September 3, 2021
14 mins read

ነፍስይማር፣ ሃገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም!!! የዲያስፖራ ትብብር ለኢትዮጵያ ህልውና!!! – ፀ/ት ፂዮን

dia

ምርኮኛ፣ ሰብልዬ ቢጫ ለባሽ፣ ክንፈ ዳኘው፣ ስብሃት ነጋ፣ ቅዱሳን ነጋ፣  አባይ ወልዱ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣አብርሃም ተከስተ፣ተክለወይኒ አሰፋ፣ሰለሞን ኪዳኔ፣ገብረመድህን ተወልደ፣ወልደጊዬርጊስ ደስታ፣ ወዘተ

በሞት ወይም በህይወት የሚፈለጉ ቀይ ለባሽ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ጌታቸው አሰፋ፣  ጌታቸው  ረዳ፣  ጻድቃን  ገብረትንሳዔ፣  ሞንጆሪኖ፣  ቴድሮስ አድሃኖም፣ ስዬ አብርሃ፣  ብርሃነ  ገብረክርስቶስ፣  ተክለብርሃን  ወልደአረጋይ፣  ወዘተርፈ

ነፍስይማር፣  አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ፣ ጥቁር ለባሽ ስዩም መስፍን፣አባይ ፀሐዬ፣አስመላሽ ወልደስላሴ፣ዘርዓይ አስግዶም፣ሴኩቱሬ ጌታቸው፣

tplf people

ዘር ቆጣሪ!!!

አጥር አጣሪ!!!

‹‹የማትረባ ትህነግ ዘጠኝ ትወልዳለች

ልጆቾም ያልቃሉ እሷም ትሟታለች››

‹‹የህወሓት/ማሌሊት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ሌላ አማራጭ መንገድ የማያውቁ  በስታሊናዊ  ጨካኝ  አስተሳሰብ  ተኰትኩተውና  እንደ  ዓሳራ  ግመል  ፊታቸውን  ተሸብበው  ያደጉ ናቸው:: መለስ ዜናዊም ብልጥ ነው:: ሆን  ብሎ  የህወሓት/ማሌሊት  ሶፍት  ዌር  ፕሮግራም  በጭንቅላታቸው  ውስጥ  የገጠመላቸው  ስለሆኑ  ከዚያ  አጥር  ወጥተው ሌላ ሰፋ ያለ ዓለምና ሳይንስ የሚያዩበት መነፅር የላቸውም:: ቢተኩሱም! ቢነግሱም! ቢማሩም  ያው ናቸው ምንም አይለወጡም:: ቀደም  ብሎ  በአእምሮኣቸው   ከተገጠመላቸው  የሶፍት ዌር ፕሮግራም ውጭ  ሌላ የሚያውቁትና  የሚናገሩት  ሰላማዊ ቋንቋ የላቸውም:: ሁሉ ጊዜ “አካኪ  ዘራፍ!!  በለው  ምስሰው!! – ያዘው ልቀቀውየሚሉትን ቃላቶች ብቻ ናቸው በአእምሮኣቸው የሚታዩባቸው:: ሕግ አይገዛቸው! ባህል አይገዛቸው! ታሪክ አይገዛቸው! ሀይማኖት አይገዛቸው! ጊዜ  አይለውጣቸው!   ዕድሜያቸው  ልክ አንድ  ዓይነት  መዝሙር  እየዘመሩ  ጭንቅላታቸውን  በማሌሊታዊ  ሰይጣናዊ  አስተሳሰብ  እንደተቆለፈ ያልፋሉ:: በመሆኑም  አሁን  እየታየ  ያለው  ትልቁ  አሳሳቢ  ጉዳይ  የህወሓት  መሪዎችና  ካድሬዎቻቸው በማሌሊት  ሶፍት ዌር ፕሮግራም  መደንዘዛቸው  ብቻ አይደለም ችግሩ:: ነገር  ግን  ከጫካ  ይዘውት  የመጡት መድሃኒት አልባ በሽታ ወደ ሌሎች ክልሎችም በፈጣን ሁኔታ እየተዛመተ መምጣቱ ነው:: ስለዚህቤቱን  ሳይቃጠል  በቅጠልእንደተባለው  እኛም  በተራችን   ሳንታመም  የመከላል ዘዴ መፍጠር ይኖርብናል፡፡”››  አንድ  የትግራይ  ተወላጅ  ምሁር  ከዓመት  በፊት  በአንድ  ህዝባዊ  ስብሰባ ላይ ተገኝተው ያደሩት ንግግር፡፡

የሞቱ ሦስት የትህነግ መስራቾች ውስጥ፣Three TPLF founding leaders were killed on 13 January:

