Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 32

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ፤ በለማ መገርሳ መረሸን

ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ ኦነጋዊ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ›› እያለ አለቅጥ የሚሽቆጠቆጥለት፣ በመሠሪነቱ ወደር የሌለው ሸለመጥማጡ ለማ

ኢትዮጵያውያን ሆይ! ብሔራዊ የመንፈስ ልእልናችን ጣረ ሞት ላይ እንዳለ ይህ አንዱ ምልክት ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከክርስቶስ ልደት በፊት የታሪክ ጠሐፊው ሄሮዱተስና ከክርስቶስ ልደት በኋላም ነቢዩ መሐመድ ኢትዮጵያን የፍትሀዊ ሰዎችና የፍትህ አገር ሲሉ መስክረውላት ነበር፡፡ ስናስተውል ያደግነውም በልጆቻቸው ሳይቀር ፈርደው ፍትሀዊ ፍርድ የሚሰጡ ሽማግሌዎችና “የተናገርኩት

አማራን የማጥቃትና ሀገር የማፍረስ ወንጀል ይቅርታ የለውም፣ ተያይዞ መጥፋትን ያስከትላልና

 ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ሀ) የተባረከች ሀገር ነበረች፣ የምድሯን ስፋት፣ የወንዞችዋንና የሃይቆችዋን ብዛትና ግዙፍ  የተፈጥሮ ሃብቶችዋን ስንመለከት በእርግጥ አምላክ ሁሉንም አሟልቶ እንደፈጠራት እናያለን። ውድ ሀገራችን ነፃነቷንም ጠብቃ የኖረችው በአባት አያቶቻችን  ደምና አጥንት

ይድረስ ለሁላችን! – —ፊልጶስ

ማህበራዊ መገናኛ አውታሮች የዘመኑ የስልጣኔ ውጤቶች ናቸው። በአግባቡ የተጠቀሙበት ለህዝባቸው ብልፅግናን፣ እድገትንና  አብሮነት   አስገኝቶላቸዋል። የኛ ቢጤዎች ግን በተቃራኒው ህዝብን ለመለያየት፣ ድህነትንና ኋላቀርነትን ለማስፋፋት፤  ብሎም አገርን ለማፍረስ እየተጠቀምንበት እንገኛለን።  ዓለምን ያስተሳሰረውና የመረጃ ምንጭ የሆነው ማህበራዊ  መገናኛ  ለጎሰኞችና ለሆድ

ሰሚ ሆይ ንቃ እንዳትሆን ዕቃ ፡ ሸንጋይ ከ ሸምጋይ  ለይ!

በዘመናችን በአስመሳዮች እና ሆድ አደሮች የአገር አንድነት እና በሄራዊ ደህንነት ፣ ህዝባዊ ስጋት ፣ የህዝቦች በአገራቸዉ የመኖር ተፈጥሯዊ  መብት ማጣት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ ሆኗል፣ ዜጎች በማንነታቸዉ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ክህደት

ቀጥ ብሎ ለመቆም የለገማችሁ የዘመኑ ካህናት ሆይ! ሰማእታት አባቶቻችን ከሰማይ ቤት እያዘኑ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የአቡነ ጴጥሮስን፣ የአቡነ ሚካኤልን፣ የአባ ገብረየሱስን፣ የአቡነ ቴዎፍሎስን፣ የመላከ ብርሃን አድማሱንና የሌሎችንም ሰማእታት.መስቀል ጨብጣችሁ በቤተክርስቲያኗ ቁማር በመጫወት ላይ ታሉት ወሮበሎች ትእዛዝ ስትቀበሉ ትንሽ እንኳ እግዚአብሔርን አትፈሩም ወይ? የዘመኑ ካህናት

ምን እናድርግ—?????? ፊልጶስ

የማንኛውም መንግሥት”ሀሁ’—– የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ነው።   የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ያልቻል አገዛዝና  በዘረፋ ላይ የተመሰረተ ሥርዓት ስልጣኑ “የዛፍ ላይ እንቅልፍ ”  ብቻ ሳይሆን፤  ለዘመናት በደምና በአጥንት የተገነባን  የአገርና የህዝብን አንድንተን ያፈርሳል፤ ኑሮና ህይወትን

የዐማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች – ሙሉዓለም ገብረ መድህን

ለዐማራ ብልጽግና በየደረጃው ላሉ አመራሮች (በተለይም ለአመራር ኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች) የዐማራ መሠረታዊ ጥያቄዎች… (ክፍል ፩) የዐማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ምስረታ ጉልህ ሚና ከመጫወቱም በላይ፤ በሂደቱ ፍትሐዊ ሥርዓት ለመፍጠር ታግሏል፡፡ ነገር ግን፣ ከ1966ቱ አቢዮት

የዐማራ ሕዝብ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከኢትዮጵያ ፌዴሬሽን መውጣት ነው

በ ገብሩ ተንሳይ እና አይደፈር አስፋው ምስል 1. ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ እና አስራ አምስት የኢትዮጵያ የኮንፌደሬሽን  መንግስት አስተዳደራዊ ክልሎች እና ዝርዝር ዞኖች አመላካች ካርታ የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ህወሓት) እ.ኤ.አ በ1975 ዓ.ም. ተመሠረተ። በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ  ተራሮች ለ14 አመታት ከኢትዮጵያ መንግስት  ጋር

እምቢ ለዘረኝነት! – ገለታው ዘለቀ

ግናው የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የእህት ልጅ! / የዛሬ አስር አመት ገደማ ነው። ደቡብ ኮርያ እንደነበርኩ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ወደ ደቡብ ኮርያ ይመጣል። ይህ ሰው በወቅቱ የተወሰን ሰዎች ሳንሰማ ኮርያ ውስጥ ከሚኖሩ ከአንዳንድ

ሙሴ፣ ሱስ፣ የዓባይ፣ ሽምግልና፣ እርቅ፣ ስልቻ ቀልቀሎ በሚሉ ማታላያዎች አማራን ማጭበርበሩ ይበቃል!

እውነቱን ሲነግሩት የአማራ  ሕዝብ ማድረግ ያለበትን ያውቃል! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ፍካሬ እየሱስ መደገም ያለባት የአርበኛውና የደራሲው የክቡር አቶ ሀዲስ አለማየሁ ትዝታ መጽሐፍ እንደምታስረዳው አምስቱ ዘመን እየተባለ በሚታወቀው የሁተኛው የጣሊያን ወረራ

ማደናቆር ማሸጋገር ነዉን ?

የኢትዮጵያ አንድነት እና የሕዝቦች ሉዓላዊነት  ከፈተና አልፎ ኢህአዴግ መጋኛ  ከሆነባቸዉ ግንቦት ሀያ ቀን ሽ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ጀምሮ አስከዛሬ ተደርሷል ፡፡ ዛሬም ብአዴን ላለፉት ሶስት አስርተ ዓመታት የሚያዜመዉ  የሕዝብ መብት እና

ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ከኦሮሞ ጠባብ ዘረኘትና ጎሰኝነት ወጥቶ ኢትዮጵያዊነትን የማንነት የታሪኩ አካል ማድረግ አለበት

ከአልማዝ አሸናፊ ዋዮሚንግ አሜሪካ ሰብዓዊነት ያለውና ለአገር ደህንነት የሚያስብና የሚቆረቆር : በተለይ እንደእኔ ባልተወለድንበት አገር ማንነታችንና ሰብዓዊ መብታችን ተከብሮ የምንኖር በሰላም ማጣትና በመልካም አስተዳደር ጉድለት ከትውልድ ወደ ትውልድ በድህነት የሚጎሳቀል ሕዝብ ያለባትን አገር

ከቶ ማን ነው ህገ ወጡ? – ገለታው ዘለቀ

የኦሮምያ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ላይ ቤተ መንግሥት እሰራለሁ ብሎ ቢሊዮን ብሮች መድቧል። በአንድ በኩል የኦሮሞ ህዝብ ስንት ፈጥኖ ደራሸ እርዳታ በሚፈልግበት በዚህ ሰአት የክልሉ መሪ ቅንጡ ቤተመንግስት ለመገንባት መነሳቱ አንድ አሳዛኝ
1 30 31 32 33 34 249
Go toTop