የፋኖ እስረኛ አያያዝና አወዛጋቢ ውሳኔዎች፤ከተሞችን በመስዋዕት ይዞ በማግስቱ በነጻ መልቀቅ፤ ለምን??? እንስማው ሃረጉ አንዳንድ ማብራርያ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ የሚድያ አካላት የፋኖ መሪዎችን ሲያገኙ መጠየቅ አለባቸው፡፡ እኒህ አንገብጋቢ ነገሮች ለህዝብ መብራራት አለባቸው ያለበለዝያ ዋጋ እያስከፈሉ ትግሉን ወደ ኋላ ሊያስቀሩት ይችላሉ፡፡ ህዝብ በፋኖ ላይ ጥርጣሬ January 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አሳማ አንሁን! የሆንም ከአሳማነት ባህሪ እንላቀቅ! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የገና ጾም መፍቻ በግ እንድገዛ ቤተሰብ ጠይቆኝ ዛሬ ታህሳስ 28 ቀን ሁለት ሺ አስራ ስድስት ዓ.ም ጠዋት ወደ በግ መሸጫና ማረጃ ቤት ተጓዝኩ፡፡ በጉዞዌ ሰዓትም ለአምስት ሺህ ዘመናት ታሪክ ሰርተው ያለፉትንና January 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አርበኝነት/ፋኖነት/ጀግንነት January 7, 2024 ጠገናው ጎሹ መሠረታዊና አጠቃላይ በሆነ ትርጉሙ አርበኝነት (patriotism) ቅድመ ሁኔታን የማይጠይቅ (unconditional) የአገር (የወገን) ፍቅር ማለት ነው ። አገር (state) ስንል ደግሞ ሀ) ህዝብን (ሰውን) ለ) ዳር ድንበሩ የታወቀና የተከበረ መልክአ ምድርን እና ሐ) መንግሥት ብለን የምንጠራውን አካል አጣምሮ የያዘ ፅንሰ ሃሳብ ነው። በዚህ መስተጋብር ውስጥ ወሳኙን January 6, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ዐማራነት የግል ጉዳይ አይደለም – አንዱ ዓለም ተፈራ የግለሰብ ዐማራ የለም። ዐማራነት በግል የሚያዝ ንብረት አይደለም። ዐማራነት አንድ ግለሰብ ፈልጎ የሚያገኘው ወይንም ጠልቶ የሚያስወግደው ማንነት አይደለም። ዐማራነት የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ዐማራነት የወል ንብረት ነው። እናም ዐማራነት የአንድ አካል፤ አንድ ክፍል January 6, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ ይህን አይቀሬ የህዝብ ትግል ቢችሉ ለማስቀረት፣ ካልሆነ ለማዘግየት፣፣ January 5, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
እግር መሳም፤ የጭራቅ አሕመድ እግር መዘርጠጫ ዘዴ ጭራቅ አሕመድ ያንቶኒ ብሊንከንን (Antony Blinken) እግር ስሜ ባማራ ሕዝብ ላይ የምፈጽመውን ጭፍጨፋ አሜሪቃ በገሃድና ሙሉ በሙሉ እንድትደግፈኝ አደርጋለሁ ብሎ መዛቱን የሚገልጽ ዜና በቅርቡ ተዜንኗል። ላስተዋይ ሰው ግን የጭራቅ አሕመድ እግር መሳም January 3, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ለዶ/ር መስፍን አረጋ “ዮናስ ብሩ፤ የጭራቅ አህመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች” በማለት ለሰጠው ዘለፋ የቀረበ ሳይንሳዊ ትችት! