Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 22

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለምንገኝበት እጅግ መሪርና አስከፊ እውነታ ተገቢውን ትኩረት እየሰጠን ካልተራመድን …

T.G September 21, 2023 ማነኛውም ሰው ዘመን ያፈራውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ በመጠቀም ከገሃዱ ዓለም አንፃር የሚታዘበውንና የሚረዳውን ጉዳይ ለህዝብ በማቅረብ እና ጠቀሚታ እንዲኖረው በማድረግ የድካሙን ዋጋ የማግኘቱ (የመጠየቁ) ተገቢነት አያጠያይቅም። በዚህ ተጠቃሚ
September 22, 2023

የአብይ አህመድ አምባገነን አመራር- ከአልማዝ አሸናፊ (ዋዮሚንግ: አሜሪካ)

በቅድሚያ አምባገነንነት ማለት ምን ማለት ነው ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ከመስጠቴ በፊት : በኢትዮጵያ ውስጥ በድህነት ተወልጄ : በጉዲፈቻ ያሳደጉኝን አጎቴንና ባለቤቱን በቸሩ ፈጣሪ ስም አመሰግናለሁ:: ጥሩ ጭንቅላት ለግሶኝ በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት
September 22, 2023

የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ሰርቦች እና አማራ፤ የምዕራባውያን የጥቃት ሰለባዎች – ዳግማዊ ፍሠሓ

የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ምዕራባውያን አገራት በተለያዩ አገሮች ውስጥ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ዓላማቸውን ለማስፈጸም በሚሠሩበት ጊዜ እንቅፋት ይሆንብናል የሚሉትን አካል እንዴት እንደሚያጠቁ በጥቂቱ መዳሰስ ነው፡፡ ጽሑፉ ምንም እንኳ ቀድሞ ከተጻፉት መሰል ጽሑፎች የተለየ
September 21, 2023

ዞትር ትክክል የመሆን ምኞት እና ያስከተለዉ መዘዝ

ኢትዮጵያ የዓለም ፩ ክፍል አባል አገር ናት ፡፡ የአፍሪካ ክፍለ ዓለም ከራሳቸዉም ሆነ ከሌላዉ ዓለም ሠወ መማር የተሳናቸዉ ዞትር በሁሉም ትክክለኛ እኛ የሚሉ በአዕምሯቻዉ ሳይሆን በሆዳቸዉ የሚኖሩባት ምድር ናት ፡፡ በአፍሪካ ህዝብ
September 20, 2023

ኢትዮጵያዊው ጆሴፍ ጎብልስ! ዳንኤል ክብረት?

የድሮው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ ባጭር ቋንቋ የትውልድ መምሕር ነበር፡፡ የተዋጣለት ሰባኪና ጸሐፊ ነበር፡፡ እንዲህ እንዳሁኑ የናዚዝም አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ ጨለማ ኮከብ ሳይሆን በፊት፣ እንደአብዛኞቹ የኔ ዘመን ወጣቶች አክባሪው ፣ተማሪው ነበርኩ፡፡ ጽሁፎቹን አንብቤ፣
September 20, 2023

ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የጂምላ እልቂት፤ የጂምላ እስራት፤ የጂምላ እንግልት፤ የጂምላ ፍልሰት፤ የጂምላ የስነልቦና ጦርነት፤ የጂምላ የተቋማት ውድመትና የማህበረሰባዊ ኢኮኖሚ ምክነት የሚካሄድበት ሕዝብ አማራው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህ ነው፤ የአማራው ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተናበበ ትግል የጀመረው። ለዚህ

አማራ በድርድር የሚፈታ ችግር አልገጠመውም! ይነጋል በላቸው

የአማራን ችግር በሚመለከት ሁለቱ ብቸኛ አማራጮች የሚከተሉት ናቸው፦ አማራየታወጀበትንዓለም አቀፍ የዘር ፍጂት አክሽፎ ለኦሮሞውም ሆነ ለሌላው ነገድ በእኩልነት  የምታኖረውን የጋራ ሀገር (ኢትዮጵያን)መፍጠር፡፡ አማራበኦሮሙማተሸንፎ ከምድረ ገጽ መጥፋት in whatever way the Illuminati or Luciferians propose, in genocide or ethnic cleansing. (በጄኖሳይድም ይሁን ጎሣና ነገድን በማጽዳት) በቃ፡፡ ከነዚህ ውጪ ያለው አማራጭ ሰባተኛውን ንጉሥ አፄ ቦካሣ አቢይን ሥልጣን ላይ የማቆያና በባንዳውና ደንቆሮው ብአዴን ትብብር ታላቋን የኦሮምያ ቫምፓየር – ማናት – ኢምፓየር የመመሥረት ሂደትን ማረጋገጫ ነው፡፡ አህያና ጅብ፤ ሚዳቋና አንበሣ፤ ነብርና ፍየል፤ ዝንጀሮና ክምር ላለመደራረስ ሲደራደሩ ይታያችሁ፡፡ አይሆንም፡፡
September 17, 2023

በገዛ ራሳችን መሪር እውነታ ዙሪያ እየዞርን ከቶ የትም አንደርስም!

