አማራና ኦሮሞ አንድ ታላቅ ጦርነት ተዘጋጅቶላቸዋል! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ይህችን ጦማር ባልጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን እውነትን ተናግሮ እመሸበት ማደርን የመሰለ የለም፡፡ በመሳጭ የቃላት ፕሮፓጋንዳ “ኦሮማራ” እያልክ ብታሽሞነሙነው እውነቱ እንደሆነ ፈጥጦ እየመጣ ነው – ሴተኛ አዳሪዋ ጨርሳዋለች – “አጭበርባሪ አይተኛኝም!” ብላ፡፡ የምታታልለውንም December 20, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ይብላኝ ወንድሜ፣ ላንተ ይብላኝ! – ወለላዬ ከስዊድን ስንቱን ጉድ ይኾን የምታልፈው? ስንቱ ጉድ ይኾን የሚያልፍህ? ለተነሳህበት ዓላማ፣ ለአንድነት፣ ለመደመር፣ ለብልጽግና የሰላም ጉዞህ። ስንት ውትብትብ ይኾን የምትፈታው ተናግረህ ምታሳምን – ተሻግረህ ምታሻግረው እየሠራህ ላለኸው ላንተ ይቅርና ለእኔ ደከመኝ ያንተ ጣር፣ December 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን ላይ ማሾፍ ነው” – ዶክተር ዓለሙ ስሜ በጠ/ሚ ጽ/ቤት ሚኒስትር ክልሎችን እኛ እናውቅልሃለን በማለትና የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን ላይ ማሾፍ ነው” ዶክተር ዓለሙ ስሜ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከላት December 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሱሰኛ አማራ ሆይ! ተሱስህ ተላቀህ ወደ ጎበዝ አለቃህ! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) ከሰባ አምስት ዓመታት በፊት አይሁዳንና ሌሎችን በመጨፍጨፍ ከሂትለር ጋር የተሳተፉ የናዚ ፓርቲ አባሎች እስከ አሁን እየታደኑ ለፍርድ እየቀረቡ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ [1-2] ለምሳሌ በአለፈው አመት የ95 ዓመት እድሜ ሽማግሌ ስሙን December 16, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሀገሬን ሰላም ያሳጣት፣ የፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እና የሴራ ፖለቲከኞች ህቡ ግንባር መሆኑ መታወቁ በራሱ ታላቅ ድል ነው መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ በአንደበታቸው ጤፍ የሚቆሉ ፣ግባቸው በአላዋቂዎች ጭፍን ድጋፍ የመጨረሻውን ሥልጣን መጎናፀፍ የሆነ፣ለዚህም ሥኬት ተጨባጩን የህዝብ ንቃተ ህሊና የኑሮ ና ባህል ሁኔታ እንደመሠላል የሚጠቀሙ፣ የተዋጣላቸው የፖለቲካ ትያትረኞች በአንድ ወገን December 15, 2019 ነፃ አስተያየቶች
አጨብጫቢነት ዴምሕት/ለማ ወዘተ – የመርሕ ድህነት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዴምሕት የተባለ የትግራዊ ፖለቲካ ድርጅት ኤርትራ በነበረበት ጊዜ እንደተለመደው ብዙ አጨብጫቢ ለማግኘት ችሎ ነበር። እንዴው ህወሓትን ሊጥል የሚችል ኃይል በሚል ብዙ ዜና ይሰራለት እንደነበር አሁንም ከዩቲዩብ ያልተፋቁ ዜናወች ይመሰክራሉ። የዜናው አቅራቢወች ስለ December 11, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ተከፈት መቃብር! – በላይነህ አባተ እንዲመለከቱን ሰማእታት ተምድር፣ ፖለቲካ ስሌት ቁማር ስንቆምር፣ እንደ ትንሳዔው ለት ተከፈት መቃብር፡፡ አሳደን አሲዘን በይሁዳ አስጠቁመን፣ ወንጀልን ለጥፈን ባሰት አስመስክረን፣ ተጲላጦስ ችሎት ቀፍድደን አቅርበን፣ ተሁለት ሺ በፊት ጌታን እንደሰቀልን፣ ዛሬም ሰማእትን December 8, 2019 ነፃ አስተያየቶች·ግጥም
” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ” ጉርጥ አደፈጠም ዘለለ ያው ጉርጥ ነው።” ማለት ካልቻልን ለውጥ ለማምጣት አንችልም። ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ህሊናችንን ቸብችበን ባዶ ጭንቅላት ካልቀረን በሥተቀር ፣የወንድማችን ህመም ያመናል።የእህታችን መወገር ሥቃዩ ይሰማናል።የወንድማችን መወጋት አጥንታችን ደረሥ December 8, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሰበሩሸ – አስቻለው ከበደ አበበ ከስድስት አመታት በፊት አራት ኪሎ ምንሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ማርሴል ሬስቶራንት አንደኛ ፎቅ ሰገነት ላይ ተቀምጠን አንድ ሁለት እያልን ከጓደኞቼ ጋር ስንጫወት አስታውሳለሁ፡፡ የኔ ላፕቶፕ ተከፍቶ ክልላዊ የኢትዮጵያን ካርታ ምስል ይታይበት ነበር፡፡መቼም December 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ” ክፍል ሁለት – አገሬ አዲስ ህዳር 22 ቀን 2012 ዓም(02-12-2019) ከስድስት ወራት በፊት ጉደኛው ኢሕአዴግ ሕዝቡን ለማጭበርበር የመሪ ድርጅቶቹን ስያሜ በመቀዬር የዴሞክራሲ ጭንብል አልብሶ ብቅ ባለበት ጊዜ የስም እንጂ የተፈጥሮ ለውጥ እንዳላደረገ፣ሊያደርግም እንደማይችል ከታሪክ ምሳሌዎችን በመጠቃቀስ ለማሳዬት December 2, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ለ “እዝጊኦ፣ትንሣኤ እና መሪር ሐዘን ” ግጥሞች እንደመግቢያ – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊሥስ እዝጊኦ፣ትንሳኤና መሪር ሐዘን ፣ቀሥቃሽ፣አነቃቂ እና ቁጭትን ጫሪ ግጥሞቼ ናቸው።ይህን ዘመን እና ትውልድም ይመለከታሉ። ይህ ትውልድ ፣ካለፉት አባቶቹ፣ “ሥድብን፣ብልግናን ፣ግፍን፣ሆዳምነትን፣መሥገብገብን፣ይሉንታ ቢሥነትን አብዝቶ ተምሯል ። “ብለው የሚሞገቱ ቢኖርም ቅሉ፣በሃሳባቸው አልሥማማም ።ይህ ትውልድ ፣ የወጣት December 2, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ፆመኛ ነኝ” – ነፃነት ዘለቀ ነፃነት ዘለቀ ([email protected]) የተረኝነት ስሜት የሚያናፍላቸው ወገኖች ሥልጣን ይዘው በወረት ፍቅር በሚፏልሉባት አገር የተቆርቋሪ ዜጎች ምክር እባለጌ ቤት እንደሚገኝ ሥጋ ይቆጠራል፡፡ በባለጌ ቤት ክብር ከማይሰጣቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ – እንደብሂሉ – ሥጋ December 2, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“ከመልካም ሽቶ መልካም ስም ይሻላል” – በሰሎሞን ዳኞ የማንም ፖለቲካ ፓርቲ አባል አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ማንም ይሁን ለአገራችን የሚጠቅም ነገር ሲሠራ ስመለከት ነፍሴ ትረካለች፡፡ ለምሳሌ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ የተገኙትን በርካታ ለውጦች እንደማንኛውም አገር ወዳድ December 1, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እነሆ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ አነጣጥረዋል ዓለም ሁሉ ዕይታው ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ከፊሎቹ በክፋት፣ ከፊሎቹ ለጥናት፣ ከፊሎቹ እውነታውን ለመረዳት፣ ሌሎቹ ደግሞ በቅናት፡፡ ‹‹አንቺ ለዓለም ብርቅ የሆንሽ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠሸ ድንቅ ሚስጥር የት ነው ያለሽው?›› እያሉ ነው፡፡ ኩራት December 1, 2019 ነፃ አስተያየቶች