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥር 02፣ 2024 ዶ/ር መስፍን አረጋ በዮናስ ብሩ ላይ ያለውን ቅሬታ “ዮናስ ብሩ፣ የጭራቅ አህመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች “ በሚለው አርዕስት ስር በታህሳስ 17፣ 2023 በዘሃበሻ ድረ ገጽ ላይ ያወጣውን ጽሁፉን ፣ በተለይም የእስክንድር January 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ ይፍቱን! በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የሉቃስ ወንጌል 12፡4 “ለእናንተም ለወዳጆቼ እላችኋለሁ፤ ሥጋን የሚገድሉትን በኋላም አንድ የሚበልጥ ስንኳ ሊያደርጉ የሚችሉትን አትፍሩ፡፡ እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኋለሁ ከገደለ በኋላ ወደ ገሀነብ ለመጣል ስልጣን ያለውን ፍሩ፡፡” ይላል፡፡ መጣፉ “ሥራ የሌለው December 31, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ጨፍጫፊ መንጋ (አጨመ) ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው። እሱም በቡድኑ ተግባራዊ ብያኔ (operational definition) መሠረት ቢሊሱማ ማለት አማራን December 28, 2023 ነፃ አስተያየቶች
እጁ በንጹሀን ደም የተጨማለቀው አብይ አህመድና የአማራው የህልውና ተጋድሎ እውነቱ ቢሆን አብይ አህመድ የአገር መሪ በሆነባት ኢትዮጵያ ዜጎች በዘራቸው እየተለዩ ሲታረዱ፣ ደም እንደጎርፍ ሲፈስስ፣ አስክሬኖች በዶዘር ተቆፍረው በጅምላ ሲቀበሩ፣ በተለያዩ የኦሮሞያ ግዛቶች ውስጥ ታራጆቹ እንዳይቀበሩ ክልከላ ተደርጎ አስክሬኖቻቸው በጅብ እንዲበሉ ሲደረግ፣ December 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ገዳይ መንጋ (አገመ) ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው። እሱም በቡድኑ ተግባራዊ ብያኔ (operational definition) መሠረት ቢሊሱማ ማለት አማራን December 27, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖ 2020! – አስቻለው ከበደ አበበ ሰውዬው ሸበታሙ የጎፈረ ጺማቸውን እያሻሹ ሰቱዲዎው ውስጥ ጠረጴዛውን በእጃቸው ተደግፈው ተቀምጠዋል፡፡ ቃለ መጠይቅ ሊደርግላቸው የጋበዛቸው የካም ሚዲያ ጋዜጠኛ፣ቃለ መጠይቁን ሊጀምር ካለ በኋላ የሆነ የረሳው ነገርን ለማምጣት ብሎ ወደ ሌላ ክፍል ትቷቸው December 25, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ያማራ ሕዝብ የሕልውና ጦርነትና አሜሪቃ፤ የጦርነቱን አድማስ የማስፋት አጣዳፊነት ያማራ ሕዝብ የሕልውናውን ጦርነት የሚያካሂደው ባማራ ክልል ውስጥ ብቻ እስከሆነ ድረስ፣ በዚህም በዚያም ወገን የሚጨፈጨፈው አማራና አማራ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ የኦነጎችና የወያኔወች ዋና ፍላጎት ነው። ከኦነጎችና ከወያኔወች በተጨማሪ ደግሞ በነጭ ላዕልተኞች (white supremacists) የሚዘወሩት December 23, 2023 ነፃ አስተያየቶች
ጎሽ ፋኖ! የአምስቱ ዘመን ፋኖች እነ በላይ ዘለቀም ጥምጣም ቆልለው የመጡ ተላላኪ ባንዶችን ወንፊት የፋሽሽት አሽከር እያሉ ልክ ያስገቧቸው በዚህ መንገድ ነበር! ፋኖነት ✅ጀግንነት ✅ንቃት ✅ግብረገብነት ✅ሰብአዊነት pic.twitter.com/asTWWQyLAa — Mizanu M. ⚖️ (@tabor97) December 22, 2023 “ማተብም እምነትም የሌላቸው ናቸው!” ሲል ሸልሏል ሚሊዮን ጊዜ መባዛት ያለበት ሞላ ሰጥ አርጌ! Mola Setarge – emenitm yelachwu December 22, 2023 ነፃ አስተያየቶች