የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች | ከክንፉ አሰፋ መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ March 4, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአድዋ ድል፦ የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ትውልድ የማንነት ፈተና – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ረቡዕ የካቲት ፳፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲ ነፃነት-ወዳድ ለሆነው የዓለም ጥቁር ሕዝብ በሙሉ መመኪያ የሆነው የአድዋ ድል ለ፻፳ኛ (ለአንድ መቶ March 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ህወሓት “ከቡና ጠጡ” ወደ “መርዝ ጠጡ” ከታደሰ ብሩ የአዲስ አበባ ታክሲ ሾፌሮችና ባለንብረቶች ለሁለት ቀናት ያካሄዱት የሥራ ማቆም አድማ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ትምህርት ሊገኝበት የሚገባ ነው። ስታሊናዊ አፈና በሰፈነባት አዲስ አበባ ውስጥ እንዲህ ዓይነቱ አድማ መሞከሩ ብቻውን የሚያስደንቅ ሳለ ተግባራዊ March 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
መልስ ለኃይሉ የሺወንድም፤ በወልቃይት ፀገዴ ባህልና ማንነት ጥያቄ እኔም ቅሬታ አለኝ! ከዚህ በታች ያለው ፅሑፍ የአቶ ኃይሉ የሺወንድም የመጀመሪያ 8 ገፅ ፅሑፍ እንደወጣ የተዘጋጀ ነበር። ሆኖም በጊዜ ዕጥረት ምክንያት ትየባውንና የፊደል ለቀማውን ሳልጨርሰው ሁለተኛውን “መልስ ለጀለሶቼ” በሚል 15 ገፅ ፅሁፍ ተከተለ። ታዲያ ፅሁፌን March 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ወያኔያዊ የክተት ዘመቻ (ነፃነት ዘለቀ) በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን፤ በየማጎሪያ ቤቶች የሚገኙ ወገኖቻችንንም ጽናቱን ይስጥልን፡፡ የመከራችንን March 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ከአድዋ ድል ብቻ ሳይሆን ከክፉ ቀን ድልም እንማር!! – ከ ይሁኔ አየለ ድህነት ዋናው የምግብ ዋስትና አለመኖር ምክንያት ቢሆንም ብቸኛ ግን አይደለም፡፡ ሌላም ብዙ ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ (Materialis) አንዱ ነው፡፡ አፍቅሮተ-ቁስ የሥነ-አዕምሮና የምግብ አጠቃቀም አጥኝዎች አልጠግብባይነት የሚል ፍች ይሰጡታል፡፡ ዳውሰን የተባሉ የመስኩ ተመራማሪ March 2, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ለዲ/ን ኒቆዲሞስ፦ በውቀቱ ስዩም፣ ጓደኛው ተመስገንን “ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት አልመከረም! ውሸት ነው! አሊ ጓንጉል [email protected] ዲ/ን ኒቆዲሞስ፣ በውቀቱ ጓደኛው ተመስገንን “..ከሚወዳት ልጅ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ማደር …” እንዳለበት መክሯል የሚሉትን ከየትኛው ገጽ ላይ እንዳገኘኸው አላውቅም። “አንሶላ”፣ “ሲጋፈፍ” እና “ማደር” የሚሉት፣ እንኳን ቃላቶቹ ራሳቸው፣ የግስ March 1, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ማልኮም ኤክስ: የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት | አጠር ያለ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ እዉቁ የነጻነት ታጋይ ማልኮም ኤክስ የምርጫ ኮሮጆ ወይም ጥይት በማለት ያደረገዉ ታሪካዊ ንግግር በአያሌ ምሁራን አድናቆት የተቸረዉ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ከንግግሩ ሊማሩበት የሚችሉት ነገር ካለ በሚል ንግግሩ ተቃኝቶ ይህ አጠር ያለ ፕሮግራም በሳዲቅ March 1, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የክተት ዘመቻ ነፃነት ዘለቀ በሁሉም የሀገራችን ግዛቶች ውስጥ በወያኔ ቅልብ ጦር የጭካኔ እርምጃ ሕይወታቸውን ያጡና አሁንም ድረስ እያጡ ያሉ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ፈጣሪ ተቀብሎ ከፃድቃን አጠገብ እንዲያስቀምጥልን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን፤ በየማጎሪያ ቤቶች የሚገኙ ወገኖቻችንንም ጽናቱን February 29, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ… | በዕውቀቱ ስዩም ከዲሲ እስከ ሮድ ደሴት በባቡር የሰባት ሰዓት መንገድ ያስጉዛል ፡፡ ባጭሩ ከጤፍ እንጀራ የሰባት ሠዓት መንገድ ርቄ ነው የምኖረው፡፡ በሠፈራችን የሩቅ ምስራቅ ብጫ ሰዎች ይበዛሉ ፡፡ አንዳንዴ አሜሪካ ተኝቼ የሆነ ሆንግ ኮንግ February 28, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የካቲት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነጻነቱ የታገለበትና መስዋዕት የከፈለበት ታሪካዊ ወር – ሸንጎ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም. የካቲት በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የያዘ ወር ነው።ጣሊያን አገራችንን በወረረበት ጊዜ ዜጎች በአንድ ቀን ጀንበር በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. ከ30000ሺ ሰው በላይ በአዲስ አበባና February 25, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የጭቆናው ምክንያት አንባገነናዊ ሥርዓት ወይንስ የብሄር ልዩነት ይገረም አለሙ ወያኔ በተናጠልም ሆነ በቡድን በዜጎች ላይ የሚፈጽማቸውን ድርጊቶች አስመልክቶ የበደሉ ተጠቂዎችም ሆኑ ለተጠቁት ድምጽ የሚያሰሙ ወገኖች በደሉ የተፈጸመው አማራ ስለሆን/ኑ ነው ኦሮሞ ስለሆን/ኑ ነው ወዘተ በማለት በደሉን በብሄራቸው ምክንያት የተፈጸመ አድርገው ሲገልጹ February 24, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ቀን እስኪጎድልባቸው የምትፈጥረው ወዳጅነት በቆዩት ዲፕሎማቶቿ ሪፖርት ውስጥ ሲፈተሽ የአሜሪካ በጥቅሟ ላይ የተመሰረተው የውጭ ፖሊሲ እና ከአፍሪካውያን አምባገነኖች ጋር ቀን እስኪጎድልባቸው የምትፈጥረው ወዳጅነት በቆዩት ዲፕሎማቶቿ ሪፖርት ውስጥ ሲፈተሽ (ልዩ ዘገባ -ሁለተኛ ክፍል) https://www.youtube.com/watch?v=OpGJ47gFeWk&feature=youtu.be February 24, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በዕውቀቱ የተቀመጠበት ሸፋፋ ሚዛን (ዳዊት ግርማ) በዕውቀቱ ስዩም ሰሞኑን “ከአሜን ባሻገር” የሚል ርዕስ ያለው መጽሐፍ አውጥቷል፡፡ ከ“መግባትና መውጣት” በኋላ ብዙ ጊዜ መታገሱን ልብ ይሏል፡፡ በመካከል ባለው ረጅም ክፍት ጊዜ በሕትመትና ማሕበራዊ መገናኛ ብዙሃንና በሚያወጣቸው መጣጥፎች ነበር የታደምነው፡፡ በውቀቱን February 22, 2016 ነፃ አስተያየቶች