February 23, 2023
10 mins read

የወያኔና ኦሮሙማ የጸረ አማራ ጥምረት ፍጥጥሞሽ (እውነቱ ቢሆን)

tplf and OLF 1 1 1

አሁን ወያኔና ኦሮሙማ በአማራ ላይ ተጣምረው ተማምለው አንድ ሆነዋል፡፡ ተጋብተዋል፡፡ የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናቸው፡፡ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነቱ በሴራ አስፈጅተው ሁለቱ አሁን ፍንደቃ በፍንደቃ ላይ ናቸው ፡፤ደስታ በደስታ ላይ ናቸው፡፡

ስምምነታቸውም ይህንን ይመሳላል፡፡

(በነገራችን ላይ እኔ በተወድኩበት አካባቢ ፍጥጥም ማለት በውል የታሰረ፣ ስምምነት ማለት ነው፡፡ አፈጣጠሚዎቻቸው ደግሞ ኢትዮጵያ በ1950ወቹ በጸረ ኮሎኒያልስት ትግሉ ዘመን ጠንካራ እንደነበረች ሁሉ ወደዚያ ጥንካሬዋና አንዲነቷ እንዳትመለስና እንዲትበታተን ለማድረግ ታጥቀው የተነሱ በጣት የሚቆጠሩ ምእራባዊያን አገሮች ናቸው፡፤)

የፍጥጥሙ ይዘት፦

ወያኔ ወልቃይትንና ራያን ከአማራ እንዲወስድ ፡፡ ኦሮሙማም በበኩሉ አዲስ አበባን እንዲጠቀልል፡፡ ከዚያም መለስ ዜናዊ ወደቤንሻንጉል የከለለውን የመተክል የአማራ መሬት፣ በሸዋም ደራንና ብሎም አጣየን ከሚሴን ኦሮሙማ እንዲወስድ ስምምነት አድርገው ተፈጣጥመዋል፡፡

ወሎን ሰሜን ኦሮምያና ደቡብ ትግራይ ብለው ካርታ ሰርተዋል፡፡

ይህ ሲሆን ቅር የማይለው የአማራ ሆዳም ስብስብ ብአዴንም ስለስምምነቱ ትንፍሽ ያላት ነገር የለችም፡፤ ዱሮስ ምን ሊተነፍስ??

የሚገርመው ይሄው ፍጥጥማቸው መላውን 46 ሚሊዮኑን አማራ ደም ስሩን ነክቶታል፡፤ አበሳጭቶታል፡፤ አንድ አድርጎታል፡፤ይበልጥ በህቡእም በግልጽም ጠንክሮ እንዲደራጅ ረድቶታል፡፡ በየእለቱ የሚፈጸምበትም ግፍ አማራውን ይበልጥ አንዲነቱን እንደ ብረት እድጠነከር አድርጎታል፡፡

አሁን ቁርጡ ቀን መጥቷል፡፡

ወልቃይት ያለው ሰው አህያው ደመቀ መኮንን ሳይሆን ነበልባሉ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነው፡፤ ይህንን እውነታ ሁሉም የዘነጉት ወይንም የናቁት ይመስላል፡፡ አማራው ወልቃይት ወይንም ሞት ብሎ ወስኗል፡፡

የምን ሪፍረንደም የምን ሽምግልናና የምን የማታለል ፖለቲካ???

እውነታው ይህ ነው፡፡ እርሱም ከተከዜ ወድህና ወዲያ ነው፡፡ አለቀ!! ደቀቀ ፤

ይህ የፈለገውን ጊዜና መስዋትነት ሊወስድ ይችላል፡፡ ይህ ትግል አጭር ቀናትን ፣ ትንሽ ወራትን ወይንም አያሌ አመታትን ወይንም አያሌ አስርተ አመታትን ሊወስድ ይችላል፡፤ ወልቃይትና ጠገዴ፣ ራያ ፣መተከልና ደራ የአማራ መሬቶች ናቸው፡፤ ለአማራው ርስቶቹ ናቸው፡፤ ወሎም ወሎ ነው፡፤ ወሎ (በጥንት ስሙ ላኮመልዛ) የአማራ የደምስርና የአማራ መገኛ ነው፡፤ አማራ ሳይንትን የት እንደሆነ አያዉቁትምን?? አማራ ሳይንት ማለትስ ምን ማለት እንደሆነ አያዉቁትምን???

