ዜና በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! April 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የተደረገው የአባይ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ወያኔ የተከራየውን አዳራሽ ተቃዋሚዎቹ ተቆጣጥረውታል!! ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ጭቅጭቅ ነበር። ተቃዋሚዎች አይገቡም በማለት የተጀመረው መክፈቻ በኋላ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን አምባሳደር አሳፍረው መለሱ (Video) April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአባይ ቦንድ ስም የወያኔ አምባሳደር በኖርዌይ የጠራችው ሕዝባዊ ስብሰባ እዚያው በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተሰናከለ። አዳራሹን የሞሉት ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን “ከአባይ በፊት የሰው መብት ይከበር” Read More
ነፃ አስተያየቶች ክፉን ሰውና ክፋተኝነትን እንዴት እናውቃለን? April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በ ይሄይስ አእምሮ ርዕሴ በጣም እንዳይጮኽብኝ ፈርቼ እንጂ ላደርገው አስቤና ፈልጌም የነበረው “ሰይጣንና ሰይጣናዊነት እንዴት ይታወቃሉ?” የሚል ነበር፡፡ ይህ ጽሑፌ በዚሁ ተመሳሳይ ጉዳይ ዙሪያ ባለፈው Read More
ዜና ! …… በለው ‘አውጫጭ’ ተጀመረ …….! April 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው የትግራይ ህዝብ በምርጫ ወረቀቶች የተለያዩ ኣስተያየቶች (ኣብዛኞቹ ስድቦች) በመፃፍ ህወሓትን ማስጠንቀቁ ፅፌ ነበር። ያኔ ባስቀመጥኳቸው ቁጥሮች ታድያ ‘ማኖ የነካሁ’ መሰለኝ። የህወሓት መሪዎች Read More
ዜና ለአቡነ ማቲያስ መመሪያ ሊሰጡ ሄዱ የተባሉት ኣባይ ፀሃየ ከደጅ እንዲመለሱ ተደረገ (ጥብቅ መረጃ) April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሦስት ኀይሎች የተደራጀው የጨለማው ቡድን ‹‹የኣባይ ፀሃዬን አመራር›› ያቀናጃል መመሪያው÷ የልዩ ጽ/ቤት፣ የውጭ ግንኙነት መምሪያ፣ ፕሮቶኮል፣ ጥበቃ ሓላፊዎችን ምደባዎች ይመለከታል ተብሏል (የሐራ ተዋሕዶ ዘገባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ማስተማር ወይስ ማደናገር? (ለተ/ሚካኤል አበበ የተሰጠ ምላሽ) April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታደለ መኩሪያ ስለ ሙስሊም ኢትየጵያውያን መሪዎች ለኢሳት ገንዘብ ማሰባስብ ዝግጅት ላይ መገኘትና ስለታማኘ በየነ የዋህ አነጋገር ተክለማካኤል አበበ ለአቀረበው ጹሑፍ ማስተባበያ የቀረበ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠላቶች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ/ም አንድን ታላቅ ሀገራዊ እንቅስቃሴ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ማለትም ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፤ ወጥ በሆነ መልኩ Read More
ነፃ አስተያየቶች “እያንዳንዱ ዜጋ ከራሱ ጋር ይነጋገር” – አርቲስት ታማኝ በየነ (በሎሳንጀለስ) April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በታምሩ ገዳ (ጋዜጠኛ) በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አስከፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ይቆም ዘንድ እያንዳንዱ ዜጋ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚገባው እና ከራሱ ጋር መነጋገር እንዳለበት Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ “መንግስት ለኔና ለቤተሰቤ ጥበቃ ያድርግልኝ” ሲሉ ተማጸኑ April 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሠውነት ቢሻው የተወሰኑ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በተለያዩ ጊዜዎች እያደረሱባቸው የሚገኘው ጫና ሥራቸውን በአግባቡ ለማከናወን እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው በመግለጽ ጫናው በእርሳቸውና Read More
ጤና ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ… April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና Read More
ዜና ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት Read More
ዜና የኢሕአግ ሰራዊት በዋልድባ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከወያኔው የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአፍሪካ አምባገነን መሪዎችና የብዕር ጀግኖቿ ጦርነት April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፍቅር ለይኩን ~ (fikirbefikir@gmail.com) ብዕር …፣ ብዕር …፣ የብዕር ኃይል ምንጊዜም ያሸንፋል!! (ናይጄሪያዊው የብዕር ጀግና ኬን ሳሮዊዋ) የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት Read More