Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 21

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለመሆኑ አንድ ዐይነት አመለካከት ያላቸው ምሁራን አሉ ወይ? አንደኛውስ ከሌላው በምን ይለያል?

          ግልጽ ያልሆኑና አወዛጋቢ ነገሮችን ለመፍታት ያህል!          ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)         ጥቅምት 03፣ 2023 ምሁራንና ምሁራዊ አስተሳሰብን አስመልክቶ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አለመግባባት አለ። አብዛኛውን ጊዜ ምሁሩ ቢስማማ፣ ወይም ደግሞ ለመተባበር ቢችል ኖሮ ይህ ሁሉ ነገር

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን ጨረታ ይታገድ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶች ሸጦ ለጦርነት ማዋል ይታገድ!!!በኦክቶበር 5 ቀን 2023እኤአ የሚደረገው፣  የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የፕራይቬታዜሽን  ጨረታ  ይታገድ!!! የኮነሬል አብይ ኦህዴድ ብልፅግና መንግሥት በስመ ፕራይቬታዜሽን ስም ‹‹መንግሥታዊ የልማት ድርጅቶችን››

የአደባባይ በዓሎቻችንና እኛ 

October 1, 2023 T, G እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሳይሆን በዘመን አቆጣጠር ቀመር ምክንያት በዚህ ዓመት ሁለቱ ታላላቅ ሃይማኖቶች (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና እስልምና) በዓሎቻቸውን (መስቀል እና መውሊድን) ተመሳሳይ ሊባል በሚችል ቀን አክብረዋል። መከረኛው

ከአማራ ፋኖ፣ ከኢትዮጵያ ፋኖ፣ ይድረስ ለሎንዶን ፋኖ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

ኦህዴድ ብልጽግና መንግሥታዊ ልማት ድርጅቶችን ለመሸጥና የጦር መሳሪያዎች ለመግዛት በሎንዶን ከተማ  በ9 ኦክቶበር 2023እኤአ ቀጠሮ ይዘዋል፣ በሠልፍ እናክሽፈው!!! Ethiopian Investment Summit scheduled for Monday, 9th October 2023. የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ Ethiopian Investment

የብሄረተኝነትና የዘር ፖለቲካ አደገኛነት ማሳያ፣ እነ ዩክሬንን ማየት ይበቃል – ግርማ ካሳ

በኢትዮጵያዉያን መካከል ስለ ዩክሬን ብዙ አይነገረም፡፡ በዩክሬን ያለው ችግር ስር መሰረቱ ብሄረተኝነት ነው፡፡ የተወሰኑ በዩክሬን ያሉ ፖለቲከኞች በራሺያኖች ላይ ካላቸው ጥላቻ የተነሳ፣ በዩክሬን የሚኖሩ ግማሽ የሚሆኑ ራሺያዎችን መብት ለማክበር ባለመፈለጋቸውና፣ ከዩክሬን ጋር

መስቀልን:- ከሺሕ ዘመን ታሪካችን እና ከኢትዮጵያ ቤ/ክ አንጻር በጨረፍታ. . . በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

የመስቀል የክርስትና ሃይማኖት ትልቅ ትእምርት/ሲምቦል ነው። መስቀል ከክርስትና ሃይማኖት ጋር ሺሕ ዘመናትን የዘለቀ፣ የጠበቀ ትስስር አለው። ወደ እኛው ታሪክ ስንመለስ ደግሞ ቅዱስ መስቀል በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ ክብር፤ ልዩ ስፍራ
September 29, 2023

የአገዛዙ ሰራዊት ጭካኔ ቃላት የሚገልጹት አይደለም። እውን የኢትዮጵያ ማህጸን ያፈራችው ሰራዊት ነው? – መሳይ መኮንን

እጅግ የሚሰቀጥጡ ነገሮችን እየሰማን ነው። በወልዲያ በሆስፒታል ህክምና ላይ ባለ አንድ የፋኖ ታጣቂ ላይ አንገቱን በማረድና በተሽከርካሪ ጎማ በመጨፍለቅ የፈጸሙት ጭካኔ ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ። በማዕከላዊ ጎንደር ከፍተኛ ሽንፈት የገጠመው የአገዛዙ ሰራዊት 12
September 29, 2023