  • ስዩምመስፍን፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩ   Seyoum Mesfin, a former foreign minister,
  • አባይፀሐዬ፣ የፌዴራል ጉዳዬች ሚኒስትር የነበሩ Abay Tsehaye, a former federal affairs minister.
  • አስመላሽወልደስላሴ፣ የፓርላማ አባል የነበሩ Asmelash Woldeselassie, an ex-parliamentary
  • ዘርዓይ አስግዶም፣አበበ አስግዶም Zeray Asgedom and Abebe Asgedom, two other core members of the TPLF, were also killed during the military operation.
  • ሴኩቱሬጌታቸው፣ ዳንኤል አሰፋ They included TPLF spokesperson Sekoture Getachew and Daniel Assefa, the former head of the Tigray Finance Bureau.

የተማረኩ የትህነግ አመራር የነበሩ

  • ስብሃትነጋ፣  የትህነግ መሪ የነበሩ ከ1979 እስከ 1989እኤአ Head of the TPLF from 1979-1989,
  • አባይወልዱ፣ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዜዳንት የነበሩ President of the Tigray Region from 2010 to 2018.
  • አብርሃም ተከስተ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር የነበሩEthiopia’s Minister of Finance and Economic Cooperation (MoFEC) in 2016.
  • ኬሪያ ኢብራሂም፣ የፌዴሬሽንምክር ቤት አፈጉባኤ የነበሩThe former speaker of the House of Federation and TPLF central committee member

The other nine members who were arrested include Teklewoini Assefa, former CEO of the Relief Society of Tigray (REST), Solomon Kidane, the former head of the Tigray Urban Development Bureau, Gebremedhin Tewolde, the former head of the Tigray Trade Bureau, and Woldegiorgis Desta, the former head of the Tigray Transport Bureau.

  • ተክለወይኒአሰፋ፣ ማሕበራዊ ረዲኤት ትግራይ or ማረት መሪ የነበሩ Teklewoini Assefa, former CEO of the Relief Society of Tigray (REST),
  • ሰለሞንኪዳኔ፣ የትግራይ ክልል የከተማ ልማት ኃላፊ የነበሩ Solomon Kidane, the former head of the Tigray Urban Development Bureau,
  • ገብረመድህንተወልደ፣የትግራይ ክልል የከተማ የንግድ ቢሮ  ኃላፊ የነበሩ Gebremedhin Tewolde, the former head of the Tigray Trade Bureau,
  • ወልደጊዬርጊስደስታ፣ የትግራይ ክልል የትራንስፖርት ኃላፊ የነበሩ Woldegiorgis Desta, the former head of the Tigray Transport Bureau.

Others include Abadi Zemo, former Ethiopian Ambassador to Sudan, Kidusan Nega, the former speaker of the Tigray Regional State Council, Tedros Hagos, the former president of the Meles Leadership Academy, Mihret Teklay, legal advisor of the Tigray Regional State Council, and Berhane Adem Mohammed, a property and procurement business process owner.

  • አባዲዘሙ፣ የሱዳን አንባሳደር የነበሩ Abadi Zemo, former Ethiopian Ambassador to Sudan,
  • ቅዱሳንነጋ፣የትግራይ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ የነበሩ  Kidusan Nega, the former speaker of the Tigray Regional State Council,
  • ቴድሮስሃጎስ፣ የመለስ የአመራር አካዳሚ ፕሬዜዳንት የነበሩ Tedros Hagos, the former president of the Meles Leadership Academy,
  • ምህረትተክላይ፣ የትግራይ ክልል መንግሥት የህግ አማካሪ የነበሩ Mihret Teklay, legal advisor of the Tigray Regional State Council,
  • ብርሃኑአደም፣ የንብረትና የጫረታ ቢዝነስ ሂደት ባለቤት የነበሩ Berhane Adem Mohammed, a property and procurement business process owner.

ትህነግ ወንበዴ የቴሌኮሙኒኬሽን የማሠራጫ ቌቶች፣ የመብራት ኃይል የኤሌትሪክ ማሠራጫ ቌቶች፣ ግድቦች፣ በማውደም የትግራይ ህዝብን፣ የአማራ ህዝብንና የአፋር ህዝብን በጨለማ ውስጥ እንዲኖሩ አድርጎል፡፡ የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ተቆማትን በማውደሙ ዜጎች አገልግሎት እንዳያገኙ አድርጎል፡፡ እናቶች እህል ወፍጮ ቤት እንዳያስፈጩ ፈርዶባቸዋል፡፡ እንጀራ ጋግረው እንዳይበሉ አድርጎል፡፡

