የአዲስ አበባ ዋና ከተማ እና የወልቃይት ደንበር የኢትዮጵያ እና የቀጠናው የወደፊት የህልውና መሠረት ናቸው በዚህ አጭር ፅሁፍ ኢትዮጵያ ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ፣ ታሪክ ወ.ዘ.ተ. ወልቃይት ፣ ራያ እና አዲስ አበባ ከተማ የመላ ኢትዮጵያዊያን የጋራ መኖሪያ ፣ የመላ ኢትዮጵያዊያን አሻራ ያረፈባቸው ሃብቶች ፣ June 13, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ፍሬ አልባ ደረቅ ዛፍ ላይ ድንጋይ ማባከን ለምን ? ዕንግዳ ተቀባዮች እንደነበርን መረሳቱስ ፡፡ ዛሬ ላይ ይህ ዕንግዳ ተቀባይነት ታሪክ ቢሆንም በአዴን ላይ መኖሩ የሚደንቅ ባይሆንም የሚጠበቅ ነዉ ፡፡ አሁን ደግሞ የትህነግ ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ባ/ር መገኘት እና መነጋገር ለምን እንደ ድንቅ June 12, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን” የውጭ አገር ዜጎች – ባይሳ ዋቅ-ወያ መግቢያ፣ በቅርቡ ፒቱፒ (P2P) በሚባለው የትውልደ-ኢትዮጵያውያን ምሁራን ውይይት መድረክ ላይ “አንድ ጥያቄ አለኝ፣ መልስ እሻለሁ” በማለት የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖሊቲካ ሁኔታ አስመልክተው አቶ በቀለ ገብርኤል የተባሉ የመድረኩ ደንበኛ አጭር ጥያቄ አቅርበው መልስ በማጣታቸው በቅሬታ መልክ June 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እራሳቸው ቢነግሩንስ? – ጠገናው ጎሹ ለዚህ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ ከሰሞኑ ከአየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢነት በአብይ አህመድ የአትፈለግም ድብዳቤ ተሰናብተው በአየር ሃይል አዛዡ ይልማ መርዳሳ ተተኩ የተባሉት የአቶ ግርማ ዋቄ ዜና እና በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ሲንሸራሸሩ የሰማኋቸውና ያየኋቸው June 11, 2023 ነፃ አስተያየቶች
አቅምን አለማወቅ፣ አደገኛ ልታይ-ባይነት ወይስ ጥንታዊት ኢትዮጵያን ለመበጥበጥ የተወጠነ እቅድ በተግባር ላይ ማዋል? ትርጉም-አልባ የሚመስሉት የጠ/ሚ አብይ ድርጊቶች ሲተረጎሙ በ ኢትዮጵያ ሀገሬ መግቢያ በዚህ መጣጥፍ ውስጥ፣ ከ 2018 ጀምሮ ሥልጣን ላይ የተቀመጠውን የ ጠ/ሚ አብይን እርምጃዎችና ሃሳቦች ጠጋ ብለን እንመለከታለን። ጠ/ሚኒስተሩ የሚፈጽሟቸው ተግባሮች ሁሉ ያልታሰበባቸውና ትርጉም የሌላቸው ሊመስሉ ቢችሉም፤ በቅርብ ሲመረመሩ June 10, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የባለአደራ ግዚያዊ የአገር ጉባኤ ይቋቋም! እንደ መግቢያ ፤– ከአንጋፋው የታሪክ ሊቅ ከሴኮንቴ-ሮሴኔ ነው፡፡ የተጻፈው በ1952 ዓ፡ም እ፡ኤ፡አ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ለተባለው መጽሀፍ እንደ አርዕስት ሆኖ የተቀመጠውም በጥያቄ መልክ ነው፡፡ እንዲህ ይላል፤ “—-ከ 2000 ዓመት በላይ ታሪክ፣ አልበገር ባይነት June 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን መክሰስ እና መዉቀስ የት ሊያደርስ ? አበዉ የገበያ ግርግር ለዘራፊ በጀዉ ይላሉ ፡፡ በአንድ ወቅት አምስት በሬዎች ነበሩ ቀለማቸዉም ይለያይ ነበር ይባላል ፡፡ ይሁንና አባ ጅቦ ሊበላቸዉ አስቦ የበሬዎች አንድነት ፈርተ ነበር እና በተናጠል ሊበላቸዉ መላ መታ ፡፡ June 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች
በአስከፊ የፖለቲካ ሥርዓት አዙሪት ውስጥ እየጓጎጡ የሃይማኖት ነፃነት ብሎ ነገር የለም! June 4, 2023 ጠገናው ጎሹ ሃይማኖታዊ እምነትን በፈጣሪ አምሳል ተፈጠረ ብለን ለምናምንለት ሰብአዊ ፍጡር በእጅጉ የሚያስፈልጉትን የነፃነት፣ የፍትህ፣ የሰላም፣ ፣የመከባበር ፣የመተሳሰብና የጋራ ህይወት ስኬት እሴቶች እውን ሊያደርግና ሊያስደርግ ከሚችል የፖለቲካ ሥርዓት ለይቶ ማየት June 5, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሚፈርስ አገርና የሚበተን ሕዝብ እንዳይኖር እንትጋ (መላኩ አያለው) በአሁኑ ባለንበት ሁኔታ የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ ለልብ የሚያስተሳስሩ፣ በእኩልነት ላይ የተመሰረቱ፣ የሕዝብ አንድነተን የሚያበረታቱ ድርጊቶች የተዳከሙበት በአንጻሩ ደግሞ ያሉንና የነበሩንን የጋራ እሴቶች የሚቦረቡሩ ድርጊቶች የሰፈኑበት አካሄዶች ይታዩኛል። የርስ በርስ ጥላቻው እየጎላ ሁሉም June 4, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የሰንሹ የጦርነት ጥበብ ላማራ ሕዝባዊ ግንባር፤ ማጥቃት መከላከል ነው “በጥበበኛ አዛዥ የሚመራ ጦር ሳይታሰብ ግድቡን ጥሶ በሚጎርፍ ደራሽ ውሃ ይመሰላል፡፡ ደራሽ ውሃ ከፍተኛ ቦታን እየለቀቀ፣ ወደ ዝቅተኛ ቦታ እያዘቀዘቀ፣ ዝቅዝቅ በመጉረፉ በሚያገኘው እየጨመረ የሚሄድ እንድርድረት (increasing momentum) እንቅፋቶቹን እየጠራረገ ረባዳን ያጥለቀልቃል፡፡ በጥበበኛ የጦር June 3, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ዉሻ በበላበት ይጮኃል በዓለማችን መስማት የተሳነዉ ስብስብ ድርጂት እና ለዚህም አጨብጫቢ የማይነሳዉ ነገር ግን እንደ አለመታደል በአድር ባይነት ሳይሰሙ እና ሳይረዱ በሚስማሙት ከድንቁርና ወደ ድንቁርና እንዲረማመዱ በጥቅም እና በከንቱ ዉዳሴ እንዲሰክር የሆነዉ ብቸኛዉ የፖለቲካ ድርጂት June 3, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ሃይ ሊባሉ የሚገባ ወገኖች – ሰመረ አለሙ ወያኔ ኢትዮጵያ ጥሩ ዜጋ እንዳይወጣላት በርትቶ ከሰራባችው ጉዳዮች አንዱ ወጣቱን የማሰብ አቅሙን ማዳከም በማቴሪያላዊ ኑሮው እንዲያተኩርና ረብ በሌለው አስተሳሰብና እምነት መበረዝ ነበር። ይሄም የሚተገበረው ወጣቱ በጠንካራ እውቀት ተገንብቶ እንዳያድግ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያደርጉትን June 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
የመጨረሻው ደወል – አንዱ ዓለም ተፈራ ረቡዕ፤ ግንቦት ፳ ፫ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፫ ዓ. ም. እየጠራ መጥቷል ወለል ፍንትው ብሎ፣ የተሸከምነው ጉድ ሊወድቅ ተንከባሎ። አሁን ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያን እናድናት፤ ወይንስ ሲያፈርሷት ዝም ብለን እጆቻችንን አጣጥፈን እንቀመጥ! ነው። ማንም ብቻውን ወይንም በቡድን ተከልሎ ነፃ June 1, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ምርጫችን አንድና አንድ ነው! – ፊልጶስ ምርጫችን አንድና አንድ ነው፤ ትግል ተጀምሯል፤ ነገር ግን የተበጣጠስና ወጥነት የሌለው፤ ሁሉም በየመንደሩ የሚያደርገው ነው። ስለዚህም የተበታተነውንና የተበጣጠሰውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ወደ አንድ ማዕከላዊ ትግል ማምጣትና በኢትዮጵዊነት ጥላ ስር ማሰባሰብ፤ ብሎም ከውጩ May 30, 2023 ነፃ አስተያየቶች