Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 122

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የታሪክ አዙሪት? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

መንግሥቱ፣ መኢሶን፣ ኢህአፓ ዐቢይ፣ ኢ. ዜ.ማ፣ ኢ. ዴ. ፓ? የታሪክ ግጥም ይመስላል። 1969 እና 2012። የሰሞኑን በሁለት የተከፈለ የፖለቲካ ውዝግብ ሳጤን በ69 በጋዜጣና በጎዳና በኢህአፓና በመኢሶን መካከል ይካሄድ የነበረው ፍልሚያ ታወሰኝ። የዚያ

የግብጽ ምሁራን ግድቡ አደጋ ይፈርሳል ይሉናል፡፡ በእኛስ ምን እየሠራን ነው? – ሰርፀ ደስታ

የዚህ የግድብ ጉዳይ ማዘናጊያ ነገር እንዳይኖርበት አሰጋለሁ፡፡ በግብፆቹ በኩል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ በእኛ በኩል ምን እየተሰራ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ሆኖም ከመጀመሪያው ከናይል ቤዚን አገራት ወጥቶ ጉዳዩ ወደ አሜሪካ ሸምጋይነት የሄደበት ሁኔታና ቀጥሎም የሆነው

ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ – ሰርፀ ደስታ

ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው እንዴት እንደሆነ በትክክል አልተረዳሁትም፡፡ የሆነ ቦታ የጥጥ ልውጥ

ፋሲካ በዘመነ ኮረና – ዶር አኸዛ ጠዓመ

እንኳንስ ተደርጎ አያውቅም ተስምቶ በየትኛውም ዓለም አልነበረም ከቶ ቤት ዘግተን ጾመን፣ ዘግተንም ዐለይን ቤተክሲያን ሳኔድ እልፍኙ ጋ ሰገድን “ይማሩኝ አባቴ” ብለንም ደውለን ልማድም እንዳቀር ቤት ዘግተን ደግሰን ባካል ተለያይተን በዓላማ አንድ ሆነን

በየክልሉ የሚታየው የፖለቲካ ሕብረት መላላትና መገፋፋት ለኮሮና ቫይረስ መራቢያ መሣሪያ ነው! – አንድነት ይበልጣል

አንድነት ይበልጣል ከሐዋሳ ሚያዝያ 12/ 2012 በአሁኑ ጊዜ መላውን ዓለም በተለይም በቁሳዊ ሐብት፣ በቴክኖሎጂ፣ በሣይንሳዊ ዕውቀትና አሠራር የበለጸጉ ሐገራትን በእጅጉ እያጠቃ ያለው የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ19) ለኢትዮጵያ ሐገራችንና ለሕዝባችንም በአይነቱ የተለየ

ሰው የዳቢሎስ ጠበቃ ከሆነ ነገር ዓለሙ ሁሉ መበላሸቱ አይቀርም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ (Revelation 13 )  ————  1. አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።  2 .ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል

ማን አወቀው – ማንስ ለየው፣  የዛን የፅልመት ገበና ?  – አስቻለው ከበደ አበበ

ኢትዮጵያ ጥንታዊና የብዙ ባህሎችና ወጎች ሀገር ናት፡፡ አንዳንዱ ባህል ማህበረሰቡን በየግዜው ከሚያጋጥመው ተግዳሮት ማሻገር የሚችል ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ እንደየግዜው ሁኔታ ህይወትን ለነዎሪው የሚያከብዱ ይሆናሉ፡፡ በየግዜው የሚነሳውም ፖልቲካ አጠገቡ ያለውን  ያለውን ባህላዊ መሳሪ

በቦሌ አየር መንገድና በጎንደር የሚሰማው ወሬ ጥሩ አይደለም! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) ሁለት መሠረታዊ ቁም ነገሮችን ላነሣ ነው ከግላዊ የወሸባ (ኳራንታይን) ሥፍራየ ብቅ ያልኩት – እንዲያውም ሦስት ይሁኑልኝ፡፡ እንደምን ሰነበታችሁ ወዳጆቼና ውድ አንባቢዎች፡፡ ከቦሌ አካባቢ ስለሰማሁት አስደንጋጭ መረጃ ልንገራችሁ፡፡ የሚመለከተው

