Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 20

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!!

ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ መሆን ነበረበት!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) “ኢትዮጵያ ሆይ፥ ምን እመሰክርልሻለሁ? በምንስ እመስልሻለሁ? አጽናናሽ ዘንድ በምን አስተካክልሻለሁ? ስብራትሽ እንደ ባሕር ታላቅ ነውና፤ የሚፈውስሽ ማን
October 15, 2023

ኤርትራና ሲንጋፖር – አብራሃም ለቤዛ

ኤርትራ ከሲንጋፖር ጋር ለመተረክ የፈለግኩት ከሰሞኑን የኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ተቀማጭ አማባሳደር ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስተር  Mr. Yap Ong Heng ጋር ተገናኙና ተወያዩ የሚል ዜና ነው፡፡  ነገር ነገር ያነሳዎል እንዲሉ ለመተረክ የፈለግኩት ስለሁቱ አገሮች
October 15, 2023

ጥናት አልባ የላቲን ፊደል የማፋፋት ዘመቻ – ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው 

የኢትዮጲያ የቋንቋዎች ጥናት ኢንስቲትዩት የሃገራችንን ቋንቋዎች ለማበልጸግ የተመሰረተ ቢሆንም በክፉ ፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት ሊሰራ ያለመቻሉን አንጋፋ የሃገራችን ምሁራን በተደጋጋሚ የገለጹት ጉዳይ ነው;: የላቲኑ ፊደል ለኦሮምኛ ስነ- ድምጾች ጨ ቀ ጠ ጰ   ጨጨብሳ
October 14, 2023

ክርስቶሳዊ ያልሆነ ክርስቶሳዊነት! 

October 14, 2023 T.G ሁልጊዜም እንድማደርገው መደበኛ (traditional) እና ማህበራዊ (social) ሚዲያዎችን ስጎበኝ ኮሜዲያን እሸቱ ወደ ቃታር (ኳታር) ተጉዞ በዚያው ከሚኖሩ ወገኖች ጋር ቤተ ክርስቲያን ስለ ማሠራት መነጋገሩንና ለዚህም የገንዘብ ማሰባሰብ
October 14, 2023

ንግግር ሌላ ፤ ተግባር ሌላ

ብዙዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተለያየ አስተያየት ሲሰጡ ይደመጣል ወይም ይሰማል ፡፡ የሚገርመዉ ግን አዉቃለሁ ባዮች በዉጭም በዉስጥም ያሉ የአዋቂ ዘባራቂዎች መሆናቸዉ ደግሞ ለየት ያለ እንዲሆን ያደርገዋል ፡፡ በተለይም በሰሜን  ምዕራብ ኢትዮጵያ
October 12, 2023

ፋኖስ:  በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን

ቁጥር 1  መስከረም 28 ቀን 2016ዓም(09-10-2023) ፋኖስ ጨለማን አስወግዶ ብርሃን በመለገስ የማይታዩንን እንድናይ የሚረዳን ሲሆን፣ እንደ ፋኖስ በአገራችን በጊዜው የሚታዩና ያልታዩ ጉዳዮችን በማንሳት ውዥንብሮችን ለማስወገድና ለሚከሰቱ ችግሮች ጥንቃቄና የመፍትሔ መንገዶችን ለማሳየት የሚቀርቡ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት የስብስባችን ልሳን ነው። በዚህ የመጀመሪያ ዕትሙ የሕዝባዊው፣ በተለይም
October 10, 2023

ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ

ፍትህና ነጻነት ለጠለምት አማራ                Justice and Freedom for Telemt Amara telemtgondar@gmail.com ይድረስ ለተከበርከውና ለጀግናው የጠለምት ሕዝብ “ የምን ሕዝበ-ውሳኔ…”? መስከረም 27, 2016 ዓ/ም ትህነግ ጎንደርንና ትግራይን ክ/ሃገር የሚያዋስነዉን ታሪካዊ ድምበር ተከዜ ወንዝን ተሻግሮ ጠለምትን፣ ወልቃይትን፣ ጠገዴንና
October 10, 2023

የሰላም ዋጋው በእውነት ስንት ነው?  – ሙናች ከአባይ ማዶ ፊላው ስር  ገሳ ለብሶ እየቆዘመ 

በምድራችን ሰዎች ሲገናኙ “እንደምን አደራችሁ፣ እንደምን ዋላችሁና እንደምን አመሻችሁ” የሚባባሉት የሰላምታ ትክክለኛ ትርጉም ለብዙዎቻችን በደንብ የገባን እና የተረዳነው አይመስልም:: ጨለማን ተገን አድርጎ ንብረትን ብቻ ሳይሆን የሰውን ነፍስ ሳይቀር የሚዘርፈው ሌባ ወንብዴ የሚነግሥበትን

ወሳኙ የፋኖና የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል። ኅልውናን ከማዳን እስከ ሐገር ግንባታ።

“ሁሉም እርዳታ በአስቸኳይ ወደግንባር” ይህ ከላይ የሚታየው የምስለኔ አስተዳደር፣ የተረኛውን የአንድ ብሄር የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ በሁሉም ክልልሎች ተተግብሯል። በዚህ ወሳኝ ወቅት በሁሉም ክልልሎች የሚገኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖ መሆን ይኖርበታል። የ31 ዓመታት የምስለኔ ሹመኞች፡ ትህነግ

ለኢትዮጵያ መዳን የኢትዮጵያዉያን አንድነት እና ህብረት ምርጫ መሆን የለበትም !

ኢትዮጵያ ወደ ነበር ታሪካዊ ታላቅነት እና የከበረ ብሄራዊ ስም እና ጥቅም ማስከበር እና ለማንበር የኁሉም ኢትዮጵያዉያን ምኞት እና ፍላጎት ነበር ነዉ ፡፡ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያዉያን ከሶስት አሰርተ ዓመታት አስቀድሞ አስከ ዛሬ ጊዜ

በምድራችን እየሆነ ባለው ጉዳይ ህመሜ:-  (ያልታመመ ካለ ጤነኛ አይደለም) – ከአባይ ማዶ! ገሳ ለብሶ! እየቆዘመ!

አገሬን እወዳለሁ ካልን ለእውነት እንጂ ለብሄር ወይም ለዘር ፈጽሞ ጠበቃ አንሁን! በቀድሞ ጊዜ ሁኔታዬ ደስ ያላለው አንድ የደርግ ካድሬ የነበረ ዘመዴ “ደም ከውኃ ይወፍራል” ይለኝ ነበር!  በደንብ አምኖበት አልነበረም ይህን የሚለኝ የኢሐፓን

ይጋብዟል እንግዳ እንደ መልካም ሞላ!

በአማራ ባህል ለድግስ እንግዳ የጠራ ሰው ተእንግዳው ፊት ጠርጎ አይበላም፡፡ እንዲያስተምር እንግዳ የጠራ ጋዜጠኛም ተእንግዳው የበለጠ ወይም እኩል አያዋራም፡፡ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ለአያሌ ዓመታት ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚደረጉ ቃለ መጠይቆችን አልፎ አልፎ ስመልከት ጋባዡ

ከአንድሺህ በላይ የብልጽግና ካድሬ ሰልጣኞች «ምርቃት» ላይ ተላልፎ ያፈተለከ ምስጢራዊ ንግግር – ወንድወሰን ተክሉ

ፋሺስታዊው የኦሮሙማው ቁንጮ አቢይ አህመድ ውስጥ ለውስጥ ሲያሽከረክር የቆየውን ጸረ ኤርትራ መንግስትና ጸረ የኤርትራ ሕዝብ ድብቅ ፖሊሲውን ሰሞኑን እያሰለጠናቸው ባሉት ካብኔት ምኒስትሮችና ከፍተኛ የብልጽግና አመራር ካድሬዎች ስልጠና ምርቃት ላይ በይፋ አውጥቶ አፈንድቶታል።

ታማኝ የአብይ ሰዎች በአማራ ክልል፣ ታማኝ ፓርቲ ለአብይ! – አንዳርጋቸው ጽጌ

የአብይ አህመድ አገዛዝ የጀመረውን አማራን የማንበርከክ ወረራ የተሳካ ለማድረግ፣ የመከላከያ እና የሲቪል አመራሩን በከሃዲነትና በታማኝነት መስፈርት እየለካ የኢተርኔት አገልግሎት የዘጋባቸውና የለቀቀላቸው መሆኑ የሚቀጥለው የስም ዝርዝር ያሳየናል። ለአንባቢ ግልጽ ማድረግ የሚያስፈልገው ኢንተርኔት በአማራ
1 18 19 20 21 22 249
Go toTop