Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 12

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

   ‹‹የቆላ አጋዘን የገደለ መቶ ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሣ እንዲከፍል አባ ገዳዎች ወሰኑ፡፡››    

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY   ‹‹የወባ ትንኝ ለመግደል መድፍ አይተኳስም!!!›› Do not use a cannon to kill a mosquito. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ላይ ቁጢጥ!!!›› ‹‹ በዚያም ወራት በግንቦት አስር ቀነ በ1901 ዓመተ ምህረት ዳግማዊ ምኒልክ ሰፊ በሆነችው
February 18, 2024

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት (ክፍል -፩-)

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ይህ ጽሑፍ ማስታወሻነቱ፤ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መስሪያ ቤት የማይዳሰሱ ቅርሶች /Intangible Heritage/ ከፍተኛ ኤክስፐርት፤ የኢትዮጵያና አፍሪካ ታሪክ ተመራማሪ፣ ተቆርቋሪ ለነበረው ለወዳጄ፤ ለነፍሰ ኄር አቶ ኃ/መለኮት አግዘው እና በቅርቡ በሞት
February 15, 2024

ወልቃይት ፣ ጠገዴ ፣ ጠለምት እና ራያ የመላ አማራ ሕዝብ ቀይ መስመሮች ናቸው!!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ።

ሰሞኑን በየሚዲያው (በይነ- መረቦች) የሚናፈሱ ውል የለሽ ወሬዎች እየተንሸራሸሩ እና ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። እነዚህም የኩሸት ወሬዎች እና ሴራዎች “ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ከአማራ ፋኖ ትግል እራሱን አገለለ” እንዲሁም ወልቃይት እና ራያ ከአማራ
February 14, 2024

በፋኖ እና በብልጽግና አገዛዝ መካከል ድርድር ስለሚባለው አደገኛ ውዥምብር ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያይል በተገቢው ሊታወቅ ያስፈልጋል

የካቲት 4፣ 2016 ዓ/ም መሠረታዊ ግንዛቤዎች ፋኖ የብልጽግና ፓርቲ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት ጦርነት ለመመከት እና ለዘር–ፍጅት የተዳረገውን ሕዝብ ኅልውና ለማስከበር የአልሞት-ባይ-ተጋዳይ ፍትኃዊ ትግል በማድረግ ላይ የሚገኝ ሕዝባዊ ኃይል ነው። በማንነቱ ምክንያት
February 13, 2024

ከፓርላማዊ ዲሞክራሲ ወደ ፕሬዚደንታዊ ዲሞክራሲ . . . . ለምን? እንዴት? በማን ውሳኔ?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ መሪዎች በተለያየ ዘመን በሞከሩት የአገረ-መንግስት ግንባታ (Nation Building) ሂደት ውስጥ አልፋለች። አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ያለ ማዕከላዊ መንግስት ያስቀረውንና “ዘመነ መሳፍንት” በመባል የሚታወቀው አንድ
February 12, 2024
image

የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር  

ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል።  የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል እንዲሉ።  እባቡ ከነብትሩ ገደል በተጣለበት የተቀደሰ ዕለት ደግሞ፣

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                                      የካቲት 12፣ 2024 ዓ.ም በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ምን ዐይነት ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም ይህንን ዐይነት ጽሁፍ እንደጻፈ አልነገረንም። ዝም ብሎ ብቻ “ኢትዮጵያ የሶስት ሺህ ዐመት የስርዓተ መንግስት ታሪክ በተከታታይነት ያላት አገር
February 12, 2024

አምና ጳጳሳት ከይሁዳ ጋር ተደራድረው ምን አተረፉ?

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አምና ይሁዳ ጳጳሳትን ከመንበራቸው ፈንግሎ ተከታዮቹን እነ ሊቀ በርገርን ፓትርያሪክና ጳጳስ ሊያደርግ ሲቃጣ ምዕመናን አንገቱን ሊሰጥ በነቂስ ወጥቶ ከመፈንገል ዳኑ፡፡ በዚህ ወቅትም አያሌ ካህናትና ምዕመናን እንደ እስጢፋኖስ ተቀጥቅጠው
February 11, 2024

ወድቃ አትቀርም የኛ እናት!

እንደ ተርብ በራ ወግታቸው፤ ሊደፍሯት ሲቅነዘነዙ፤ አለቃት ብሎ ቂማቸው፤ ዛሬም እንደ ትናንቱ፤ ባንዳ አሳድገው ላኩባት፤ የሚያገለግል በሆዱ፡፡ መርዝ እንደ ዲዲቲ ረጭተው፤ ያልደፈሯትን ወይዘሮ፤ ዛሬ ጠለፈው ወሰዷት፤ አምልገው ገብተው በጓሮ፤ ውሾችን ፓውንድ አጉርሰው፤
February 9, 2024

ከሰሞኑ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የደረሰው እንግልት አንጀቴን በላው።

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መግቢያ፣ አማራንና ኦርቶዶክስን ማጥቃት በነስብሃት ነጋ ወያኔ/ኢህአደጎች ተጀምሮ ዛሬ ደግሞ በነርሱ ተተኪዎች እጅ ተባብሶ ይገኛል። ነገር ግን እነዚህ የጥቃት ዒላማ የተደረጉት አካላት እንደሌሎቹ ቅን ዜጎች ለአገር ነፃነት፣
February 7, 2024

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው!

(ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣ ለዘመናት ተከባብረው፣ ተቻችለው፣ ተፋቅረው፣ ተሳስበውና ተዛዝነው፣ ተጋብተውና ተዋልደው፣
February 7, 2024

 ህይወት እደዋዛ – ቤተልሄም ጌታቸው

ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው የሚባለው አባባል ትዝ አለኝ:: በቀደም ማምሻውን ፌስቡክ ስከፍት “የሀገራችን ሰው እራሱን አጥፍቶ ተገኘ፣ ቤተሰብ ስለሌለው ለሬሳ መላኪያ እርዱ” የሚል አይቼ በጣም አዘንኩ::ልብ ይሰብራል! ሀገር አቋርጦ  ተሰዶ ህይወቱን ሊለውጥ
February 7, 2024

የህልውና ተጋድሎው በዴሞክራሲያዊት አገር እውን መሆን ይጠናቀቅ ዘንድ…

February 5, 2024 ጠገናው ጎሹ   በየሃይማኖታዊ እምነትም ሆነ እውነተኛ በሆነ ምድራዊ (ፖለቲካዊ) እምነትና አስተሳሰብ  የጥንብም ጥንብ  ለሆነው የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ወለድ ቀውስና ፈተና  ያለንበትን ዘመን በሚመጥን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘትና ለማስገኘት አጥጋቢና ዘላቂ የጋራ ጥረት (ትግል) ለማካሄድ ባለመቻላችን
February 4, 2024
1 10 11 12 13 14 249
Go toTop