Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 163

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የዶ/ር መረራ የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት – ግርማ ሠይፉ ማሩ

ግርማ ሠይፉ ማሩ [email protected]; www.girmaseifu.blogspot.com ዶክተር መረራ “የኢትዮጵያ የታሪክ  ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” በሚል አዲስ መፅኃፍ አስነብቦናል፡፡ በአንድ ጋዜጣ ላይ የዶክተር መረራ ከዮኒቨርሲቲ መሰናበት ያመጣው አንድ በጎ ጎን መሆኑን አንብቤያሁ፡፡ እኔም በዚህ
January 17, 2016

የቅዱስ ፓትርያርኩና የማኅበረ ቅዱሳን ልዩነት ወደ ሃይማኖት አደገ

ከናቡቴ የተዋህዶ ድምጽ በፓትርያርክነት ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን መልካም የማይመኙት አቡነ ማትያስ ከማኅበሩ ጋር ያላቸው ልዩነት የዓላማ እና የሃይማኖት መሆኑን አረጋገጡ፡፡ ጥር ፫ ቀን ፳፻ወ፰ ዓ.ም በእንግዳ መቀበያ ቢሯቸው ውስጥ
January 15, 2016

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ (በዛልኝ ፀጋው ) -አዲስ አበባ

ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ፣ ይህን ደብዳቤ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት በአሁን ጊዜ በብዙ ኢትዮጲያዊያን ላይ የሚፈጸመውን ግድያ፣ ግፍ፣ መከራና ሰቆቃ በመመልከት ከምንም ነገር በላይ የአገራችን የኢትዮጲያ ቀጣይ ሁኔታ ስላስጨነቀኝ ነው። አቶ ኃይለማሪያም፣
January 12, 2016

የሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል – መስፍን ወልደ ማርያም

መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2008 በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ?

ስደት የፍርሃት ውጤት ነው – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል፤ አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል

ጉዞ ወደ ዘመነ መሳፍንት | በልጅግ ዓሊ

 “ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣  በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።” የሕዝብ ግጥም የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን

የወልቃይት ጠገዴ መሬቱን እንጂ…! | ሳምሶን ኃይሌ

በሐገር ቤት ከሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ የተገኘ ከአንድ ሳምንት በፊት የወልቃይት አማሮች የማንነት ጥያቄ አስተባባሪዎቹ ሊያገኙኝ እንደሚፈልጉ ገልጸውልኝ በቀጠሯችን መሠረት ተገናኘን። ለኢፌዴሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያስገቡትን የማንነት ጥያቄ ማመልከቻ እንዲሁም 116 የት

ዝምታ ሰላም አይደለም ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! – ግረማ ሠይፉ ማሩ

[email protected], girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡ ሌላው ማንነቱ እንዳይታወቅ መሸጎ እየፃፈ ይፎክርና እንደ እኔ ፎክር ይለኛል፡፡ ለማነኛውም

ሃገራችንን በዲፕሎማሲው መስክ ዋጋ እያስከፈሏት ያሉ የኢህኣዴግ ጭንጋፍ ኣስተሳሰቦች

ከተስፋኪሮስ ኣረፈ ያስከብረናል ያልነው ግድብ ውርደት ሳይሸምትልን፣ ያኮራናል ብለን የገዛነው ቦንድ ኣንገታችንን ሳያስደፋን ኣይቀርም- የኣርበኛው የዮሃንስ 4ኛ መንፈስ ይጠብቀን፤ ግብፅ ከኣባይ ጋር ያላትን ስጋትና ንትርክ ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት ለመስጠት የመጣላት ሃሳብ

የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? | ከበእውቀቱ ስዩም

አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት የፈረመው ሰውየ“ እጁን ለቁርጥማት፤ ደረቱን ለውጋት“ እንዲዳርገው በመመረቅ ወደ ሰላምታየ እገባለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ፤ ያልታደላችሁ?

በሽታውን በአግባቡ ያላዎቀ በሽተኛ መጨረሻው አያምርም

ከበደ ተድላ ዕለት 31-12-2015 እውቁ ግሪካዊው ፈላስፋ ሶቅራጥስ ለመጀመሪያ ግዜ የተፈላሰፈው ”እኔ ማን ነኝ” ሲል እራሱን በመጠየቅ ነበር:: ከዚያም ባደረገው የፍልስፍና ጉዞ የተቀዳጅው ውጤት ቢኖር ”ራሰን ማዎቅና መሆን የእዉቀት ሁሉ መሰረት ነው”

ያሁኑ የኢትዮጵያ ሁነታ፤ ይመስላል የተምታታ – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

መግቢያ፤ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ለሁሉም ክፍት ስላደረው፥ ሕዝባዊ እምቢታውንም ሆነ የትጥቅ
December 31, 2015

“ፍየል ወዲያ ቁዝምዝም ወዲህ!!” – ሸንጎ

ህሳስ 22 ቀን 2008 ዓ.ም.(26-12-2015) በትናንትናው ዕለት የህወሃት/ኢሕአዴግ ጠ/ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ህወሃት በሚቆጣጠረው ፓርላማ ተገኝቶ መንግስቱ በወጠነው የአምስት ዓመት መመሪያና  በተለያዩ ርዕሶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል። የታቀደውን የኤኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንን በተመለከተ የግብር አሰባሰቡ
December 27, 2015
1 161 162 163 164 165 249
Go toTop