ተቆርቋሪ የሌላት ኢትዮጵያ – አክሎግ ቢራራ (ዶር) ትላንት አንድ ወዳጀ ደውሎ “አሳየ ደርቤን” ታውቀዋለህ ወይ” አለኝ፡፡ እኔም አላውቀውም አልኩት፡፡ ኢንጅኔር “ኡሉፍ” የተባለ ሰው የዛሬ ሰባት ዓመት ያሰራረውን ጥልቀትና ስፋት ያለውን ዘገብ አቅርቦታልና አዳምጠው አለኝ፡፡ እኔም “ጉድሺን ስሚ ኢትዮጵያ–ከባድ አደጋ December 29, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ሁለ-ገብ ለሆነ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ዕድገት መሰረት የሚጥል ህግ፣ ወይስ የኢትዮጵያን ሀብት የሚያዘርፍና ህዝብን አቅመ-ቢስ የሚያደርግ አዲስ የባንክ ህግ- ከኒዎ-ሊበራሊዝም ወደ ባሰ ኒዎ-ሊበራሊዝም የዝቅጠት ጉዞ! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) (ታህሳስ 19፣ 2017) December 28, 2024 መግቢያ እንደተነገርን ኢትዮጵያን “ከዕዝ ወይም ከሶሻሊስታዊ” ኢኮኖሚ አላቆ ወደ “ ነፃ ገበያ ኢኮኖሚ” እንድትሸጋገር ከተደረገ ይኸው ከ31 ዓመት በላይ ሊያስቆጥር ነው። በጊዜው ስልጣንን የተቆናጠጠው የህወሃት አገዛዝ December 27, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን – ዛሬ ታኅሣስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፡፡ የሲዖላዊው መርዶ December 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
ሙት ይዞ ሲሞት – ጥሩነህ ግርማ ጥሩነህ ግርማ ሙት ይዞ ሲሞት “When dictatorship is afact, revolution becomes a right.” Victor Hugo ብዙ የተዘመረለት አብይ የቁልቁለት ጉዞውን የጀመረው ዘውድ አልባ ንግስናውን እንደጀመረ ነው። የአሁኑን ልዩ የሚያደርገው ልጓም በሌለው ፈረስ እንደተቀመጠ December 21, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ከአህያ ውርንጭላ የበለጠ ለጅብ ልጅ ያዘነችው አህያ እጣ ፈንታ! በላይነህ አባተ ([email protected]) ድሮ! ድሮ! ጥንት! ገና በጥኋት! እንግሊዝ፣ፈረንሳይና ጀርመን አገር ተመሆናቸው እጅግ እሩቅ ጊዜ በፊት! ነጋዴው ኮሎምበስም ወርቁን ሊያግበሰብስ ፓስፊክ ውቂያኖስን አቋርጦ “አሜሪካን አገኘሁ” ተማለቱ ረጅም ጊዜ በፊት በሰው መፈጠሪያዋ ኢትዮጵያ December 12, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በትውልድ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ኤርትራዊ ነው። ታሪኩ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ነው ከዚህ በታች ያለውን ጽሁፍ ጸሃፊው ቴክስት አድርጎልኝ ለብዙሃን አንባቢዎች እንዲዳረስ ፍቃዱን ጠየቅኩት:: እሱም ፈቃደኛ ሆኖ ኤዲት አድርጎ ላከልኝ:: በሰፊው መነበብ ያለበት ታሪክ ነው:: አንብቡት። አንባችሁም አሰራጩት። ሰላም ውድ ዶ/ር ዮናስ፣ በቅርቡ ስለ December 10, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአገር አፍራሹ ወቅት አልፎ፤ የአገር አጨራራሹ ዘመን ነገሠ አንዱ ዓለም ተፈራ ታህሣሥ ፯ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። አዲስ አበባ በተኩስ ተናወጠች። ተኩሱ ባንድ ጎኑ፣ ሕጋዊ ነበር። በሌላ ጎኑ፣ ሕገወጥ ነበር። ይሄ እንዴት ሊሆን እንደቻለ አስከትላለሁ። እስካሁን የአገራችን የአስተዳደር December 9, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ግልፅ ማስታወሻ ለፕሮፌሰር ዓለም አንተ ገ/ሥላሤ – ከአንዳርጋቸው