May 22, 2023
4 mins read

ሰሚ ሆይ ንቃ እንዳትሆን ዕቃ ፡ ሸንጋይ ከ ሸምጋይ  ለይ!

rttttyyyyy 1 1

በዘመናችን በአስመሳዮች እና ሆድ አደሮች የአገር አንድነት እና በሄራዊ ደህንነት ፣ ህዝባዊ ስጋት ፣ የህዝቦች በአገራቸዉ የመኖር ተፈጥሯዊ  መብት ማጣት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ ሆኗል፣ ዜጎች በማንነታቸዉ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ክህደት ፣ጥቃት ፣ ሞት እና ፍጂት ለሶስት አስርተ ዓመታት ተከናዉኗል፡፡

ሆኖም ይህ ሁላ ሲሆን ለዕዉነት እና ለዕምነት ሲል ድምፁን ያላሰማ ዛሬ ላይ ለዜጎች ምድራዊ ሲዖል በሆነች አገረ ኢትዮጵያ ዉስጥ በዜጎች ጉስቁልና መከራ  ንዋይ እና ብልፅግና የሚመኙ  አድር ባይ  በሽምግልና  ስም   በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን ላይ ብዙ ብዙ ክፋት፣ ክህደት እና ጥቃት ተፈፅሟል፡፡

ነገር ግን ዛሬም በኢትዮጵያዉያን  እና በኢትዮጵያ ላይ የሚጠነሰሱ እና የሚነሱ የመብት እና የነፃነት ትግል ለማደናቀፍ በተለያየ ጊዜ በአገር ወዳዶች ኢትዮጵያዉያን ላይ ከፍተኛ ሴራ እና መከራ እንዲደርስባቸዉ በማድረግ በህዝባዊ ትግል ዕንቅስቃሴ ላይ መግታት የተጠመዱ  ሸምጋይ መሳይ  ሸንጋዮች ናቸዉ ፡፡

ሸምጋዮች ሆይ ዋሽቶ ማስታረቅ ቀርቶ ዋሽቶ ማጋደል እና በዉሸት ጠግቦ ማደር ሲዉል ሲያድር መጉደሉ አይቀርም እና በግፈኞች ለርኃብ፤ ለሞት እና ለድህነት የተጋለጠዉን ህዝብ ከምትጎዱ ሀሰት ከመናገር እና ከመመስከር መቆጠብ ለሁሉም እና ለአገር አይበጂም ፡፡

በአገር እና በሰፊዉ ህዝብ ላይ ለዓመታት በደረሰዉ መከራ እና ሰባዊ ጥፋቶች ያልነበሩ እና አንዲት ቅንጣት ዕዉነት ያልተናገሩ እና ያልመሰከሩ ዛሬ ላይ በተለያየ መመሳሰል የቀበሮ ባህታዉያን ሸምጋይ መሰሎች ሸንጋዮች ከሸንጋይነት ማንነት ሊለይ አይችልም እና ሸንጋዮች ሆይ ጥቁር ነጭ አይሆንም እና ከክፉ ድርጊታችሁ ትታቀቡ ዘንድ በዕምነታችሁ ትጠየቃላችሁ ፡፡

ታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ  “አስታራቂዎች ብፁአን ናቸዉ ፤ክርስቶስን ይመስላሉና  ” እንዲል ሽምግልና ክርስቶስን መሆን እንጂ  በሽምግልና ስም አገርን እና ህዝብ አለመረዳት እና አለመርዳት መሸንገል ብቻ ሳይሆን በደል እና መደለል ነዉ ፡፡

“ሠዉ ሆይ የኋላ ታሪክህን መርምር ፤ዕወቅ ፤ የተናገርከዉነውን አትርሳ ፤ ያቀቆሰለህ ሳይጨርስህ አይቀርም እና አትመን ፡፡”

“አጥብቀህ ካልያዝከዉ የአባትህን ጋሻ፤

ምን አንበሳ ብትሆን ይነክስኃል ዉሻ፡፡”

 

“አንድነት ኃይል ነዉ ፡፡”

 

አለን  !

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

Go toTop