የኢትዮጵያ መኖር አለመኖር እንቆቅልሹ የሚፈታው በወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያዊነት መቃብር ላይ የኦሮሚያ ኢምፓየርን መመስረት ግቡ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው መርህ የለሹና ከእውቀት የጸዳው እንደዚሁም በመዋሸትና በመቀደድ ብቻ ምሁር ለመምሰል የሚዋትተው ጀዝባው አብይ አህመድ አሊ  የኦሮሞ የባለይነትን የሚያቀነቅኑ የተለያዩ የኦሮሙማ ክፍልፋዮች ከጀርባው አሉት፡፡ ይህ ሁሉ  እንዳለ ሆኖ ከፍጥጥሙ ያፈነገጠና በተለይም በውጭ ያሉት አለቆቹ ካዘዙት ውጭ የምትደረግ ቅንጣት ነገር የለችም፡፡

ግዲያወቹንም ፣ጭፍጨፋወቹንም፣ ዘረፋወቹንም፣ሌብነቶቹንም ሁሉንም የጥፋት ድርጊቶች በሙሉ አውሬው አብይ  ያውቃቸዋል ብቻ ሳይሆን  እርሱ ከላይ ሆኖ ይመራቸዋል፣ ይፈጽማቸዋል፣ ያስፈጽማቸዋልም፡፡

አሳዳጊ የበደለውና ምናልባትም ወላጆች በህይወት ኖረው ብሆንና የሚሰራውን ቢያዩ የሚያፍሩበት አብይ አህመድ ከመርህ የለሽነቱ ባሻገር ቃሉና ተግባሩ ፍጹም አይገናኙም፡፡ አብይ ከሀዲ ብቻ ሳይሆን አታላይ፣ ሲበዛ ጨካኝና ሲበዛም ቦቅቧቃ ሰው ነው፡፡ በታሪክም ጀግና ሰው ሩህሩህ ሲሆን ፈሪ ሰው ደግሞ ጨካኝ  ነው፡፤ ፈሪ ሰው ከመጠን ያለፈ ጭካኔው የሚመነጨው ከፈሪነቱ እንደሆነ አያሌ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡

በአብይ አህመድ የሚመራውን ይህንን አማራ ላይ ያነጣጠረ የወያኔና የኦሮሙማ ፍጥጥም፣ ስምምነት፣ጥምረትና የጥፋት ድግስ አማራው አንድ ወር ወይንም ሁለት ሳምንት ወይንም አንድም ቀን ሊታገሰው የሚገባ ጉዳይ አይደለም፡፡ እጅግ አንገብጋቢ ነው፡፡ የእልቂት እቅዳቸውን ዛሬና አሁን እየተገበሩት ነው፡፡ በአጭሩ አማራውን በተለያዬ መልኩ እየጨረሱት ነው፡፡

ስለሆነም አማራው ዛሬዉኑ፣ አሁኑኑ ተነስቶ ሊያስቆማቸውና ሊመክታቸው ግድ ይለዋል፡፤ ለዚህ የሚባክን ቀንና ሰአት የለም፡፤ሁሉም አማራ በነቂስ  ወጥቶ በያለበት ሆኖ የየራሱን እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡ በሂደት እርምጃወች ይቀናጃሉ፡፤ ግን እርምጃወቹ በየቦታው ፈንድተው ዛሬዉኑ መጀመር አለባቸው፡፡

 

አማራ እያንዳንዲህ ተራህ እስከሚደርስ ዝም ብለህ ማለቅህን ከምትጠብቅ በጋራ እምቢ ብለህ እየታገልክ መውደቁ ዉጤት ሊያመጣልህ ይችላልና እምቢታውንና የመልስ ምቱን በመንደርህ፣ በየቀበሌህ፣ በየከተማህ፣ በየወረዳህ፣ በየዞንህ  በያለህበት ሁሉ  ዛሬዉኑ ጀምረው!!! በፋኖ ዙሪያ በየጎበዝ አለቃህ ክተትና የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ተቀላቀል፡፡ይህንን መሰረት አድርጎ የሚጓዘው  የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አገዛዝ አንድ አመት ወይንም አምስት አመት ወዘተ ብትታገሰው በራስህ ሆዳሞች እየታገዘና አንተን እያታለለ አማራን ከማጥፋት አይመለስም፡፡ እንዳትታለል፡፤የእስካሁኑ መታለልህና መታገስህ ይበቃሀል፡፡

 

ከሚሰማው፣ ከሚታየው፣ በተግባር ከደረሰበትና አሁንም  እየደረስበት ካለው በላይ አማራው ምን ይመጣበታል??

 

ትግበራ፦ በቅድሚያ ለገዳዮቹ አሽከርየሆነውን አስወጊውን ብአደን መቀጣጫ አድርጎ (አንመልለስም ያሉትን እየለዩ)  ማስወገድ ከሁሉም ቀዳሚው ተግባር ነው፡፤ እነ ግርማ የጅብጥላና የመሳሰሉት ያንን ሁሉ ሴራ፣ የፖለቲካና የአሽከርነት አክሮባት፣ አሳፋሪ ተንኮልና እልቂት በአማራው ላይ ፈጽመውና አስፈጽመው በክልሉ ውስጥ  ለአንዲትም ቀን በህይወት ማደር አልነበረባቸውም፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
Go toTop