ወያኔ መሞቻውን፤ እኛ መሰንበቻውን፤ – ይገረም አለሙ እኔ ከምኑም የለሁበት ተቀዋሚም ደጋፊም አይደለሁም በሚል ጭንብል ተሸፍኖ የሚኖረው ክፍል ሲቀር ሌላው በሁለቱ ጎራ ይመደባል፡፡ በወያኔ ጎራ ያለው ወገን ለአባልነትም ይሁን ለደጋፊነት ያበቃው ምክንያት ምንም ይሁን ባለው አቅም በሚችለው መንገድ March 31, 2016 ነፃ አስተያየቶች
“ፂላ ካልሆንክ አትሠራም” – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (አዲስ አበባ) ትግሬ የሆንሽ እያንዳንድሽ ጥርስሽን ነክሰሽ አንብቢና እውነቱን ተረጂ “ውሸታም፣ ዘረኛ… ምናምን” እያልሽ ራስሽን አታሞኚ- ራስን ማሞኘት ዱሮ ቀረ፤ እውነቱን ማገፈትና እመሸበት ማደር ነው ተንግዲህ እሚያዋጣ፡፡ የምልሽ ሁሉ እውነትና መነገር ከሚገባው (ስለነሱ March 31, 2016 ነፃ አስተያየቶች
‹ሀገር ማለት ሰው ነው›፤ እስኪ ሙት በለኝ! (በዲያቆን ዳንሄል ክብረት) ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበታትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ያውም እንደ ብረት March 30, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔ ባለስልጥኖች ከራሳቸው ባሻገር ለየትኛም ጎሳ ዘላቂ ጥቅም አልቆሙም ኢትዮጵያ ክብሬ ወንድማችን አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጥቂት ቀናት በፊት የትግራይ ነጻ አውጪ ብሎ እራሱን የሚጠራውን ድርጅት ምንነት የተመርኮዘ ጽሁፍ ኢካደፍ ላይ አውጥቶ ነበር። የጽሁፉ ዋና ሀሳብ በጎሳ ተከፋፍሎ ነጻ መውጣት በጭራሽ አንደማይቻል March 29, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ፍቅራችን የት ገባ? – ከተማ ዋቅጅራ በአሜሪካ አገር በተደረገው የአለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ኢትዮጵያ አመርቂ ድልን በልጆቿ ተቀናጅታለች።ጥቂት ተወዳዳሪ በማሰለፍ ብዙ መዳሊያን ከሚያገኙት አገራት ውስጥ ግንባር ቀደሙ እኛ ነን ብል የተሳሳትኩአይመስለኝም። ከብዙ የውድድር ዘርፎች ውስጥ በጥቂቱ ብቻ በመሰለፍ ከአለም March 21, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም) (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ ለማነጋገር የመወሰኑን March 18, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ | ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2008 (ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡) አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን ውጭ ያሉ ሰዎችን ሰብስቦ March 18, 2016 ነፃ አስተያየቶች
“ይቅርታ” ወይም “ሰላም” | ከተስፋዬ ገ/አብ ሃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ያደረጉት ቃለመጠይቅ አነጋጋሪ ነበር። ከኦሮሞ ህዝብ አመፅ ጋር በተያያዘ የሰነበተውን ችግር ሌላ አካል ላይ ማላከክ እንደማይገባ መናገራቸው ከኢህአዴግ ጠባይ አንፃር ያልተለመደ ነበር። በውስጥ ባለ ችግር ምክንያት የህዝብ ጥያቄዎች ፈጣን March 17, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የመለስ “ራዕይ” ውጤት | ጸሐፊ (በትግርኛ) ኃየሎም አሉላ | ትርጉም ይነጋል በላቸው መለስ ሆይ ባለህበት ደስ ይበልህ፣ የዘራኸው ሁሉ በቅሎ እሸቱ ጎመራልህ፡፡ መኸሩ ሊሰበሰብ ተለቅልቋል ዐውድማው፣ ራዕይህን ዕውን ሊያደርግ ዘብህ ቆሟል በየጎራው፡፡ ደስ ይበልህ መለስ … አንገትህን ከጉድጓዱ ቀና አ’ርግና የ’ድሜ ልክ ልፋትህን ውጤት March 17, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ” ከሚክያስ ግዛው እኔ እንኳን ወያኔ በፈጠራቸው ዘረኛ የክልል ስሞች አካባቢዎችን መጥራት አልፈልግም ነበር። በዘር፣ ነገድ፣ ጎሳና ጎጥ የሚወሰን የማንነት ግንባታ (identity empowerment) አፍራሽ ይመስለኛል። ብቻ ይሁን እስቲ ወለጋ፣ አርሲ፣ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ወዘተ ማለቱን ትቼ March 13, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ ይናገራሉ ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) 2ኛ ዓመት ክብረ በዓልንና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ ያለውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ይናገራሉ። March 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጉልበት ላላችሁ ሁሉ | ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ልጆች ሆነን ታላላቆቻችን ጉልበት አለን ብለው በደል ሲፈጽሙ ‹እግዚአብሔር በቀዳዳ ይየው!› እንል ነበር፤ ለመርገምም እየፈራን አንዲያው ድርጊቱ እንዲመዘገብልን ማሳሰባችን ይመስለኛል፤ አሁንም እንደዚያ ለማለት ይቃጣኛል፤ ግን አግዚአብሔር በሰማይ ላይ መኖሩን፣ በእያንዳንዳችን ውስጥ መኖሩን March 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
አገር በሕወሓት ቀጥተኛ አገዛዝ ስር ኦሮሚያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚለውን ቀድመው በወታደራዊ አገዛዝ ሰር የገቡትን የኦጋዴን የጋንቤላና የአፍር ክልልችን ጨምሮ በአሁኑ ጊዜ ኢትዬጵያ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ወድቃለች ማለት ይቻላል። ስላሉት ነው እንጂ ጉዳዩን ወታደራዊ የሚባል ነገር የሚገልፀው March 8, 2016 ነፃ አስተያየቶች