አሰግድ ጁባ፣ ኅዳር 2017 ደቡብ ሱዳን “ትውስታዎቼ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ የኃይሌ ፊዳን እና የኔን ስሞች ያወሱባቸውን ገፆች ጓደኞቼ ልከውልኝ ደረሱኝ። ከዚያም፤ ናሁ ለሚባለው መድረክ ኅዳር 29 ዕለት የሰጡትን December 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ አልተስተምሮም ቁ.2 ጠ/ሚ አብይ “ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ” የሚለው አባባል ላይ ትችት ሲሰነዝሩ ሰማሁ መሰል፡፡ አትሸወዱ አይሞቅም ነው… ያሉት፡፡ በዚህ አባባል ላይ እሳቸው እንዲህ አሉም አላሉም አባባሉን ለመረዳት ሳይንቲስት ወይም የቋንቋ ሊቅ መሆን December 1, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ጮሌ ስልክና የማህበራዊ ግንኙነት ሜዳዎች ማይምነትን እያስፋፉ ነው! በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳይንስ የተማሪ ወይም የአንባቢ ትኩረት ከ10-15 ደቂቃ አይበልጥም [1] የሚለውን በመመርኮዝ አብዛኞቹን ጦማሮቼን ከ፪ ገፆች የማይበልጡ ለማድረግ ብሞክርም አንዳንድ አንባቢዎች አሁንም አሳጥር ይሉኛል፡፡ ከዚህ በላይ እንዴት ላሳጥር ብዬ ስጠይቃቸው November 29, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ስህተትን በስህተት የማስተናገዱን አስቀያሚ የፖለቲካ ባህል ካልታገልነው ታጥቦ ጭቃ እየሆን ነው የምንቀጥለው! November 25, 2024 ጠገናው ጎሹ ከአስቸጋሪው የፖለቲካ ባሀላችን እየመነጩ በእጅጉ ከሚፈታተኑን አስቀያሚ እውነታዎች አንዱ ልክ የሌለው የግል ዝና ( excessive self-aggrandizement ) ፈላጊነታችን ነው። ፋኖም በዚህ አስቀያሚ የፖለቲካ ሰብዕና አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ለጊጊዜውም November 26, 2024 ነፃ አስተያየቶች
እነ እስክንድር፣ መከታው ሜዳ ላይ ካለው እውነታ ጋር መታረቅ አለባቸው ግርማ ካሳ በአማራ ፋኖ አደረጃጀት ውስጥ ሰባት እዞች ነበሩ፡፡ በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም፣ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ፣ በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው የአማራ ፋኖ በሸዋ፣ በሻለቃ ባዬ የሚመራው የአማራ ፋኖ November 25, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ምን ውስጥ ነው የገባነው? ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ዘጠነኛ ክፍል ስገባ 14 አመቴ ነበር፣ 15 የሞላሁት ዘጠነኛ ክፍል ገብቼ የመጀመሪያውን ሴምስተር ፈተና ስፈተን ነው። ከሀሁ እስከ አራተኛ ክፍል የተማርኩት ከሻሸመኔ 10 ኪሎ ሜትር ርቀር ላይ በሚገኘው ኩየራ November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሃይማኖት መሪዎች፣ ምሁራንና ሰባኪዎች የውድቀት ቁልቁለት November 24, 2024 ጠገናው ጎሹ በአንድ ትልቅ እምነት ዲኖሚነሽን (ለምሳሌ ክርስቲኒቲ ) ሥር የሚመደቡና የሃይማኖት መጻሕፍትን በየራሳቸው አተረጓጎም በመተርጎም ለዚሁ መገለጫነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ሥርዓቶችን የሚከተሉም ይሁኑ አንድ አይነት ሃይማኖትና ሥርዓተ ሃይማኖት እንከተላለን የሚሉ ሃይማኖታዊ ተቋማት የተከታዮቻቸው ብዛትና November 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች