ዜና ታስሮ የነበረው ኤርሚያስ አመልጋ ተፈታ February 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ የኢትዮጵያ አስተዳደር በሃገሪቱ ውስጥ የሕወሓት ነጋዴዎች ካልሆኑ በስትቀር ሌሎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው በሃገራቸው ነግደው እንዳይበሉ ከፍተኛ ምቀኝነት እንዳለበት በተደጋጋሚ መዘገቡ አይዘነጋም። ከዚህ Read More
ዜና አዜብ መስፍን የአዲስ አበባ ከንቲባ? February 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የቀድሟ ቀዳማዊ እመቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከዚህ ቀደም በምርጫ ትወዳድርበት የነበረውን የትግራይ ክልል በመተው በአዲስ አበባ ከተማ ለምርጫ እንደምትቀርብ ከወደ አዲስ አበባ የመጡ Read More
ዜና አበበ ገላው ተጫማሪ የግድያ ዛቻ ደረሰው February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ አበበ ገላው ተጨማሪ የግድያ ሙከራ ዛቻ እንደደረሰው በጎግል ቮይስ በኩል በድምጽ ማስረጃ አቀረበ። “አበበ ደምህን እንጠጣዋለን፤ ከኛ የትም አታመልጥም” ሲል አስፈራሪው ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ደራሲው ያልተገለጸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን አሳፋሪ ፊልም “ጀሀዳዊ ሃራካት” February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ Yonas Haile ውሸትን ማቀናበር ልማዱ አድርጎ የያዘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዛሬም ደራሲያቸው በውል ያልተገለጹ ድራማዎችን ማቅረቡን ቀጥሎበታል፡፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሙሲሊሞችን ጥያቄን ለመቀልበስ የተቀነባበረው ጀሃዳዊ ሀራካት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥያቄዉ የሃይማኖት ሳይሆን የሰብዓዊ መብት ጥያቄ ነዉ ! አማኑኤል ዘሰላም February 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com የካቲት 8 2013 ምንጩ ሳዉዲ አረቢያ የሆነው፣ ከነዳጅ በሚገኝ ሚሊዮን ዶላሮች የሚደገፈውና መረቡን በአለም ዙሪያ ሁሉ የዘረጋዉ፣ የዋሃቢዝም የእስልምና አክራሪነት፣ Read More
ዜና በፊፋ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ አለች February 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፊፋ ወርሀዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ ኢትዮጵያ አራት ደረጃዎች ዝቅ ማለቷን የፊፋ ድረ ገጽ አስታወቀ። ብሄራዊ ቡድናችን በደቡብ አፍሪካው አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎው ያስመዘገበው ደካማ Read More
ዜና የአቡነ ሳሙኤል ጉዳይ የሲኖዶሱን አባላት በትውልድ ሃገር እንዲቧደኑ እያደረገ ነው February 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የዘ-ሐበሻ ምንጮች ስለ 6ኛው ፓትርያርክ ምርጫ ዛሬ የደረሱባቸው መረጃዎች) ሥርዓቱ ያዘጋጃቸው ኃይሎች “ሆን ተብሎ በሕዝብ የተመረጡ ለማስመሰል” በቡድንም ሆነ በተናጠል 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤል Read More
ኪነ ጥበብ ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዩሱፍ ኢትዮቲዩብ ነፃነት መለሰ ወደ ሙዚቃው አለም የተቀላቀለችው በ 1977 ዓ.ም ሲሆን በጊዜው ባሳተመችው “ይላል ዶጁ” በተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ የበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎችን ቀልብ መሳብ Read More
ነፃ አስተያየቶች በደመ ነፍስ የምትነዳ ሀገር – February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወልደማርያም ዘገዬ አንድ ምራቅ መዋጥ የጀመረ የ28 ዓመት ወጣት የኑሮ አጉራ ቢጠናው ጊዜ ወደ ጠንቋይ ቤተ ይሄዳል፡፡ ለአጋፋሪው ሣንቲም ቢቴ ቦጨቅ ያደርግና ወረፋውን አፋጥኖ Read More
ዜና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ደቀ መዛሙርት ዕጩ ፓትርያሪካቸውን አሳወቁ፤ ማህበረ ቅዱሳንስ? February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ቀደም ባለው ዜናችን ላይ መንግስት 6ኛው ፓትርያርክ አቡነ ሳሙኤልን ምርጫው ሳይደረግ መወሰኑን መዘገባችን ይታወሳል። በመንግስት ተላላኪው አባይ ፀሐዬ ሥር እየሠሩ ነው የሚባልላቸው የፓትርያርክ Read More
ዜና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በመንግስት የደረሰበትን አፈና አጋለጠ – ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ እንዳናደርግ ስብሰባ እንዳንሰበስብና ቋሚ አመራሮችን እንዳንመረጥ ተደርገናል ሲሉ የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ አዳራሽ በሰጠው Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስሊሙ መሪዎች የፍርድ ሂደት ለ10 ቀናት ተቋረጠ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከድምጻችን ይሠማ የኮሚቴዎቻችን የፍርድ ሂደት ለአስር ቀናት ተቋረጠ አቃቤ ሕግ ምስክሮች አለቁበት ‹‹ፍርድ ቤቱ ከዚህ በኋላ ምን ይሰራል? ውሳኔ እንደሆነ ከባለስልጣናት ወርዶ በኢቲቪ በኩል Read More
ነፃ አስተያየቶች ታገል ሰይፉ፡ ኢሕአዴግ ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ February 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ራሱን መከላከል የማይችል አብዮት እርባና የለውም” ሌዋታን…ኢ. ህ. አ. ዴ. ግ. ካምፕ ውስጥ ያደገው አውሬ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ከሰሞኑ ገጣሚ ታገል ሰይፉ ሃገር ቤት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቦይ ስብሐት ነጋ ‹‹ይሰቀሉ፣ ሞት ይገባቸዋል!›› የሚል የበቀል መንፈስ ከወዴየት ነው!? February 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን አቦይ ስብሐት ባለፈው ሳምንት ‹‹ከላይፍ›› ወርኻዊ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ሰላም ሰላም የማይሸት፣ ፍቅርን የተራቆተ፣ የይቅር ባይነት መንፈስ ፈፅሞ የተለየው፣ በቀልንና ጥላቻን የሚሰብክና Read More