የኢህአዴግ የተበሉበት 7 ሙዶች ከአቡ ባይሳ 1. በኢትዮጵያ፣ ህዝብ ጥቅሙን የሚጎዳ ነገር አልቀበልም በማለት ተቃውሞ ካነሳ ትምክተኛ ሲባል፤ ኢህአዴግ የህዝብ ጥቅም የሚጎዳ ነገር በግድ ካልተቀበላችሁ ብሎ ሙጭጭ ካለ ግን የዓላማ ፅናት ነው:: 2. በኢትዮጵያ፣ ህዝብ በኢህአዴግ February 21, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የወያኔን ባለስልጣናት ለምን የዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳልቻሉና ለምን ማቅረብ እንዳልተቻለ ያሬድ ኃ/ማርያም አስረዱ| ሊያደምጡት የሚገባ “ኢሰመጉ እስካሁን ያወጣቸውን ሪፖርቶች እንኳ ብንመለከት ከ7000 ሰዎች በላይ በወያኔ ተገድለዋል” “ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመዳኘት ካልፈረሙ ጥቂት የዓለም ሃገራት መካከል አንዷ ናት” “ሰዎች ሲገደሉ ለአንድ ለሁለት ሳምንት ሰልፍ በኢምባሲዎች February 19, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል – ጥላሁን ዛጋ ጥላሁን ዛጋ /[email protected] የአደባባይ ሰው የሚባለው፣ በአንድም በሌላም መልኩ ራሱን ለማህበረሰብ እይታ ገሃድ ያወጣ አኗኗሩ፣ አዋዋሉና አነጋገሩ በማህበረሰቡ ዘንድ በአዎንታዊም ይሁን አሉታዊ መንገድ ተጽእኖ ሊፈጥር የሚችል ግለሰብ ማለት ነው። አንድን ሰው የተለያዩ February 18, 2016 ነፃ አስተያየቶች
አርጋኖንና እንዚራ፤ ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ይሏታል ጅግራ – ከሸዋንዳኝ አበራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ባቆዩልን እምነትና ሥርዓት መሠረት የራሷ የቅዳሴ፥ የማኅሌትና የዝማሬ ሥርዓት አላት፤ ቅዳሴያችን ማኅሌታችንና ዝማሬያችን ሁሉ መንፈስ ቅዱስ አቀብሎት ቅዱስ ያሬድ ባስተማረን በግእዝ፥ በእዝልና በአራራይ ዜማ መሠረት February 17, 2016 ነፃ አስተያየቶች
“ሳልሰማ ከሰደበኝ የነገረኝ አሳመመኝ” – ተስፋዬ ገ/አብና የሶሻል ሚዲያዎቻችን ነገር ይችን ሁለትና ሶስት ወራት የማስተር ፕላኑን ግርግር ተገን በማድረግ ኤርትራዊዉ የሻብያ ሰላይ ተስፋየ ገ/አብ መርዛማ ሀሳቦችን ዳግም ሊያዘንብብን ሲወራጭ እያየን ነው።እነ ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻና አለማየሁ ከቀበሩበት መቃብር ዉስጥ ድንጋዮችን እየፈነቃቀለ፣ ያለበሱትን አፈር February 17, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ሻለቃ ኃይሌ አፍሪካን እንደሰቀላት አውርዶ ፈጠፈጣት? ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ እኔ በበኩሌ “እንዲያው ይሄ ሰውየ እያሰበና ነገሮችን በቅጡ February 14, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ያድዋ ስንኞች – ከበዕውቀቱ ስዩም | የቅዱስ ቫላንታይንን በአል ምክንያት በማድረግ ስለ አድዋ ጦርነት እንጽፋለን የቀድሞ ሰዎች የቃልና የዜማን ኃይል አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም ወደ ጦርሜዳ ከመሄዳቸው በፊት አዝማሪ እና አረሆ ይመለምላሉ፡፡ ባድዋ ጦርነት ብዙ አዝማሪዎች ማሲንቆ ታጥቀው ዘምተዋል፡፡ አንዳንዶች ለውለታቸው ከድል በኋላ ማእረግና መታሰቢያ ተበርክቶላቸዋል፡፡ ከኒህ February 14, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ለልጅ የሳቁለት፣ ለውሻ የሮጡለት፣ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት – ይገረም አለሙ የአበው ተረት ለልጅ የሳቁለት ለውሻ የሮጡለት ነው የሚለው፡፡ ለፖለቲከኛ ያጨበጨቡለት የሚል ቢጨመርበት ተስማሚ ይመስለኛል፡፡ ልጅ ከሳቁለት ሁሉ ቦታ እየገባ ነገር ያበላሻል፤ ውሻ ከሮጡለት ጥሎ ካላንደባለለ ወይ ካልቦጨቀ አይመለስም ፖለቲከኛም ካጨበጨቡለት አበው ልቤ February 11, 2016 ነፃ አስተያየቶች
“ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል” አሉ . . . ወይ ብሔረ-ጽጌ! – አከለው የሻነው ደሴ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ ብሔረ-ጽጌ መናፈሻ ጎራ ብዬ ነበር። ከቤት ለምን ወጣሁ መሰላችሁ ሕዝባችን ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው ሰዎች ነፃነት ይልቅ የራሱን ትንሽ ጉዳይ፣ ፌስታ፣ ደስታ፣ ጩኸት የሚያስበልጥ ገና ኋላቀር እና ጥንታዊ February 9, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የላላው ጭቃ – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ሐሙስ፣ ጥር ፳፮ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት አሁንም ቀኑን እንቆጥራለን። ሌሊቱንም እንዲሁ። አሁንም የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርን ተግባር እንዘረዝራለን። አሁንም ሰዎች በገዛ ሀገራቸው እንዳውሬ እየታደኑ፣ እየተያዙ፣ ይታሰራሉ፣ ከሀገር ይሰደዳሉ፣ ይገደላሉ፣ እንላለን። February 5, 2016 ነፃ አስተያየቶች
ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት:- ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ – መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ ሐሙስ ጥር ፲፱ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. (Thursday January 28, 2016) ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፣ ፀረ-ወያኔ አቋም ለአላቸው የኢትዮጵያውያን የፖለቲካ፣ የሲቪክ እና የሙያ ማኅበራት በሙሉ በያሉበት ጉዳዩ፦ መነሻ የመግባቢያ ኃሣብ ስለማቅረብ፦ እስከ አንድነት ለመድረስ የሚያስችል January 30, 2016 ነፃ አስተያየቶች
በነጆ የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብና ቁጣውን የሚያሳይ ቪዲዮ በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በተለያዩ ቦታዎች በቀጠለበት ሁኔታ አሁንም የአጋዚ ሰራዊት ሰላማዊ ታጋዮችን መግደሉን ቀጥሏል:: ቀጣዩ ቪዲዮ የሚያሳየው በነጆ ከተማ በወያኔ ሠራዊት የተገደለው ገመቹ ጥላሁንን ለመቅበር የወጣውን ሕዝብ እና ቁጣውን ነው:: January 28, 2016 ነፃ አስተያየቶች·ዜና
አቡነ ማትያስ መህበረ ቅዱሳንን አፈርሰዋለው ሲሉ የማፍረሻውን ትዕዛዝ ማን ሰጣቸው? ቅዱስ ሲኖዶስ? ወይንስ….? | ከተማ ዋቅጅራ ያልፈረሰን ማፍረስ ያልተነቃነቀን ማነቀነቅ በአንድነት ለዘመናት ተዋደው እና ተፋቅረው የኖሩትን ህዝብ መበተን የኢትዮጵያኖች የእለት ተእለት ዜና ከሆነ ስንብቷል። ዛሬም በአንድነት እና በጥንካሬአቸው ለቤተ ክርስትያን እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ ጉልበታቸውን ሳይሳሱ በመስጠት የቤተክርስትያን ልጅነታቸውን በማስመስከር January 28, 2016 ነፃ አስተያየቶች
የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ የመጨረሻቸው በሆነው በዓመታዊ ንግግራቸው ላይ ያሰሟቸው ታሪካዊ ንግግራቸው እና የቀረቡባቸው ትችቶች (ልዩ ዘገባ) January 20, 2016 ነፃ አስተያየቶች