Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 128

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ጋሰለ አረሩ፤ አዴፓ ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልከ-ጥፉን በስም ቢደግፉት መልከ-ጥፉነቱ በላፒስ ተፍቆ አይጠፋም፡፡ በንጹሀን ደም እጅና እግሩ የተጨማለቀው፣ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጠመውና አገር እስከማስገንጠል ብሄራዊ ክህደት የፈጠመው ይህ አድግ “የብልጥግና ፓርቲ ነኝ!” እያለ ጭራቅ መልኩን
November 30, 2019

ወቅታዊ ችግሮቻችን – ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ -ወያ)

ከብዙ ዓመታት የውጪ አገር ኑሮ በኋላ ወዳገሬ ከተመለስኩ ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከኢትዮጵያ የወጣሁት “ዓዋቂ” የሚባል የዕድሜ ደረጃ ሳልደርስ ስለነበር ካገር የወጣሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ ዘይቤ፣ ባሕላዊ እሴቶችና ሌላ ሌላም የሕዝቡ መገለጫ የሆኑትን
November 30, 2019

አይጥ ሞቷን ስትሻ…………..! ከታምራት ይገዙ

“የእግዚአብሔር ሰው ሎሌ ማለዳ ተነስቶ በወጣ ግዜ እነሆ በከተማይቱ ዙሪያ ጭፍራና ፈረሶች ሰረገሎችም ነበሩ። ሎሌውም ጌታዪ ሆይ ወዮ ምን እናደርጋለን? አለው። እርሱም ከእኛ ጋር ያሉት ከእርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው”። መጽሐፈ
November 30, 2019

የአቋም መግለጫ – ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም!

ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ኢትዮጵያ ፈሪሃ እግዚአብሔርን የተላበሰች፤ የሰውን የማትመኝ፤ የራሷን የማታስደፍር በመሆኗ ምቀኛና ጠላቷ በዝቷል። በክፋት የታበዩ ጠላቶቿ ውቅያኖስ ተሻግረው፤ ድንበሯን ጥሰው ሊቆጣጠሯት፤ እምነቷን ሊአስቀይሯት፤ ታርኳን ሊበርዙ፤ የባህል ትውፊቷን ሊአጠፉ ሲደግሱ
November 29, 2019

ዘንድሮ የሚሥተዋለው የፓለቲካ ትኩሣት ከመደበኛው በላይ መሆን በእጅጉ ያሣሥበኛል ።    (ሰው ዘ ናዝሬት )

ዘንድሮ፣ዘንድሮ፣ዘንድሮ የሥንቱ ተወርቶ የሥንቱ ተነግሮ፡፡ ዘንድሮ!        ወሎ በማደሩ ተዋሐደንና        መጥፎ ከደህና ጋር ተማታብንና       ብዙ ዓመታት አልፈው ዛሬ ነቃንና       ያስቀን ጀመረ
November 24, 2019

እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም – ኤፍራም ማዴቦ

ከአለማችን ህዝብ 40 በመቶ የሚሆነዉ የሚኖረዉ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን በሚከተሉ አገሮች ዉስጥ ነዉ። ይህ ማለት ግን ፌዴራሊዝም ብዙ አገሮች ዉስጥ አለ ማለት አይደለም፥ እንዲያዉም 150 የአለም አገሮች አሃዳዊ የመንግስት መዋቅርን ነዉ የሚከተሉት።
November 20, 2019

ሁለቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው ኢትዮጵያ ውስጥ ከትመዋል! – ግርማ በላይ

ግርማ በላይ ([email protected]) ማን እንደሆኑ ብትጠይቁኝ “እግዜሩና ባላንጣው ዲያቢሎስ” ብዬ ላልነግራችሁ ለራሴ ቃል አለብኝ፡፡ ምድርን ብቻ ሣይሆን ይህችን ዓለም እስከዝግንትሏ እንዳሻቸው የሚያሽከረክሯት ሁለት ኃይላት አሉ፡፡ በምጡቃን ምሁራን አገላለጽ positive and negative energies
November 20, 2019

የኦሮሞ ህዝብ መሪ ማን ነው? “ሀገር ወዳዱ” ዓብይ ወይስ “ራስ ወዳዱ” ጃዋር?