የትህነግ ወንበዴ  በአማራና በአፋር ክልሎችድልድዬች፣መንገዶች፣ የኤሌትሪክ ባቡር መሥመሮች፣ የውኃ ማከፋፈያ ጋኖች፣ የኢንዱስትሪ ዞኖች፣ ፋብሪካዎች ወዘተ እያወደመ ይገኛል፡፡ መሰረተ-ልማቶቹን መጠበቅ የሁሉም ተጠቃሚ ዜጎች የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ ካለዛ የመብራት አገልግሎት የለም በጨለማ ውስጥ እኖራለን፣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት የለም፣ ንጹህ ውኃ የለም፣ ድልድዬች ከሌሉ መንገዶች አያገናኙንም፡፡

ትህነግ ወንበዴ  መኪኖች ይቃጠላሉ፣ ቤቶች ይጋያሉ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ይቃጠላሉ፣ ወዘተ ብዙዎቹ እቃዎች ከባህር ማዶ የውጭ ምንዛሪ በዶላር፣ በፓውንድ፣ በዩሮ ወዘተ ተገዝተው የመጡ በመሆኑ በቀላሉ መተካት አይቻልም፣ ልንጠብቃቸው ግድ ይላል፡፡

በትግራይ፣ አማራና በአፋር ክልሎች የሚገኙ ከ1,420,000 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሃያ ሽህ) ተማሪዎች  በተለያዩ ደረጃዎች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ገበታቸው ተፈናቅለዋል፡፡

በትህነግ ወሮበላ ቦዘኔ ቡድን በጦርነትቱ ሳቢያ በትግራይ ክልል ውስጥ ከተፈናቀሉትና ለችግር ከተጋለጡት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተጨማሪ በአፋርና በአማራ ክልል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ተፈናቅለው የረድዔት እርዳታ ማግኘት ባለመቻላቸው የተነሳ ዲያስፖራው ለወገኖቹ እንዲደርስ ጥሪ ተላልፎል፡፡

የትህነግ ወንበዴዎች ሆስፒታል በመዝረፍና በማውደማቸው እናቶች ከቤታቸው እንዲወልዱ ተገደዋል፣ ህጻናት በህክምና እጦት ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በጦርነቱ ብዙ ዜጎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ያለህክምና በመሰቃየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ትህነግን ወሮበላ ልናስቆመው ይገባል፡፡

የትህነግ ወንበዴ  በአማራና በአፋር ክልሎች የቤት እንሰሳትን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎል፡፡

የትህነግ አሸባሪ ቡድን በጦርነቱ በመሸነፉ ወደ ‹‹አጥፍቶ መጥፋት›› ስልት  ተሸጋግሮል ስለዚህ ኢትዮጵያዊን የሃገሪቱን ዋና የኢኮኖሚ መሠረተ-ልማቶች ቀን ከሌት ዘብ የመቆምና የመጠበቅ ኃላፊነት አለብን፡፡ በኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ አዲስአበባ፣ ናዝሬት፣ አዋሳ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረብርሃን፣ ሃረር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ጋምቤላ፣ ጅጅጋ፣ ሰመራ ወዘተ ከተሞች በወጣቶች ቀን ከሌት መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡  ይህን ለማድረግ ከጦርነት ኢኮኖሚ በአስቸኳይ ተላቆ፣ ኢኮኖሚያችንን በአፋጣኝ ማሳደግ ይኖርብናል፡፡

በሃገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም!!! በሚል አርቲስት ታማኝ በየነ ገንዘብ በማሰባሰብ በትህነግ ፀረ ህዝብ ጦርነት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመርዳት ‹‹የዲያስፖራ ትብብር ለኢትዮጵያ ህልውና›› ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቆል፡፡ ዲያስፖራው ወገናችን አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ የትህነግ የጦር አበጋዞች መጨረሻ በአጭር ጊዜ ድባቅ መተን ወደ ልማታችን መመለስ ታሪካዊ ኃላፊነት አለብን፡፡ የትህነግ ወሮበላ ሽብርተኛ ቡድን የሠራዊት ‹‹ጀነራል መኮንኖች›› እንዳይታወቁ አንገታቸውን በመቁረጥ ቀብረዋቸዋል ብዙዎቹም ተማርከዋል፡፡

 

ድሉ የሠፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው!!!  ዓለም ተሸዐተ!!! The Game is Over.

በሃገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም!!!

‹‹የዲያስፖራ ትብብር ለኢትዮጵያ ህልውና››

የትህነግ የጦር አበጋዞች መጨረሻ ደርሶል!!!

አንድ ለናቱ የታማኝ ሚዲያ ሺህ የትግራይ ሚዲያ ሃውስና ዲጂታል ወያኔን ያስከነዳል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

Go toTop