Browse Category

ግጥም - Page 15

ለሁሉም ጊዜ አለው! የዓባይ ትንቢቱ ሲፈጸም – በገ/ክርስቶስ ዓባይ

ሐምሌ 22 ቀን 2012 ዓ/ም የጎጃም ሊቃውንት ተቀኝተው ነበረ የኢትዮጵያም እረኞች ሲያዜሙ ነበረ! ከሺህ ዓመታት በላይ ሲናፍቁ ቆዩ ሲይሞካሹት ኖረው፤ ቀሩ እንደ ለወዩ። እንዲህ ሲሉ ነበር፤ ዓባይም ሞላልሽ፤ ሞላልሽ! ያሰብሽው ሆነልሽ። ዓባይም
July 29, 2020

አቤት ውበት! (ዘ-ጌርሣም)

አመለ ለስላሳ መልኳ የሚያሳሳ ጉርብትና አክባሪ ወዳጅ የማትረሳ ባለትልቅ ታሪክ ገድል ያስነበበች ለጥቁር ዘር ሁሉ ትምሣሌት የሆነች በቅዱስ መጽሐፍት ስሟን ያስከተበች አቤት ውበት ! የብዙሃን እናት የቋንቋም ጎተራ ሰፊ ጫካ ለባሽ በሚያኮራው
July 20, 2020

ተቀበል በገና (ዘ-ጌርሣም)

ተቀበል በገና ስሜቴን ቃኝልኝ በአንተ ላንጎራጉር የማሲንቆ ቅኝት ስለሚያደናግር በማለት ልጀምር እንደሚከተለው የስሜቴን ቅኔ አንተው አስተካክለው ተቀበል በገና ስሜትን ለመግለፅ ትመቻለህና የጎረቤት አሣት ጫሪ ጥሎ ይሄዳል ፍንጣሪ የኔ ቤት ሲጋይ ያኔ ስቋል
July 18, 2020

ሥጋ አማረው ሆዴን (ዘ-ጌርሣም)

ሥጋ አማረው ሆዴን ሥጋ የት ተገኝቶ አንተ ትብስ አንች በተባባሉበት ክፉ ቀን ሲመጣ አብረው በቆሙበት በደጎቹ ዘመን በቁርጡ ተበልቶ የሙክት የጠቦት ብሎ እንዳልመረጠ ጎረቤት ሰብስቦ ዘመድ አዝማድ ጋብዞ ቀይና አልጫውን አስፈትፍቶ አቅርቦ
July 17, 2020

ተናገር መጣጥፍ (ዘ-ጌርሣም)

ተናገር ማህደር ተናገር ዝክሩ በዚያች በኛ ሀገር ከቀየ እስክ ደብሩ ተናገሪ ቋራ አንች ትንሽ ሰፈር ማነን አንደወለድሽ ያስከበረ ሀገር ተናገሪ ደግመሽ ማን እንደገደለው የት ላይ እንደሞተ ለምንስ ሽጉጡን ወደ አፉ ከተተ ተናገር
July 16, 2020

እውነት አንተም ኢትዮጵያዊ ነህ! – ወለላዬ ከስዊድን

አዎን ኢትዮጵያዊ ነኝ በለኝ መቼም አፍህ ከተግባርህ አይከብደኝም ካልሆንክም ግድ የለም እቅጩን ሀቁን ንገረኝ ያንተ ነገር ቁርጡ ይግባኝ። የኔነቴን የአገሬን ትዝታ የቀየው የአድባሩን ሽታ የፍቅሬን የአንድነት ጥላ ለዘመናት ያኖረኝን ከለላ ወዲያ ጥለኸው
July 16, 2020

ያለ ይመስለኛል (ዘ-ጌርሣም)

ያለ ይመስለኛል የጎደለን ነገር በታሪክ አውድ ላይ ቆይቶ የሚዘከር የምድር ልሂቃን ገና ያላገኙት በምርምራቸው ያልተወያዩበት ከእህል ከመጠጡ ከምንመገበው ወይም ከአየሩ እንደሁ ከምንተነፍሰው የዕድሜ ገደብ ሳይለይ ሁሉን አደንቁሮ ከፍቅር አብልጦ መርጧል አምባጓሮ እኛ
July 13, 2020

ሰው መሆን ይበቃል (ዘ-ጌርሣም)

ህይወት ተገብሮ ከአገሩ ተባርሮ የአገር ሀብት ጨምሮ በግፍ ተመዝብሮ ለስደት ተዳርጎ በአራዊት ተበልቶ እንደ እንስሳ ታርዶ ሳምባ ኩላሊቱ ሆድ እቃው ተሽጦ ባሀር ውስጥ ሰጥሞ ግፍን አጣጥሞ በጉልበታም ዱላ አከላቱን አጥቶ አንገቱ ተቀልቶ
July 7, 2020

ደህና ሁን ጨለማ – በላቸው ገላሁን

ደህና ሁን ጨለማ – ደህና ሁን ጥልመት ከዐባይ ውሃ ማማ – መጣብህ መብራት ከሰል ክረም ደህና – ጭራሮ እንጨት ችቦ ሊተካህ ነውና – የኤሌክትሪክ ሽቦ፤ ኩራዝ ሰንብች ደህና ¬– ሻማና ፋኖስ ፈንጥዢ
July 7, 2020

የከርሞ ሰው በለን (ዘ-ጌርሣም)

በትንሿ ዕድሚያችን መቶ በማትሞላው ስንቱን ውጣ ውረድ እንግልት አየነው ስንወድቅ ስንነሣ ስንጠቁር ስንከሣ መኖር ደጉ ነገር ራስን ያሳያል ገመናን ሳይሸሽግ ለታሪክ ያቀርባል አሮጌ ዓመት አልቆ በአዲሱ ሲተካ የትናንቱ ዛሬ ሲቀርብ ለትረካ የባሰ
July 4, 2020

ይድረስ ለሚመለከትህ ( እኔን ጨምሮ ) (ዘ-ጌርሣም)

አዕምሮህ በትቢት ተወጥሮ ልብህ በቅናት ነፍሮ እንባህ ጥላቻን ያበቀለ የቀረበውን አርቆ የወረደውን የሰቀለ ህዝብን ክህዝብ እያጣላህ የአሉባልታ ወሬ እያስፋፋህ የሰላምን ተስፋ ያጨለምክ የዕድገትና የሰላም ችግኝ የነቀልክ የግል ኑሮህ አልሳካ ቢል አገር ትጥፋ
July 3, 2020

ይታየኛል ( ዘ-ጌርሣም)

ይታየኛል ያ ቀን መምጣቱ እንደማይቀር ማስተዋል ከቻለ የዕይታው መነፅር ስሜቴ ተውገርገር ድምፅህን አሰማ ህልምህን ተናገር ቅዠትክንም ደርድር ምኞትክን አስረግጥ አድማጭ ድንገት ካለ በአዕምሮው ያመነ የተደላደለ ከአጥናፍ እስከ አጥናፉ ሰላም ሰፍኖ በአገር ፖለቲካው
July 1, 2020

ድሮ (ዘ-ጌርሣም)

ገና ልጆች እያለን ከየሠፈሩ ተጠራርተን ስነገናኝ ተነፋፍቀን ስንለያይ ተሸኛኝተን ጭቃ አቡክተን ውሃ ተራጭተን ስንጠራ አቤት( እመት) ብለን ለታላቆች ተላልከን ጉልበት ስመን ተመርቀን አደግን በወግና በሥርዓት ታንፀን ድሮ በታዳጊው አዕምሮአችን የሁሉ ቤት ቤታችን
June 26, 2020
Go toTop