በብሩክ ሲሳይ የኦሮሞን ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ እየመለሰ ያለው ጠሚ ዓቢይ ወይስ አክቲቪስት ጃዋር? የኦሮሞ ሕዝብ የዘመናት ጥያቄን ከመመለስ ባሻገር ተሻጋሪ ጥቅሞችን ለማስከበር የመሪ ክህሎትና በፈተና የማለፍና ብቃት ያለው ጠ/ሚ ዓቢይ አህመድ ወይስ
November 19, 2019

 ፖለቲካዊ መነጣጠቅ በእርግጥ አክትሟልን? ዛሬሥ በቢላዋ የሚቀልዱ የሉምን? ሥንቱስ ሰው ነው በፈጣሪ በየነ መረብ ውስጥ   እንዳለ የሚያውቀው? (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ)

 የማናጠቅ ማህበራዊ ጠቀሜታን ማሥተባበል አይቻልም። የኩባያ የጣሳ ፣ወዘተ  እጥረት በየድግሱ እና ለቅሶ ቤት ካለ  እያናጠቅህ ታዳርሳለህ። አንዱ የሌላውን መጠጫ የሚጠጣውን እንደጨረሰ  ያለክልከላ እንዲናጠቅ ታደርጋለህ።  አሥተናጋጁም ሆነ ኩባያ ያጣው  ወይም ያልያዘው፣ለመንጠቅ አሠፍሥፎ ፣
November 16, 2019

በኢህአዴግ ውህደት የሚፈርሰው ህወሓት ወይስ ኢትዮጵያ? – ስዩም ተሾመ

“የኢህአዴግ ውህደት እና የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት” በሚለው ፅሁፍ ለመግለፅ እንደተሞከረው ህወሓት የህወሓት አጥፍቶ መጥፋት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ እንደሆነ ተገልጿል። ከመጋቢት 2011 ዓ.ም ጀምሮ የወሰዳቸውን ዝርዝር ተግባራት፣ እንዲሁም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ
November 13, 2019

አዲስ ለሚዋቀረው ለኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ አማራጭ ሀሳብ ጠቁዋሚ – ይድረስ ለሚመለከታችሁ ሁሉ

እንዲህ ነው ጉዳዩ። አካሄዳችን ስላላማረኝ ምናልባት አገራችንን ወደሰላም ያመጣል ብዬ መፍትሄ ሀሳብ ነውና እንደፈለጋችሁ እዩት። አንድ ጃንሆይ ካደረጉት ነገር ይቺን በብዙ ጎሳዎች የታጠረችን አገር በዘዴ ነበር ያስተዳድሩ የነበረው። ያለንበት ሁኔታ ዘዴን ይፈልጋል
November 12, 2019

” ከታሪክ ጠባሣ ለመማር ፍቃደኛ ያልሆነ ህዝብ እና መንግሥት ታሪክን ለመድገም ይገደዳል።” (ሰው ዘ -ናዝሬት)

ከጠ/ሚ መለሥ ዜናዊ በፊት የዚች ሀገር ፕሬዝዳንት የነበሩት የኮ/ሌ መንግሥቱ ዕጣ  ፈንታ እንደ ዓፄ ኃይለሥላሴ ያለመሆን እድለኛ ያሠኛቸዋል።በግል እሳቸውን በቻ።በእርግጥ “የመጀመርያው አውሮፕላን ጠላፊ…” ተብለዋል።ይሁን እንጂ ሲአይ ኤ ኩብለላውን አሥቀድሞ አያውቅም ብለን እሳቸውን
November 10, 2019

ጥቃትን እንደ ግጭት ማቅረብ የግፉአንን ጩኸት መቀማት ነው – ያሬድ ሃይለማሪያም

ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች የተከሰተውን ጥቃት መነሻ በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከርመው የሰጡትን መግለጫ እና በ OMN ቴሌቪዥን በተከታታይ እየተሰራጩ ያሉትን ነገሮች የተበዳይን ጩኸት መንጠቅ፣ የድርጊቱን ትርክት ማንሻፈፍ እና ከወዲሁ ፍትሕን
November 6, 2019

በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም (መሳይ መኮንን)

እየሆነ ያለው ልብ ይሰብራል። ውስጥን ይረብሻል። በጽኑ ያሰጋል። ከዋሻዋ ማዳ ጭል ጭል ብላ ትታየን የነበረችው ብርሃን እየደበዘዘች መሆኗ ነገን እንዲያስፈራ ሆኗል። ደመ ነፍስነት አሸንፎኛል። በህወሀት ዘመን ውስጤ ሊገባ ዳር ዳር ሲል የነበረው
November 3, 2019
1 126 127 128 129 130 249
Go toTop