አማራ ኦሮማይ!!! ኦሮማይ ህገ-አራዊት!!! ፌዴራል መከላከያ የኦነግ ሠራዊት በአስቸኳይ ከአማራ ክልል ይውጣ!!!
አማራ ባህር ዳር፣ የኦነግ ህገ-መንግሥት እሳት ዳር!!! ክፍል አራት ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) መግቢያ የጦርነት ኢኮኖሚና የነፍስ ገበያ በኢትዮጵያ!!! በኢትዮጵያ የተፈራረቁ መንግሥታት ባለፈው ግማሽ ክፍለ ዘመን ሽምቅ ተዋጊዎች ከሻብያ፣ ጀብሃ፣ ወያኔ/ህወኃት፣