ሞት ፍርደ ገምድሉ! – በላይነህ አባተ

የሆሳዕና እለት ታስሮ እንደታመመው፣ ጎልጎታ ተራራ ነፍሱ እንዳለፈችው፣ በቃሉ እሚጠና ታርባም አይበልጥ እድሜው። ጠሎተ አሙስ ማግስት ግፍ እንደፈጠመው፣ የዓለምን መድሀኒት በጦር እንደ ወጋው፣ ብሩኮችን ጠርጎ እርጉም እሚተወው፣ እንደ ምድር ችሎት ሞት ፍርደ

ኮሮና “ኩሩና” እና “ይህም ያልፋል” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሁለት ወቅታዊ ግጥሞችን ዛሬ ሚያዚያ 1/2012 ዓም ፅፊ እንሆ በረከት ብያለሁ። መልካም ንባብ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ኮሮና-“ኩሩና” በጨርቅ ተለጉሞል ፣ታፍኗል አፋቸው። እኚህ ከተሜዎች ከጥንት ሳውቃቸው ጥርስ አያሥከድንም ተረብ ጫወታቸው ዛሬ እንዲህ በጨርቅ

ተስፋችን በእግዜር ነው! (በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በዓለማችን ለተፈጠረው ታላቅ ቀውስ ማስታወሻ)

ዐይን በማትገባ በደቂቅ ህዋስ ጠንቅ፣ እየተጠለፈ አንድ-ባንድ ሲወድቅ፣ አእላፍ…ተከተተ በየጎጆው ዋሻ፣ ላስከፊው ጦርነት ምሽግ መዳረሻ፤ ዓለም ተናወጠች ፍጡር ተረበሸ፣ በዋለበት አድሮ እየነጋ መሸ። ..በጥበቡ መጥቆ ከምድር የዘለለ፣ ጨረቃ ላይ አርፎ ፈጣሪ የመሰለ፣

  ” በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው… ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

ሰዎች በህይወት ሳሉ፣ አሥቂኝ ና  አሳዛኝ ገፀ ባህሪን ተላብሰው ሲተውኑ በየቀኑ ይስተዋላሉ።ይህንን እያንዳንዱ አዋቂ ሰው የዛሬውን የሙሉ ቀኑን እና የአዳሩን ህይወት ብቻ ሳይሆን ያሳለፋቸውን ዕድሜዎች የኑሮ ሂደት በትዝታ መነፅር ፈትሾ  ምን ያህል

ለኢትዮጵያ ኮርናን ለመከላከል እቤታችሁ ተቀመጡ ከማለት ሌላ ዓማራጭ መታሰብ አለበት – ሰርፀ ደስታ

በእርግጥ ነው በተቻለ መጠን እቤት መቀመጥ ለሚችሉ እቤታቸው ቢሆኑ ጥሩ ነው፡፡ ሆኖም በኢትዮጵያ የኑሮ ሁኔታ እቤታችሁ ተቀመጡ የሚለው አማራጭ አዋጪ ሆኖ አላየውም፡፡በሌሎች አገሮች እቤታችሁ ተቀመጡ ቢባል የሚበሉትና የሚጠጡትን ለመግዛት ገበያ ካልሄዱ በቀር

 ‘ያልታረሙ አንደበቶች ሀገርን ያዘቅጣሉ!’ – ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ- የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ንግግር በሰው ልጆች ያለፉ፣ ያሉና የሚኖሩ ኹለንተናዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መሰተጋብሮች ውስጥ የማይተካ ሚና እንዳላቸው የሚታወቅ ሃቅ
1 120 121 122 123 124 249
Go toTop