቀደም ሲል የተጣባው የሁለቱ ትግሬዎች ፍቅር አንቆ ስለያዘው ሁለት ወደፊት ሁለት ወደሗላ እየተመላለሰ ባለበት ረግጣል። ይባስ ብሎ የወታደራዊ መረጃዎችን ለስሙኒ ለቃቃሚዎች ቲክቶከሮች ክፍት አድርጎ ፋይዳ የሌለው ሰበር ዜና መስማት ከጀመርን ውለን አድረናል። መሪዎቹም በተለይም ዘመነ ካሴ ለሚዲያ ሲቀርብ ባለ ፭ ኮከብ የፔንታጎን ጀነራል መስሎ መታየትና ሼክስፒራዊ ዲስኩር መለያው አድርጎታል። ዛሬ ከብዙ ዲስኩር ሰው መስማት የሚፈልገው ብርሀኑ ጁላ የላከው ጦር ዱቄት ሁኖ ለወሬ ነጋሪ አልተመለሰም፣ጠቋሚ የአማራ ሚሊሽያ ተምበርክኮ ማሩኝ የሚልበት ቪዲዮ፣ የዩቲዩብ ስራ ፈት ዜና አጥቶ ስራ ውስጥ ለውስጥ የሚሰራበት ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ሲጀመር አንድ መንፈሳዊ ሰውና የነጻነት ታጋይ ነጋ ጠባ ሚዲያ ላይ ምን ይሰራል? ይህን እንድንተነፍስ ያደረገን ነገሮች ከልክ በማለፋቸው ነው ማን ከኔ በላይ የሚለው እብሪት ጋብ ብሎ በመተሳሰብና በመከባበር ይህን ቀን ካልገፋችሁ በሁለትና ሶስት ዘንዶዎች መከበባችሁን ልታውቁት ይገባል።(አብይ፣ኢሳያስ፣ህወአት)Reply
የደብረጽዪን መግለጫ የእቃ እቃ ጫዋታ ነው። ጥልቅ ተሃድሶ ይለናል። ስንት ጊዜ ነው የምትታደሱት? ጥልቀቱስ ምን ያህል ነው? በምድር ላይ ነገር ሁሉ የተማታበት እንደ ደብረጽዪን ያለ ነፎዝ የለም። የትግራይ ህዝብ በቃኝ እያላችሁ እንደገና በስሙ ለመነገድ ቀለም እየተቀባችሁ ብቅ ትላላችሁ። ስታሳዝኑ። መግለጫውን ረጋ ብሎ ለአዳመጠው ሃሳቡ እርስ በእርሱ የሚጋጭ የድንበር ጥያቄን ወራሪ ሃይል ከሚላቸው ጋር አጣምሮ ያነሳና በሌላ በኩል ከጎረቤታችን ከኤርትራ ጋር በሰላም ለመኖር የወሰነው ህዝቡ እንጂ እኛ ምንም የቀጥታም ሆነ የተዘዋዋሪ ግንኙነት አልፈጠርንም ይላል። ወያኔ እድሜ ልኩን የሚታወቅበት ምልክቱ ውሸትና ጭካኔ ናቸው። የፌደራል መንግስቱ በሃራ መሬት ያሉትን እያስታጠቀ ነው ይላል። እናንተ በሱዳንና በኤርትራ መሬት ስልጠና እየወሰዳችሁ አይደለም እንዴ? እንደገና ህዝብ ለማስጨረስ ከሻቢያ ጋር ቂጥ መግጠም ምን የሚሉት የፓለቲካ ስልት ነው? ግን ለወያኔ ጊዜው መሽቷል። የትግራይ ልጆች ነቅተዋል። ለዚህ ነው ከበፊት ጀምረን ወያኔን የሚፈነግለው ራሱ የትግራይ ህዝብ እንጂ ከውጭ የሚመጣ ሃይል አይሆንም ያልነው። ጥቂት ፍርፋሪ ለቃሚዎች በየድህረ ገጽና በዪቱቭ የሚሉትን ለሰማ አዎን በትግራይ ሁሉ ነገር ሰላም ነው። ግን የወያኔ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ሻግቷል። ሰሚ የለውም። እርስ በእርሳቸው የመከፋፈላቸውም ሁኔታ የሚያሳየው የጊዜአቸውን መምሸት ነው። ነፍሱን በጨርቅ ቋጥሮ የሚዞረው ደብረጽዪን በጽ/ቤቱ ሳይቀር የማምለጫ በር ምድር ለምድር ያስቆፈረ በመድረክ ላይ የሚደነፋ እልፍ የትግራይ ልጆችን አካለ ጎደሎ ባደረገና በጨረሰ ጦርነት የማገደ ግለሰብ ነው። ቁሞ መሄድ በምድሪቱ ፍትህ እንደሌለ ያሳያል። ያለፈው የመከራ ዶፍ አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ ታድሰናል እያለ እንደገና ሰውን ለሞት ያዘጋጃል። 