ኢታርእየኒ ሙስናሃ ለኢትዮጵያ (የኢትዮጵያን ጥፋቷን አታሳየኝ) – ከይኄይስ እውነቱ የዛሬውን አስደንጋጭ ርእስ የመረጥኩት ኢትዮጵያ አገራችን የምትገኝበት አስከፊ ሁናቴ ወይም ምድር ላይ የሚታየው ጽድቅ መራር ከመሆኑ የተነሳ ባለአእምሮ እንደሆነ ሰውና እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ከማሳሰብም አልፎ ሥጋቴ ጥግ ቢደርስብኝ እኔም በርእሰ መጻሕፍቱ እንደተመዘገቡ August 29, 2019 ነፃ አስተያየቶች
. የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር – አንዱዓለም ተፈራ የኢትዮጵያ ፖለቲካ – ፲ ፱ ፻ ፹ ፫ እንደገና የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር የጫነብን የዘር ክልል አስተዳደር፤ አሁን ለተዘፈቅንበት የፖለቲካ አረንቋ ምክንያቱ ነው? ወይንስ መፍትሔው? አንዱዓለም ተፈራ፣ ረቡዕ፣ መስከረም ፲ ፮ ቀን፣ August 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ ወዴት? ዘረኝነት: ተረኝነትና ስርዐት አልበኝነት!!! – ሃይለገብረኤል አስረስ ሃገራችን የምትጏዝበት የፖለቲካ ጎዳና የት እንደሚያደርሰን ከመቼውም ግዜ በላይ እርግጠኛ መሆን ያልቻልንበት ወቅት ቢኖር እሁን ነው:: ተስፉ የተጣለበት የለውጥ ጎዞ መስመሩን ስቶ ጽንፈኞች የነገሱበት ምዕራፍ ውስጥ ከቶናል:: ኢትዮጵያችን ወዴት እየተንደረደረች እንደሆነ የሚታይ August 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ዘረኝነት ትልቁ ዕብደት – (ከሰሞኑ አንኳር አሣዛኝ ክስተቶች ጥቂቶቹ) – ምሕረት ዘገዬ ምሕረት ዘገዬ ([email protected]) ብዙ የዕብደት ዓይነቶች አሉ፡፡ ከያዙ የማይለቁ፣ ከሰው ወደ ሰው ወይም ከእንስሳ ወደ እንስሳ የሚተላለፉ፣ ልብስ እያስወለቁ መለመላን የሚያስኬዱ፣ ጥሩ ልብሶችን እያስለበሱ አእምሮን ግን የሚያስቱ፣… የዕብደት ዓይነቶች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ ከሁሉም August 26, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ስነልቦናዊ ፍላጎት ፈፅሞ የለውም – ልኡል ገብረመድህን ልኡል ገብረመድህን (ከአሜሪካ ) 8.20.2019 ሕ.ወ.ሓ.ት የትግራይ ህዝብ ልዕልና ሆነ ኢኮኖሚያዊ ለውጥ የሚያሳስብ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም ። የፖለቲካ አመራሩም ቢሆን በዝምድና ጋብቻና የተሳስረ ነው ። የፖለቲካ ስልጣን ሆነ የኢኮኖሚ ስርአቱ የሚመራው በአንድ August 24, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ ከለውጥ ሃይሉ በበለጠ የለውጥ አደናቃፊ እየሆነ ያለው የልሂቃን ያልተገባ መቆራቆስ ነው! – አበጋዝ ወንድሙ ዶክተር መረራ ጉዲና ብዙ ጊዜ የአማራ ፣ የኦሮሞና የትግራይ ልሂቃን የሚጋጩ ህልሞቻቸውን ተወያይተው ካላስታረቁ መዘዙ ሃገር ሊበትን ይችላል የሚል ፍራቻ እንዳለው ይገልጻል። መረራ ለምን እነዚህን ሶስት የብሄረሰብ ልሂቆች ብቻ እንደመረጠ ሙሉ በሙሉ August 23, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያኒዝም (Utopia ምድረ ገነት) የእኛ ፍትሀዊ መንግሥት – በገ/ክርስቶስ ዓባይ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 15 ቀን 2011ዓ/ም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ማርክሲዝም ሌኒኒዝምም፤ ሊበራሊዝም ሆነ ኒዖሊበራሊዝም የአስተዳደር ፖሊሲ አይደለም። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ኢትዮጵያኒዝም ወይም ዩቶጵያ በመባል የሚታወቀው አሁን ምዕራባዊያን እንደሚሉት ተምኔታዊ (እውን የማይሆን) ሳይሆን ጥንት ተግባራዊ August 21, 2019 ነፃ አስተያየቶች
የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው። ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም። ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን መርምረን የምንጠበቀውን ተስፋም ሆነ ስጋት ከነባራዊ ሁኔታ ጋር August 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ፌደራሊዝም እነርሱ ሲሉን እኛ ፌደራሊስም ስንል እና የአፓርታይድ ስርአት – መንግስቱ ሙሴ የዛሬ 69 አመት ህወሓት እና ኦነግ ከመፈጠራቸው 17 አመታት ቀደም ብሎ የደቡብ አፍሪካ የትቂት ነጮች አፓርታይድ መንግስት ለደቡብ አፍሪካ እና ለደቡብ ምእራብ አፍሪካ ሕዝቦች የራሳቸው ፌደራሊዝም ሰጥተው ነበር። የአፓርታይድ ነጮች የመሰረቱት ፌደራላዊነት August 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ናጫቃማ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አጭር ልብ ወለድ የናዝሬት ጫት ቃሚዎች ማህበርን ለመመስረት ከሁሉም ቀበሌዎች ፣ በአቃቃማቸው አግባብ የተመረጡ፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ጫት ቃሚዎች ግር ብለው ወደ “በለጬ”አዳራሽ እየገቡ ነው። በአብረቅራቂ ወዛም ፊት- በደማቅ፣ፈገግታ August 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁ አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ August 17, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ – ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ በሚል አገባብ August 15, 2019 ነፃ አስተያየቶች
በሸፍጥ ፖለቲካ ያልተበከለው ነገራችን የቱ ነው? — ጠገናው ጎሹ August 11, 2019 ጠገናው ጎሹ ባሳለፍነው የሐምሌ ወር የመጨረሻው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያለ እርሳቸው ዘማችነትና አዝማችነት ስለችግኝ ተከላ እቅድ የሚያወጣና የሚያስተባብር ባለሙያ መሥሪያ ቤት እና ለዚህም ተግባራዊነት የሚተባበር ዜጋ በአገሩ August 12, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሳትዋጋ ንገሥ ቢሉት “የለም፤እምቢ ተዋግቼ!” – በገ/ክርስቶስ ዓባይ ነሐሴ 5 ቀን 2019 ዓ/ም ዓለማችን ከፍጥረት ጀምሮ ሊታመኑ የማይችሉ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን አስተናግዳለች። ከታላቁ መጽሐፍ እንደምንረዳው ዮሴፍ በገዛ ወንድሞቹ ወደ ግብጽ ከተሸጠ በኋላ የፈርዖን ባለሟል ለመሆን እንደበቃና በወቅቱ በአካባቢው በተፈጥረው August 10, 2019 ነፃ አስተያየቶች