ሞት የስብሐት ነጋ በርን እያንኳኳ ነው (ሁኔ አቢሲኒያዊ ከፒተርቦሮው ዩ.ኬ) አቶ ስብሃትን ጠጋ ብለው የሚያውቁት ሰዎች “አቦይ ብላችሁ አትጥሩት። አባታዊ አንደበትና ምግባር የለውም እርሱን አቦይ ማለት ትግራይ የሽማግሌ መሀን እንደሆነች መቁጠር ነው” ይሉታል፡፡ ሰውዬው ስብሐት ነጋ የህወሓትን አመሰራረት ቅድመ ታሪክ ለሚያውቅ ሰው March 11, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢህአዴግ 42 ዓመት መግዛትን አስቧል? ሳሙኤል ተወልደ በርሔ/ሃርስታድ ኖርዌይ/ ዛሬ በዓለማችን ላይ በርካታ የሆኑ ለውጦች ተፈጥረዋል፡፡ ህዝብ ይመረጣል፣ ህዝብ ያወርዳል፡፡ ሥልጣን እርስት አይደለም፡፡ የዚህ አይነቱነገር ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰላ መጥቷል፡፡ ልክ እንደዚህ አይነቱ ሁኔታ በሚታይበት ሁኔታ ደግሞ March 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ) (ክፍል አንድ) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም፤ መግቢያ ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላለፉት አስርት አመታት ጎሣና ኃይማኖትን መሰረት አድርገው በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት ግጭቶች ዙሪያ እና ግጭቶቹ ባስከተሉት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ የሚያተኩር ነው። በተለይም March 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ አሳሳች መረጃዎችና የተምታታ አስተያየት በመሠረቱ ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ስለ አብዮቱ “ እኛና አብዮቱ “ የሚል መጸሐፍ ጻፉ የሚል ዜና ስሰማ ፣ መጸሐፋቸው እንደ ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃይለማርያም መጸሐፍ በቅጥፈት የተሞላ አይሆንም ብዬ ተስፋ አድርጌ ነበር ፡፡ ግን March 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኢህአዴግ ዳግም በክፍፍል ጎዳና?… (ከተመስገን ደሳለኝ) ከተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ በተዘጋጁ ሁለት ፅሁፎች፣ የድህረ መለስን ኢህአዴግ የኃይል አሰላለፍ ለማመልከት መሞከሬ የሚታወስ ቢሆንም፤ ዛሬም ያልተጠበቁ ክስተቶችን ማስተዋላችን አልቀረም፡፡ በርግጥ «አዲሱ የኢህአዴግ አሰላለፍ ፪» በሚል ርዕስ ቀርቦ በነበረው March 10, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሞትን የመረጡ ወጣት ሴቶች የመጀመሪያውን ብቻኛ የነፃነት ተጋድሎ ምዕራፍ ከፈቱ። የምዕተ ዓመቱ ማህጸን ተስፋን ሰነቀ! ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) „የእመቤት ጣይቱ የመንፈስ ንጥር ፍላጎት „ሚሚ ሳራ ለምለም ሜላት እሙዬ“ ቀድመው ዓወጁት፤ ይህንን የጥበብ ውጤት እንደ ዘወትር ጸሎት ቁጭ ብዬ አዳምጠዋለሁ። ፍለጎቱና ሊያስተላልፍ የፈለገው መልዕክት ምንድ ነው በማለት። March 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
“ሣንሞት መቀባበር መቼ ይሆን የሚቆመው? “እውነት ቤት ሥትሰራ ውሸት ላግዝ ካለች፤ ሚሰማር ካቀበለች ማገር ካማገረች ጭቃም ካራገጠች ቤቱም አልተሰራ እውነትም አለቆመች።” ለእውነት መቆምና እውነትነት በሌለው ነገር ግን ; እውንት በሚመሰል; ማንኛውም አይነት መሀበርም ሆነ እድር; መሰባሰብ እውነቱ March 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ወጣቱ አና ለነጻነት የሚደረግ የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ) የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታቸው ፊት ለፊት መንግስታትን በመጋፈጥ ለመብታቸው ታግለዋል መስዋህትነትም በመክፈል የፈለጉትን አለማና ግብ አሳክተዋል::ለዚህም የሰሜን አፍሪካ March 9, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ህዝብን በመጨቆን ሀገርን መምራት አይቻልም! በአሸናፊ ንጋቱ የፖለቲካ ስርአትና የአንድ ሀገር እድገት ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አላቸዉ። አንድ አገር ትክክለኛ ባልሆነ የፖለቲካ አገዛዝ ይበለፅጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያም የወያኔ መንግስት ባነገሰው የተዛባ አገዛዝ ሳቢያ ህዝባችን ለከፋ March 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
[የዓለማየሁ አቶምሳ ቀብር ጉዳይ] እነዚህ ሰዎች የሚናገሩትንም አያውቁም ሲሳይ አባተ (ከአዲስ አበባ) `ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት` (ጠቅላይ አሽከር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቂቃዎች በፊት የተናገረው) ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ ጓድ አለማየሁ አቶምሳ ለትግሉ መስዋእት የሆኑት ታጋይ አለማየሁ አቶምሳ (የማን አስከሬን ተሸፍኖ የማን March 8, 2014 ነፃ አስተያየቶች
[ያ ትውልድ] የኢትዮጵያ ሴቶች፤ የትግል እመቤቶች (ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 103ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ) ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፤ ሴቶች በፆታቸው ምክንያት የሚደርስባቸውን በደል አድልዎና ጭቆና ለማስቀቅ፣ ለማስወገድ ከአደረጉት ትግል ጋር በመያያዝ የሚታሰብ፣ የሚከበር ዓለም አቀፋዊ በዓል ነው። እ.አ.አ በ1911 መከበር የጀመረው ዓለም አቀፍ የሴቶች March 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ኦኖሌ፡-ሀርከ-ሙራ እንዲህ ነው በ1860ዎቹ ንጉስ ሚኒሊክ ገና አፄ ሳይባሉ አፄ ቴዎድሮስ ሸዋን ባስገበሩበት ወቅት የተወሰኑ የጎንደሬ ሰራዊት አባላት በሸዋ እንዲቀሩ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ የጎንደርና የወሎ ፈረሰኞች ከንጉሥ ሣህለሥላሴ ዘምን ጀምሮ በአርሲና በጨርጨር ሰፍረው March 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
ሰላማዊ ወይስ የትጥቅ ትግል ወይስ ማንፈራጠጥ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም የተማረ ወይም የእውቀት ባለቤት እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ክፍል ከወያኔ ጋር የሚደረገው ትግል ሰላማዊ ይሁን ወይስ በትጥቅ ትግል የሚለውን የጦፈ ክርክር ሲያደርግ ሃያ ሁለት ዓመታት ሆነው፤ ዳኛ የሌለበት ክርክር ስለሆነ የመደማመጥ ግዴታ March 6, 2014 ነፃ አስተያየቶች
[የኦሞ ወንዝ ጉዳይ] በግድቡ ሕይወታቸው የተገደበ ኢትዮጵያውያንን ለማትረፍ የሚደረገው እርብርብ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ከሁለት ዓመታት በፊት በዚህ በያዝነው ወር “ግድቡ እና አደጋው፡ ግልገል ጊቤ ሦስት በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ወንዝ ሸለቆ ከሚካሄደው ልማት ጋር በተያያዘ መልኩ ግድቡ March 5, 2014 ነፃ አስተያየቶች