September 16, 2023 T.G በተፈጥሮ ወይም በመማር ወይም በልምምድ ወይም በሁሉም የምናገኘው የትኛውም መልካም  የሙያ ዘርፍ በማህበረሰብ ውስጥ ተወልዶ የሚያድግና መልሶ የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ምንነት፣ ማንነት፣ እንዴትነት፣ ከየት ወደ የትነት ፣ እስከ የትነት፣ ስኬትታማነት፣
September 17, 2023

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አምላክ

ጠ/ሚ አብይ ለ2016 ዓ.ም. ዘመን መለወጫ በጽሁፍ ባስተላለፉት መልእክታቸው ውስጥ “…ጽኑ መርህ፣ ብርቱ ህዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል…” ብለውናል፡፡ ይህን ካነበብኩ በኃላ እሳቸውን የሚረዳቸው አምላክ፣ ጠላቶቻቸውን የሚያስገዛላቸው፣ ተቀናቃኞቻቸውን ከእግራቸው በታች የሚጥል፣
September 16, 2023

ኢትዮጵያን ያለ ኢትዮያዉያን ማሰብ እንዴት ይሆናል ?

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን ከዓማራ ህዝብ ነጥሎ በማሳየት በትዉልድ መካከል የክህደት  ሳንካ መፍጠር እና ታሪክ ማወናከር ከደደቢት በረኃ የሚመዘዝ የጥላቻ ዘመቻ አካል ነዉ ፡፡ በአገራችን ኢትዮጵያ የቀደመ ክብር ፣ ምግባር እና ተግባር ከታሪክ
September 14, 2023

እናንተዬ ፦ ዉሸት ይጋባልን ወይንስ ይወረሳል ?? (እውነቱ ቢሆን)

ወያኔ በቅዠት የተፈጠረ፣ እየቃዠ የሚኖርና በመጨረሻም ምንም ነገር ሳይሳካለት ቃዥቶ የሚጠፋ ስብስብ ነው፡፡ በአምሳሉ መናጆወቹን ፈጠረ፡  ኢህዴን ቆይቶም ብአደን አሁን ደግሞ የአማራ ብልጽግና ብሎ የሰየመውን የሆዳሞች ስብስብ የአማራ ክልል ብሎ በሰየመው ክልል
September 9, 2023
ፋኖ

የሀገርን ትንሣኤ ለማፋጠን ፋኖን ከሠርጎ ገቦች ሤራ መጠበቅ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

የሚወራውና መሬት ላይ ያለው እውነት እየተለያየብኝ ስጨነቅ የታዘበ አንድ ወዳጄ የአማራ ፋኖ ትግል በገንዘብ በተገዙ ፋኖን መሳይ ፋኖዎች በአንዳንድ ቦታዎች እክል እየደረሰበት መሆኑን ጠቆም አደረገኝ፡፡ መጠርጠር ጥሩ ነው፡፡ “የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ
September 8, 2023

የዳንኤል ክብረት ጎቤልሳዊ ፍፃሜ

ሐሳዊ ተዋኙ (con artist) ጭራቅ አሕመድ ወደር የለሽ የሐሰት ትወና ክሂሎቱን በመጠቀም አያሌ ጉምቱ ጦቢያውያንን አይዋረዱ ውርደት አዋርዷል።  ከሁሉም በላይ ያዋረደው ግን ያለ ምንም ጥርጥር ዳንኤል ክብረትን ነው።  ከሞላ ጎደል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚያደንቁትን ሰው አር እንደነካው
September 7, 2023

ህዝብ አይሰሳትም   

የእኛ ኢትዮጵያዉያን ችግር ዞትር “ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ከሆነ ከራርሟል ፡፡ እንዲያዉ ዕዉነት መናገር ስለዕዉነት ማደር ቀረ እንጂ የግማሽ ክ/ዘመን ዕድሜ ያስቆጠረ የህዝብ እና የአገር መከራ ቀንበር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደረጀ መምጣቱ
September 7, 2023
1 20 21 22 23 24 249
Go toTop