ሕወኃት – ጨዋታው እያበቃ ነው!!! Game Over!! የሕወኃት መፍረክረክ የቅርብ ጊዜ ምልክቶች፣ መንስኤዎችና አንደምታዎች
አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ – ግንቦት 18/2012 መንደርደሪያ አንባቢ ይህን ርዕሥ ብቻ አይቶ ለድምዳሜና ለመሳሳት አላግባብ የደፈርኩና የቸኮልኩ ባይመስለው ደስ ይለኛል፡፡ “ጌም ኦቨር” በሚለው እይታና ድምዳሜዬ ላይ ለመድረስ “ትንሽ አልቸኮልክም ወይ” በሚል