Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 197

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

[የለንደኗ ጽዮን ማርያም ቤ/ክ ጉዳይ] – ትግላችን ከሕወአትና ከግብረ-ዐበሮቹ ጋር ነው!

ፍርድ የእግዚአብሔር ነው! ወገን ተባበረን! መጋቢት ፪ ፦ ፪ሺህ ፮ ዓም ከኮማንደር አሰፋ ሰይፉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ጻ! መንፈስ ርኩስ!!! አሜን!!! የቤተ ክርስቲያናችን ችግር ከጀመረ ረጅም ጊዜ ነው።

[ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁ. 4 የካቲት 2006 ዓ.ም] – ለዳግማዊ የካቲት ሕዝባዊ አመፅ እንነሳ

የየካቲት 66 አብዮታዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህና ደማቅ ሚና ያለው ክስተት ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዝንተ ዓለም የሚያስበው የሚዘክረው ኹነት ነው። የአገዛዞች ጭቆናና ብዝበዛ መጠን እጅግ አድጎ ዜጎች መኖር የማይችሉበት ሁኔታ ሲከሰት

ህወሓት “ስሜን ልታጠፋ” ነው! (ከአብርሃ ደስታ)

ህወሓቶች ስሜን ለማጥፋት ዝግጅት መጀመራቸው የዉስጥ ምንጮች ገልፀውልኛል። ታድያ ቀጣዩ የመንግስት ሚድያዎች አጀንዳ ለመሆን ስለበቃሁ ህወሓትን የፈጠረ … ( ማነው የፈጠረው ደሞ?) የተመሰገነ ይሁን። እንዳዉም ሳስበው ለዓቅመ ትችት ደርሻለሁ ማለት ነው። ለማጥፋት

ቪ ኦኤ ወይስ የኢትዮጵያ/ወያኔ ሬዲዮ ?

ከመስፍን ደቢ በዚህ ባለንበት ዘመን አለማችን በሚገርም ፍጥነት ለመከታተል ፋታ በማይሰጥ ሁኔታ የፖለቲካ ለውጦች እየተካሄዱ ነው። ሶቭየት ህብረት ሲፈረካከስ ትልቁ ስባሪ ዩክሬን ነው። ዛሬ ዩክሬን እየተናጠ ነው አለምም አተኩሮበታል ። በቤንዚዌላ ቀውጢ

ያረጋገጥነው የምግብ ኢዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው።

ከሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ክፍል 4 በክፍል 3 መጣጥፌ በዋናነት የአገራችን የተፈጥሮ ሃብቶችና ዓየር ንብረቷም ለተለያዩ አዝርዕቶችና ኦንስሳቶች ልማት ምቹነቱን በመግለጽ ነበር ያቆምኩት። አሁን በሚቀጥለው ደግሞ በክፍል 2ት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያልቻልንባቸውን መሠረታዊ

“የኦነግ ጭፍጨፋ ተብለው ከሚጠቀሱ ትራጄዲዎች መካከል አብዛኛዎቹ በኦነግ የተፈጸሙ አልነበሩም” – ከአፈንዲ ሙተቂ

ከአፈንዲ ሙተቂ —— “ዳውድ ኢብሳ ሲሞት ጥሩኝ” በሚል ርዕስ በለጠፍኩት አነስተኛ ሐተታ ላይ ሁለት ዓይነት ተቃውሞዎች ቀርበውብኛል፡፡ አንደኛው “ኦነግ በአማራው ላይ የሰራውን ሴራ እና ሸፍጥ እያወቅክ ጥብቅና ቆመህለታል” የሚለው ሲሆን ሁለተኛው “የኦፒዲኦን

በለው! ቄንጠኛ ዳንስ በዕንባ ሲደንስ

ሥርጉተ ሥላሴ 13.03.201 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ምን አለባቸው አልሞተባቸው፤ ጥቁር አለበሱ፤ የተራበ ወግን የላቸው፤ የታሰረ ሥጋ የላቸው፤ ባለጊዜ እንዲህ በቄንጥ ዳንሱን ያስነኩት፤ ይጨፍሩ! በጣም አምሮባቸዋል! ተዋጥቶላቸዋልም። ሂዶላቸዋልም። ሚሊዮኖች ጉርሻ ፍላጋ ለትራፊ በረድፍ

ሙሰኞችና “ሙሰኛው” ፀረ ሙስና

ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) “ . . . . . . .የኢትዮጲያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የህዝብንና የመንግስትን ንብረት ለግል ጥቅማቸው በማዋል ክስ የመሰረተባቸውን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን

ትዝብት – ደርሶ መልስ ዲያስፖራ (ኢትዮጵያ ደርሶ የመጣ ዲያስፖራ የሚነግራችሁ እውነት) (አንደኛ)

አትክልት አሰፋ (ቫንኩቨር) – ጋዜጠኛ ነገሩ የሆነው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ነው። ቆነጃጅት ወጣት ሴት ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውጭ ባሉ የከተማው ደለላዎች ጋር በመተባበር እጅግ ዘግናኝ ስራ ይሰራሉ። ደላሎቹ የቆነጃጅቶቹን ተማሪዎች ፎቶ የያዘ

አባ መላ እና መላ ያጣው ንግግራቸው (በዳጉ ኢትዮጵያ)

አቶ ብርሃኑ ዳምጤ (አባ መላ) በቅርቡ ስላደረጉት የአቋም ለውጥ ለቢንያም ከበደ (ቤን) የሰጡትን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት፡፡ ላልተጠበቀው የ180 ዲግሪ የአቋም ለውጥ በመንስኤነት ከጥቅመኛ ፖለቲከኝነት እስከ የጠበቁትን አለማግኘት በርካታ ምክንያቶች እየተጠቀሱ በብዙዎች ትንታኔ

የብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

ብርሃኑ ዳምጤ እንደገና ሲገለበጥ የአስር አመት ልጅ ሳለሁ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት አስታወሰኝ። በሰፈራችን ውስጥ ልጆችን ሁሉ የሚጠሉ አንድ ሰውየ ነበሩ። አንድ ቀን በድንገት ተነሱና የሰፈሩን ሰው ሁሉ መሰናበት ጀመሩ። በእጃቸው 3 ሜትር

[የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ጉዳይ] – ማን ለጠበቃ ፈረመ???

ሰላም ለሁላችሁ፤ ለሰላም እና ለአንድነት ከቆሙ ምዕመናን የተላለፈ መልዕክት፦ በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ቤተክርስቲያኑን ወክሎ ማንኛውንም ውለታ/ሰነድ መፈረም የሚችለው ሊቀመንበሩ ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተቀምጧል። የእየአንዳንዱ የቦርድ አባል የሥራ ድርሻ በተዘረዘረበት አንቀጽ 6

የአባ መላ (ብርሃኑ ዳምጤ) መገለባበጥና ኢሳት

ከእንደልቡ/ዳግም (ከቫንኮቨር፣ ካናዳ) አባ መላ ማን ነው? በቅጽል ስሙ “አባ መላ” በእውነተኛ ስሙ ደግሞ ብርሃኑ ዳምጤ ተብሎ ይጠራል፣ በ60ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ አዛውንት ነው (ምንም እንኳ ስራው እንደ እድሜው ባይሆንም)። ፓልቶክ
1 195 196 197 198 199 249
Go toTop