ፋኖ፣ አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ (በ ራሴላስ ወልደማርያም)

የዚህ ጽሁፍ ሀሳብ የመጣልኝ አንድ የሀገራዊ ትግሉን ለማንቀሳቀስ በተደረገ ውይይት ላይ አንዳንድ ሰዎች እየተነሱ “እነሱ እንዲህ ቢያደርጉ” የሚሉ ሀሳቦች ሲሰነዝሩ ነበር። “እኔ ምን ላድርግ” ሳይሆን እነሱ የሚለው ሳናውቀው ውስጣችን ገብቷል። ፋኖ ከጅምሩ
September 29, 2023

የመስቀል በዓል እና የወዮላችሁ መግለጫ!

September 24, 2023 T.G በየዓመቱ ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት የመስቀል በዓል ከሚከበርበት  ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ባሳለፍነው ሳምንት ሁለት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛው አካል (የሲኖዶስ) አመራር አባላት (ሊቃነ ጳጳሳት) የዚህኑ በዓል አከባበር አስመልክቶ የሰጡትን መግለጫና ማብራሪያ በአትኩሮት ተከታተልኩት። የተከታተልኩት ግን ለዘመናት
September 26, 2023

የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ – አንዱ ዓለም ተፈራ

መስከረም ፲ ፬ ቀን ሰኞ፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (9/25/2023) የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ የፈለግሁት፤ እኛ በውጪ አገራት የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን፤ አሁን በተጨባጭ ያለውን የፋኖ ባህሪ፣ ሂደትና ዕድገት አስመልክቶ ስለአለን ግንዛቤ ነው። ፋኖ፤
September 25, 2023

ከፋፋዮች አማራን የማዳን ኢትዮጵያን የመታደግ ትግል አታደናቅፉ

የሃገራችን ውስብስብ ፖለቲካ ቀዳሚውን ከተከታዩ መሰረታዊን ከመለስተኛው ማገናዘብ እያቃተው ዘመናትን ቢያስቆጥርም በጌታ ትልቅ ድጋፍ ህዝባችን ክፉዎችን እያዋረደ ነው::  እሸቱ ጮሌ ሃይሌ ፊዳ ሰናይ ልኬ ንግስት እዳነ አክሎግ ቢራራ ይሰቀሉ  ብለን በተሳተፍንበት ያልበሰለ
September 24, 2023

የአቢይና ጓደኞቹ በሽታ ከሌሎች ይለያል! – ይነጋል በላቸው

አቢይ አህመድ በድርጊቱ የሚገለጹ በርካታ በሽታዎች ጎተራ ነው፡፡ አምባገነንነት አንዱ ነው፡፡ ይህ ግን የብዙ ደጋግ ሰዎችም ህመም ነው፡፡ አምባገነንነት በራሱ ብዙም መጥፎ አይደለም፡፡ ለአብነት ሣዳምም ጋዳፊም የኛዎቹ አፄዎችም አምባገነኖች ነበሩ፡፡ ግን አንዱን
September 24, 2023

ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣  ያባይ ግድብ ካማራ ሕዝብ ሕልውና ይበልጣልን?

ዶክተር አክሎግ ቢራራ የኢትዮ 360ውን አቶ ሐብታሙ አያሌውን ለመውቀስ ሲል “ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል” በሚል ጋጠወጣዊ ርዕስ በከታተበው ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል።  መልዕክቱም ያባይ ግድብን በተመለከት ያማራን ሕዝብ እንደ ሕዝብ ለማጥፋት ቆርጦ ከተነሳው ከጭራቅ
September 23, 2023

አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን)

አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ”  አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ  ካልተወገደ በስተቀር  አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ  አይቀሬው የእርስ በእርስ  ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ ባይኖርም ማን “ይበልጥ”ይጎዳ ይሆን?? መገመት እንደሚቻለው በዚህ አይቀሬ
September 22, 2023
1 19 20 21 22 23 249
Go toTop