ህልም አየሁ ፍቱልኝ (ዘ-ጌርሣም) ህልም አየሁ ተኝቸ በአደባባይ ቁሜ ተሟግቸ የመሐል ዳኛው ህግ ጠቅሶ አጥፊውን በጥፋቱ ወቅሶ ይመስላል ሊመክረው አለያም ሊያስተምረው ህዝብ ሞልቶታል አዳራሹን ለማዳመጥ ውሳኔውን ይግባኝ የማይኖረውን አቃቤ ህጉ ተነስቶ ግራና ቀኙን ቃኝቶ ጭብጥ ሃሳቡን September 5, 2020 ግጥም
ውረዱ ደፍራችሁ (ዘ-ጌርሣም) የዘር ፖለቲካ እያራመዳችሁ ተንኮልና ሴራን እያላመጣችሁ በተቃዋሚ ስም የተሰለፋችሁ የወገንን ጆሮ ያደነቆራችሁ የህዝብ ብሩህ ተስፋ ያደበዘዛችሁ በአንድነት መቆሙ ያስበረገጋችሁ ከሥልጣን በስተቀር ሌላ ያልታያችሁ እስከ መቸ ድረስ አለን ትላላችሁ ወጣቱን ተኩና ውረዱ ደፍራችሁ September 4, 2020 ግጥም
ወላፊንድ አሥተሳሰብ ካለን “እኛ ሰው ነን ።”ማለት ይከብደናል (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) ግጥም እንደ መግቢያ ይህ ግጥም ለሁለተኛ ጊዜ ፣ተሻሽሎ የተፃፈ ነው።ርእሱ ተቀይሯል።አንዳንድ ሥንኞች ላይም እርማት አድርጌባቸዋለሁ።ግጥሙ ፅሑፊን ያጠናክርልኛል ። ” ከጅብ ቆዳ የተሠራ ከበሮ…” እኔ ሰው አይደለሁም፣ዕወቅ ” ትግራዊ” ነኝ! እኔም” አማራ ነኝ።” September 2, 2020 ግጥም
ነውርና ፀያፍ (ዘ-ጌርሣም) ሰው በሰውነቱ ሊኖር ከተገባው ከነውርና ፀያፍ ዕርቆ ሲገኝ ነው ሲሰርቅ መብቱ ሲገድል ኩራቱ ሲዋሽ ባህሉ ነው መኖሪያው እንጀራው የነውርን ትርጉም ከማንም ካልሰማ መስታወት ፊት ቆሞ ራሱን ካላማ ነውር ሆኖት ውድቀት ፀያፍ በቁም September 1, 2020 ግጥም
ይድረስ ለዘመናችን ነፍሰ ገዳዮች !! – እሸቱ መለሰ | https://www.facebook.com/Balderassuporter/videos/1146662129067789/ ይድረስ ለዘመናችን ነፍሰ ገዳዮች !! August 31, 2020 ግጥም
ዕንባም አያብሰው (ዘ-ጌርሣም) ምን ያደርጋል ጆሮ ምን ያደርጋል እጅ ሁሉን የሚመዝን አዕምሮ ነው እንጅ እጅም ሥራ ይሥራ እግር ይራመድ ስህተት ላይ ይጥላል ቁጭ ብሎ መፍረድ ሲፈርዱ ለራስ ነው ነግ በኔ ላይ ብሎ ግፉ እንዳያስጠይቅ ትዉልድ August 26, 2020 ግጥም
እውን ኩሩዎች ነን? – ጠገናው ጎሹ ተብለን ብንጠየቅ ኩሩነት ምንድነው ? ኩሩው ሰውስ ማነው? እንዴት ብለን ይሆን ምላሽ የምንሰጥው? እንዲያው በደምሳሳው እንዳይሆን መልሳችን እስኪ ኩሩነትን በምሳሌ አስረዱን ብለው ቢጠይቁን እውን ወኔው አለን? ፊት ለፊት ላይ ወጥተን ብለን ለማስረዳት August 23, 2020 ግጥም
በነፍስህ ብታስብ ሥጋህን አውልቀህ! – በላይነህ አባተ ሥጋህን አውልቀህ በነፍስህ ብታስብ፣ ህወሀትና ወነግ ከንቱው ይህ አድግም፣ አጋድሞ እያረደ የጠጣ የሰው ደም፣ ሲኮነን የሚኖር በምድር በሰማይም፣ ችሎት ያልቀረበ ወንጀለኛ አይደለም? የአንተን ድሎት ሳይሆን ሰማእትን ብታስብ፣ ይህ አድግ የሚባል የጭራቅ ሥብስብ፣ August 22, 2020 ግጥም
እመኝለት ነበር (ዘ-ጌርሣም) አረመኔ ባይሆን ሰው ክፉና ጨካኝ እመኝለት ነበር አንድ ሽ ዓመት ቢያገኝ አንድ ሞት አይደለም ብዙ ሞትን ይሙት አዛኝ ልብ እርቆት ስለሌለው አንጀት በልቶ ካልጠገበ አይቶ ካልጠገበ ሰርቆ ካልጠገበ ዘርፎም ካልጠገበ ለተገኘው ሁሉ August 21, 2020 ግጥም
ሰውነት ውሀ ነው! – በላይነህ አባተ ደም በስብከት አጥቦ ሟችን እሚረሳው፣ አቢይ ጉድጓድ ሲምስ ዝምሎ እሚከተለው፣ በጅ የማይጨበጥ ሰውነት ውሀ ነው፡፡ ሲክብ እንደ ደለል ሲያፈርስም እንደ ጎርፍ፣ ሰውነት ውሀ ነው ቦይ ሲያገኝ እሚፈስ፡፡ በስድስተኛው ቀን መለኮት ሲፈጥረው፣ ቀጥ August 17, 2020 ግጥም
“መከላከያ” (ለወላይታ ወገኖቼ) እውን እንደ ስምህ፣ ቢሆንማ ግብርህ፣ አገርን ከጠላት፣ ወገንን ከጥቃት፣ መከላከል ነበር፤ የጀግንነት ስራ፣ ዘወትር ስምህን በክብር የሚያስጠራ፤ …መብት ጠያቂዎችን፣ ንጹሃን ዜጎችን፣ እጃቸውን አጣምረው፣ ባዶአቸውን ቆመው፣ አልሞ መረሸን… አረመኔ ተግባር የፈሪ ዱላ ነው!! August 17, 2020 ግጥም
የአርባ ቀን መታሰቢያ ለአርሲና ባሌ ሰማእታት ሁለት ቦታ ቀብርህ ቀብርህ ሁለት ቦታ የት ይቁም ሐውልትህ ተዝካርህ የት ይሁን አመድ ሆኗል ቤትህ ዝክሩን ማን ይደግስ ታርደው ልጅ እናትህ ቀብርህ ሁለት ቦታ ደም ሥጋ አጥንትህ ከፊሉ ጅብ ሆድ ውስጥ ከፊሉ August 9, 2020 ግጥም
ምነው ምነው ? ( ዘ-ጌርሣም) ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰሙት ያሰማ ግልፅ እኮ ነው ነጋሪም አያሻው ኢትዮጵያ በችግር ህዝቧ በቸነፈር በሽታ ድህነት ሲፈራረቁባት ሲወረወርባት ከያቅጣጫው ሾተል (ጦር) ከፊሉ ከጠላት ቀሪው ባገር በቀል እንቅልፍ የላቸውም አዘቅት ውስጥ ሊጥሏት አሸክመው August 4, 2020 ግጥም
መስሎህ ነበር (ዘ-ጌርሣም) የረጅም ጊዜ ተንኮላቸው ሳይገባህ አጀንዳቸውን ሳታነብና ሳይረዳህ በቋንቋና በባህል አሳበው መገንጠል አለብህ ብለው አታለው አንድ ርምጃ ወደፊት አራት ርምጃ ወደኋላ ስበው የልጆችህን ዕድል አጨልመው ያንተንም ህይወት አደንቁረው ከአቅምህ በላይ ክቡር ብለው ከህዝብ July 29, 2020 ግጥም