50 ዓመት ሙሉ በትግራይ ህዝብ ስም እንደነገድ መኖር የማይሰለቻቸው የፓለቲካ ገልጃጆችና ቆረቆንዳዎች ዛሬም በመሸ ሰአት የሞት ጥሪያቸው አልቆመም። በሌላ መልኩ የፋኖ/የኦነግና የሌሎችም መሳሪያ አንግቦ እንዘጥ እንዘጥ ማለት ምንም አይነት ለውጥ ለህዝብ አያመጣም። ለጊዜው የከፋውና የከረፋው፤ ሥራ በማጣት ከተማ ለከተማ የሚያውደለድለውን አሰባስቦ ሃገር መሪ መሆን አይቻልም። ሃገር የምትመራው በመሳሪያ አፈሙዝ ስልጣን በወጡ ስብስቦች መሆንም የለበትም። ያን ታሪክ በደርግና በወያኔ አይተነዋል። የቁልቁለት መንገድ ነው። መንገድ እየዘጉ፤ ህዝብ እየዘረፉና እያፈኑ፤ የህዝብ መገልገያዎችን እየዘረፉና እያቃጠሉ የምንታገለው ለሃገርና ለህዝብ ነው ቢሉን የሚሰማ ጀሮ የለንም። የሚያሳዝነው ከወያኔና ከሻቢያ ጋር አብረን እንሰራለን በማለት የፋኖ ሰዎች ሲናገሩ መስማት ይዘገንናል። ሻቢያ ኢትዮጵያን ካጠለሹና ካፈረሱ ሃይሎች ቀዳሚው ነው። የወያኔ ክፋትም ያው የነፍስ አባቱን የሻቢያን ምክር ተከትሎ ለ27 ዓመት ሃገሪቱን የአፓርታይድ መንደር አድርጓታል። ኸረ ስንቱ ይወራል ከእነዚህ ሃይሎች ጋር ነው ፋኖ አብሮ የሚሰራው? በዘሩና በቋንቋው የተሳከረው የሃበሻ ፓለቲካ ይኸው እንሆ ዛሬም የኦሮሞ ባለወረፋዎች ያዙኝ ልቀቁኝ ይሉናል። ግን ያም አያዋጣም። ብልጽግናም እንበለ ፍርድ ያሰራቸውን የፓለቲካ እስረኞች መልቀቅ አለበት። በምድሪቱ ላይ ሰው በዘሩና በቋንቋው እየተለየ ግፍ እንዳይደርስበት የወያኔ ህገ መንግስት መፕወዝ አለበት። ያ እስካልሆነ ድረስ ከፋኝ እያለ በዚህም በዚያም ጥይት የሚያጮኸውን የሃበሻ ቁጥር መቀነስ አይቻልም። ስርቶ ከማደር ይልቅ ዘርፎ ማደር የመኖሪያ ብልሃት ሆኗልና! በመጨረሻም እናንተ በውጭም በውስጥም ያላችሁ የብልጽግና ፍጻሜ ለማየት የምትሹ ታጣቂዎችና የወሬ አናፋሾች ብልጽግና ቢፍረከረክና ቢያበቃለት ሃገሪቱ ስለሚገጥማት ውጥንቅጥ ቁጭ ብላቹሁ አስልታቹሁታል? ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ አውጣ እንዳይሆን ነገሩ ያስፈራል። መሆን ያለበት በሰከነና በተሰላ መልኩ የውጭና የውስጥ ታዛቢዎች በሚገኙበት ምርጫ ተደርጎ በሰላም ስልጣን ህዝብ ለመረጠው ማስረከብ ምንም አማራጭ የማይገኝለት መንገድ ነው። ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱ ሃይሎች ጋር ቂጥ ገጥሞ የምንታገለው ለኢትዮጵያ አንድነትና ለህዝቦች ሰላም ነው ማለት ራስን ማታለል ይሆናል። በጠበንጃ ሃይል የሚመጣ ለውጥ ለማንም ለምንም አይጠቅምም። ህዝባችን ሰላም እንዲያገኝ ተመካከሩ/ሰላምን ፍጠሩ። መገዳደል ይብቃ!Reply