Browse Category

ግጥም - Page 5

በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል

በደም የጨቀዬው የሳሪዮስ መስቀል፣ ባልነበር ልዩነት ባልተሰራ በደል፣ መንጋውን ሰብስቦ ይላል እንበቀል። የኦነግ ሲኖዶስ የጨበጠው መስቀል፣ ይላል ግደል!ግደል! ይላል ስቀል!ስቀል! ከፍ ካለው ቦታ እራሱን አውርዶ፣ ቀሳውስቱን ገሎ ፣ምዕመናኑን አርዶ፣ ክርስቲያን ነኝ
February 8, 2023

የመጨረሻው ደወል! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

ኳ! ኳ! ኳ! ይላል፤ በማርያም ደጃፍ – በገብርኤል፤ በጎርጊስ ደጅ – በሩፋኤል፤ በጨርቆስ ደጃፍ – በአማኑኤል፤ በተክልዬ – በሚካኤል፤ ኳ! ኳ! ኳ! እያለ፤ የመጨረሻው ደወል ተደወለ ! አትንበርከኩ በቃ ! ቆማችሁ የጴጥሮስን ሞት
February 5, 2023

ከንቱ ሆይ! – በላይነህ አባተ

አእምሮ አሸክሞ በአምሳሉ ቢፈጥርህ፣ የሆድ ቀፈት ጋርዶህ ልቡና አልቦ የሆንክ፣ እንኳንስ ሰማዩ ላይ ሆኖ የሚያይህ፣ ምድሩም “ጉድ ነው” ብሏል ነገ የሚውጥህ፡፡ በሥራው መዝነው ብትባል ሰባኪን፣ በቀጣፊ እሰተንፋስ እንደ ትቢያ እምትበን፣ ወና ባዶ
January 25, 2023

ይድረስ ለሚመለከተው

የሚጫወት የፖለቲካ ገበጣ ገጣባ፣ አንኮላ፣ ባዶ ሌጣ እንደ እስስት ተለዋዋጭ ለምዕራብ-ምሥራቅ አሽቃባጭ፣ ትናንት ግፋ በለው ጦረኛ ዛሬ የሰላም ዘብ ሃገርተኛ ሃኬተኛ፣ አገዳዳይ ዓይን አውጣ ተገለባባጭ የወሬ ሞጥሟጣ ዘር-ጎሳ-ብሄረሰብ መዝግቦ በህገ-መንግስት ደንግጎ ገድቦ
January 18, 2023

እንበል ?! – ሲና ዘሙሴ

ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው … ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? እንበል … ህዝብ ሣር ነው ? ገዢዎችም ዝሆን … አሳር የሚያሳዩት በማብዛት ሥቃዩን ። … የሰው ሣርነቱ እውነት አይደለ
January 16, 2023

መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ

እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ ስለባባሁልሽ፣ ሆዴ ስለሰጋ፣ ፈልቅቄ በማውