Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 195

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

[የሃረሩ እሳት ቃጠሎ ጉዳይ] – የእሳት ፖለቲካ በኢትዮጵያ (Fire Politics in Ethiopia) – ይሄይስ አእምሮ

በሃይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ዙሪያ ሰሞኑን አንዲት መጣጥፍ ጽፌ ለድረ ገፆች ልኬ ነበር፡፡ ለኅሊናቸው ተገዢ የሆኑ አወጡት – አስነበቡን፤ እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡ ለባህልና ለይሉኝታ ያደሩት እንዲሁም እነሱ በሚፈልጉት ሙዚቃ ብቻ ታንጎና ማሪንጌ መደነስ የሚፈልጉት

[የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ለምትከታተሉ ሁሉ] ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ

ለሰላምና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን 3/24/2014 ቅጥፈታቸው ሲጋለጥ ቤተክርስቲያናችን ተክሷል ስለዚህም ጠበቃ ቀጥረናል እያሉ ሲያወናብዱ የከረሙት አንዳንድ ሕገ-ወጥ የቦርድ አባላት ባለፈው ቅዳሜ 3/22/2014 መድኃኔዓለም በቤቱ አጋልጧቸዋል። ምንም አይነት ሕጋዊ የቅጥር ውል ስምምነት ፊርማ

የመስዋዕትነት ወንጌል – ከጸጋዬ ገ.መድኅን አርአያ

በአጤ ኀይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት (በ1960 አካባቢ) ኤድመንድ መሪ የተባለ አሜሪካዊ የዕለታዊው ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ አማካሪ ሆኖ ይሰራ ነበር። እኛም እንጠረጥረው እንደነበረ ሁሉ የአሜሪካ ስለላ ድርጅት ሠራተኛ (ኮንታክት ማን) ነው። (እግዜሩ ይይላቸውና ለካ

ለምን ከምንወዳት አገራችን እንሰደዳለን? ክፍል 1 (በይበልጣል ጋሹ)

ከምንወዳት፣ ከአደግንባት፣ የማይረሳ የልጅነት ጊዜያችንን ካሳለፍንባትና አገራችንን ጥለን/ለቀን በባዕድ አገር በስደት በእምነት፣ በባህል፣ በቋንቋ እንዲሁም በአመለካከት ከማይመስሉን ጋር በተለያየ  ፈተናና ውጣ ውረድ እና ለአፍታ በማይዘነጋ አገራዊ ትዝታ እንድንኖር ያደረገን ትልቅ ምክንያት

የእኔ ወሎ፣ የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓም(02-05-2022) በሰሞኑ በወሎ ክፍለሃገር ፣በአጠቃላይም በኢትዮጵያ የተከሰተው ሃይማኖትን ተገን ያደረገ የሕዝብ እርስ በርስ ግጭትና ቀውስ ብሎም አገር ለመበታተን ታስቦ የተደረገ ሴራ እንደኔ ያለውን አገር ወዳድ ብቻ ሳይሆን ሌላውንም

ኑ! እንዋቀስ፤ ኢህአዴግንም እናፍርሰው! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

(ይህ “ኑ! እንዋቀስ” የሚለው ስር ነቀል የለውጥ ጥሪ ቀጥታ የሚያነጣጥረው በኢህአዴግ አባላት ላይ ብቻ ነው፤ አመራሩን በፍፁም አይመለከትም) ኢህአዴግ ራሱ በይፋ ሲናገር እንደተደመጠው፣ በአሁኑ ጊዜ የአባላቱ ቁጥር ወደ ሰባት ሚሊዮን ገደማ ደርሷል፡፡

Smart Car: ስለአዲሱ ኒውዮርክ የፖሊስ መኪና ምን ያህል ያውቃሉ?

ከአብዱ ይማም የኒዮርክ ፖሊስ ዲፓርትመንት አባላት በሚንሸራሸሩባቸው የከተማይቱ ጎዳናዎች ሁሉ ሲሆን የሚውለውን እና የሚያድረውን ለማወቅ ምን ቢኳትኑ አደጋች ነው፡፡ ታዲያ የከተማይቱ ፖሊስ ዲፓርትመንት ቀደም ሲል ሲጠቀምባቸው ከነበሩ የወንጀል መከታተያያ ዘዴዎች የላቀ ብቃት

ከቶ ዬት ይሆን ዬፍላጎታችን ሴሉ ያለው (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 23.03.2014 ( ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በእኔ ውስጥ እኔ ነኝ ያለሁት። እማስበውም አምጽፈወም በነፃ ዕይታ መንፈሴን ቃልቲ ወይንም ቂልንጦ ሳልክ ውስጤ የሚለኝን በድፍረትና በልቡ ሙሉነት ነው። ስለዚህ እኔ „እኔን“ ስገልጽ ተሸማቅቄ

አንዳንዴ ኑሯችን በራሳችን እንድንቀልድ ያስገድደናል (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

(ዳዊት ከበደ ወየሳ) አንዳንዴ ኑሯችን በራሳችን እንድንቀልድ ያስገድደናል:: ካለፉት በርካታ አመታት ጀምር በአዲስ አበባ የሚታየውን የመብራት መቆራረጥ የተመለከተ ሰው በሙሉ ያዝናል:: ይህ ሃዘን ወደ ብሶት ቁጣ ተቀይሮ ሰሞኑን በተከታታ ህዝቡ በመብራት ሃይል

ያረጋገጥነው የምግብ ኢ_ዋስትናን (ዋስትና አላልኩም) ነው – ክፍል 5 [የመጨረሻው ክፍል]

ሠሎሞን ታምሩ ዓየለ ይህንን ክፍል ስጀምር አንባቢያንን እንዲህ በማለት ነው። በሕዝቦቿም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረክ ሥራቸውና መልካም ተግባራቸው የተመሰገነላቸው፤ የተወደሰላቸው፤ የተጨበጨበላቸውና ውዳሴ የተቸራቸውን ድንቅዬዎቹን ኢትዮጵያውያን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶቹን ለሰከንድ በኅሊናችን እንድናስባቸው በመጠየቅ
1 193 194 195 196 197 249
Go toTop