Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 13

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ምንድነው?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ከ3ሺ አመታት በላይ ያስቆጠረ ተከታታይ የስርዓተ መንግስት ታሪክ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚቀጥለው ወር የአንድን ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ሃምሳኛ አመት ያከብራል። ጥር ወር አልቆ ወርሃ የካቲት ሲገባ፣የኢትዮጵያን የፖለቲካ ገፅታ ላንዴና
February 3, 2024

ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ

መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ Carl Schmitt ያለ የሌለ እውቀቱን ተጠቅሞ እነ Emanuel
February 2, 2024

ጭራቅ አሕመድ፣ ለማ መገርሳና ሽመልስ አብዲሳ፤ የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ

ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ›› እያለ አለቅጥ የሚሽቆጠቆጥለት፣ በመሠሪነቱ ወደር የሌለው ሸለመጥማጡ ለማ
February 2, 2024

ኢዛና ወርቅ ማዕድን በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች ወደ አረብ ኢምሬትስ እየተጋዘ ነው! የማሞ ኢኮኖሚ!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ከትግራይ ኢዛና የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ እየተጫነ ኩብለላ ተዘረፈ ‹‹መስመር አዩ ኃይልና!›› የወርቅ ምርት የኤክስፖርት ገቢ፡- በኢትዮጵያ የወርቀ ኃብት ለውጪ ንግድ ገቢ ከቡና ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ገቢ በማስገኘት ይታወቃል፡፡በ2018/19 እኤአ ሃያ ስምንት ሚሊዮን ዶላር ዝቅተኛ ገቢ አስመዝግቦ
January 29, 2024

የተገረምሁበት የስብሐት ነጋ ቃለመጠይቅ – መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ከዳላስ/ቴክሳስ

ርጓሜው በአንዱ ጓዴ ነጥብ በነጥብ ከተነገረኝ በሁአላ የስብሐት ነጋ እና የ መምህር ገ/ኪዳን ደስታ ህልም አገር እና ሕዝብ ታሪክ የሚያጠነጥነው እና አልፋ እና ኦሞኤጋቸው ጥላቻ ነው። በተመሳሳይ ዘመን መኖራቸው እና ተቀራራቢ እድሜ
January 29, 2024

አካላዊና መንፈሳዊ ጎኗ ክፉኛ የተጎዳውን ኢትዮጵያን ለመጠገን የሚታገለውን ፋኖ የማይደግፍ ኢትዮጵያዊ በምን ቀን የተፈጠረ ነው?

ጣቱን እያፍተለተለ ድስኩር የሚደሰኩረውን ወላዋይና አድር ባይ ምሁር ከማዳመጥ ተእያንዳንዱ ቆራጥ ፋኖ አንደበት የሚወጣውን ቃል መስማት መንፈስን እንደ መስከረም አበባ ያድሳል፡፡ ሕዝባቸውን ከዘር ፍጅት ለማዳንና አገር ለመገንባት ወጣቱን የሚያነቁት ፋኖዎች “የተጎዳችውንና የጠፋችውን
January 28, 2024

የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለብልጽግና ጭፍራ ለኢምሬትስ ቡችላ፣ አይገዛም ህዝቡ ከዛሬ በኃላ!!! የኦህዴድ ብልፅጽግና  ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው፣ ወያኔ የኢዛናን የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ !!! የኮነሬል አብይ
January 27, 2024

ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች

ጭራቅ አሕመድ አማራን ቆረጣጥሞ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ ብአዴኖች ናቸው።  ከነዚህ የጭራቅ አሕመድ ብአዴናዊ ጥርሶቸ ውስጥ ደግሞ ክራንቻወቹ (canine teeth) (ማለትም አማራን በዋናነት የሚዘነጣጥልባቸው በግራና በቀኝ ያገጠጡት ሁለቱ የፊት ጥርሶቹ) ደመቀ መኮንን እና ተመስገን ጥሩነህ ናቸው፡፡
January 27, 2024

ከራሳችን አልፎ በአምሳሉ የፈጠረንን እውነተኛ አምላክ ለምን ለመሸንገል እንሞክራለን?

January 22, 2024 TG የሰው ልጅ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረበትን መሠረታዊ ዓላማ ማለትም ከሌሎች ፍጡራን ተለይቶ የተሰጠውን ረቂቅ  እምሮውንና ብቁ የማከናወኛ አካሉን ተጠቅሞ በሚያደርገው  የማያቋርጥ የአስተሳሰብና የተግባር መስተጋብር አማካኝነት በሰላም፣ በፍቅር፣ በእኩልነት ፣በነፃነት፣ በመከባበር፣
January 22, 2024

ይታወቃል፤ ብልጽግና አቅሙ ሲመናመን በመጨረሻ በድርድር እስትንፋሱን ለማስቀጠል እንደሚፈልግ ይታወቃል፡፡

እንስማው ሃረጉ ይሁን እንጅ በድርድር የሚፈታ የአማራ ህዝብ ጥያቄ የለም፡፡ ድርድሩ፤ ሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በአዲስ መልክ እንዲዋቀር፤ አሁን ያለው የብልጽግና መንግስት ስርዓት ተጨማሪ እልቂት ሳያስከትል በህግ ታግዶ እንዲፈርስና አዲስ ህገ መንግስት፤አዲስ
January 20, 2024

“እርሱን ስሙት” ለሰይጣናዊ ዘረኛ መሪ ሲጠቀስ ዝም ማለት አልችልም

አስቀድሜ  ለተባረከው የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አክባሪዎች መልካም በአል እላለሁ::  የጌታው የመሰሪ አጭበርባሪ የወያኔ ኢንሳ ስለላ ቢሮ ጀምሮ ባልደረባው ተመስገን ጥሩነህ  የተቀደሰው የጌታን ቃል ለዚህ ከሃዲ በሃገራችን ከታዩ መሪዎች ሁሉ የከፋ
January 19, 2024

ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ – ምናባዊ ደብዳቤ

ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ:: ቅርብ ጊዜ ጋሽዬ የላከለኝን በሃዘን ተኮራምተሽ የተንሳሽውን ፎቶሽን አጄ ላይ አድርጌ እያየሁት “…ፊትሽን አየሁት ተመለከትኩት ገጽታሽንም። ትኩር ብዬ
January 18, 2024

አገራችን በባሰው ስጋት ውስጥ ትገኛለች፣ መቆም አለበት

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መንደርደሪያ የዘር ፖሊቲካ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በተለይ በአማራውና በኦርቶዶክስ ተከታዮች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋና ማፈናቀል እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛል። የአገሪቷ ኢኮኖሚ ዚሮ ገብቷል። የአገሪቷ አንድነትና
January 18, 2024

   ጠ/ሚ አብይ እንደ አሽሞዳይ

እ.ኤ.አ. ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም. ወይንም በኛ አቆጣጠር ግንቦት 12፣ 2010 ዓ.ም. ጠ/ሚ አብይ ወደ ስልጣን በመጡበት ሰሞን አንድ ጽሑፍ “እውነት አንደ ሳንቲም ሁለት ገጽታ አላትን?” በሚል ርዕስ በእንግሊዘኛ ጽፌ ፌስ ቡኬ ላይ
January 10, 2024
1 11 12 13 14 15 249
Go toTop