Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 196

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አፍንጫህን ላስ – አቶ ሂደት።

ከሥርጉተ ሥላሴ ሲዊዘርላንድ ዙሪክ እኔ ነኝ አቶ ሂደትን አፍንጫውን እንዲልስ የፈለኩት። ሃሳቤን የሚጋራ ትብብር ካለም ደስታውን አልችለውም። በ16.03.2014 ጀንበር ዘቅዘቅ ከመለቷ በፊት ዘሀበሻ ስገባ አንድ አዲስ መረጃ አገኘሁ። የአንድነትና የመኢአድ ቅድም ውህደት

ለአልሙዲ “ማፅናኛ”

(ከጋዜጠኛ ተስፋዬ ተሰማ) በቅርቡ ባህርዳር ላይ በተካሄደው የኢትዮጵያ ስፖርት በአል ሼኽ አልሙዲ በክብር እንግድነት ተጋብዘው ነበር። የበአሉን መክፈቻ በቲቪ ስከታተል አንድ ጥያቄ ወደ በአእምሮዬ መጣ። አልሙዲንን የክብር እንግዳ አድርጐ መጋበዙ ለምን አስፈለገ?..ብዙ

አባ መላ ሳይበላ ተበላ! – ሆዳም! ስለሚበላው እንጂ ስለሚባለው አይጨነቅም!

ከአዜብ ጌታቸው አባ መላ ነኝ የሚለው የፓልቶኩ ብርሃኑ ዳምጤ ሰሞኑን የሰራው ስራ ከማንም በላይ የጎዳው እራሱን ነው። ከአንድ ድርጅት ውልቅ ብለው በዚያው ጀንበር ሌላው ድርጅት ጥልቅ የሚሉ፤ ያም ሳይጥማቸው ወይም ሳይመቻቸው ይቀርና

[ሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ] “ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም” – ለቤ/ክ ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምዕመናን

3/19/2014 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ፤ አሜን ! ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንድነት ስንል ዝም አንልም። ለቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት ከቆሙ ምዕመናን። ቤተክርስቲያናችን ደብረሰላም መድኃኔዓለም በይፋ ከተምሠረተችበት ከ 1994 ዓ.ም እ.ኤ.አ ጀምሮ በብዙህ

“ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” – ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ ጥንካሬውን አሳየ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሴቶችም ተሳትፎ

ቀዳማይ ወያኔ፤ ዓድዋ እና የካቲት 11 በወያኔ ትግሬዎች ዕይታ – ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያ ሰማይ አዘጋጅ)

ብዙዎቹ በዚህ ጽሑፍ የቀረቡ መረጃዎች እና ትንታኔዎች በሂደት ላይ ካለ ከሚቀጥለው አዲስ መጽሐፌ የተገኙ ምንጮች ናቸው።እኛ በታሪክ አጋጣሚ ተገኝተን ጸረ ወያኔ አቋም ይዘን የምንተነትን ጸሐፊዎች የተቻለንንን ያህል የወያኔ ቅጥፈቶች እያጠናን ስናቀርብ ማንበብ

የቁልቁለት መንገድ! – ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

በማስመሰል ታጥሮ መሆን በጠፋበት ምን አገባኝ የሚል በተከማቸበት የባይተዋር መንፈስ ከሞላ ባገሩ ዘመኑን ማወቂያ ይሄ ነው ሚስጥሩ ይሄን ጊዜ ጠርጥር እንደጠፋ ዘሩ፡፡ (ገጣሚ ደምሰው መርሻ/ያልታተመ) አዎን፣ ገጣሚ ደምሰው እንዳለው እኔም በዚህ ዘመን

በነፃነት ቀን ነፃነት ማጣት !

ከይድነቃቸው ከበደ ሰብአዊ መብቶች እያንዳንዳችን ሰው በመሆናችን ብቻ የሚገቡን ከሰብአዊነታችን ተለይተው ሊታዩ የማያችሉ መብቶች ናቸው፡፡ መንግስታት እነዚህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸውን ሰብአዊ መብቶች ለማክበር ለማስከበርና ለማሟላት በቀዳሚነት ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በዚህም መሰረት

የታሪክ ጥናት አብነት -የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት

(በካሣሁን ዓለም-አየሁ ) ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት ።ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ።ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው ።ታሪክ ማዕምራዊ ብስለትን ያነቃል።ሁለተኛው ምክንያት ደሞ፣ ለመልካም ዜግነት መሰረት

ሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት!

ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው ለውጥ የለም – እንዲያውም የባሰ መለያየት፣ መወቃቀስ፣ ማጥላላት፣

የጠፋውን የማሌዥያ አውሮፕላን የበላው ጅብ አልጮህ አለ፤ (ከዚህ በፊት 5 አውሮፕላኖች ጠፍተው እንደነበር ያውቁ ኖሯል?)

ከአትላንታው አድማስ ራድዮ ስለ ማሌዢያው የበረራ ቁጥር 370፣ የተሰወረ አውሮፕላን መዘገብ እጅግ ከባድ ነው። ምክንያቱም ነገሮች በየደቂቃው ይቀያየራሉና። ገና ሲጀመር፣ አውሮፕላኑ ለመጨረሻው ጊዜ ድምጽ ያሰማበት ሰአት ልክ አልነበረም፣ ከዚያ ቀጥሎ ሁለት ጥቁሮች

ኃይለማርያም ደሳለኝ እና አባዱላ ገመዳ ከ”ተንባዩ” ጋር ታዩ፤ “ቡራኬ ሰጥቻቸዋለሁ” ይላል (ፎቶ ተይዟል)

”ትንቢተኛው” ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር ምን ይሰራል ? ከአቤ ቶኪቻው ሰሞኑን ጠቅላያችን አንዴም ሲደንሱ አንዴም ”ሲቀደሱ” በየሚዲያው እያየናቸው ነው። እሰይ እንዲህ ነው እንጂ የኔ አንበሳ በዬ ላደንቃቸው እፈልጋለሁ። ይሄንን ፎቶ ያገኘሁት ከፌስ ቡክ

ሕዝባችን ንቁ ነው

እንዴት ጀመራችሁ ከየትስ መጣችሁ ያረጀ መሣሪያ እንደታጠቃችሁ ክፋት ምቀኝነት ተንኮሉን አዝላችሁ እሹሩሩ ልጄ እያባበላችሁ ህዝብን በማሣሣት ሰይጣን ተጣብቷችሁ ወይ ለህዝብ ሳይሆን ፍትህ ለተራበው ችግር ለደቆሰው እርሃብ ለጎዳው ለተጎሳቆለው አሁን ተረዳነው እራስን መውደድ
1 194 195 196 197 198 249
Go toTop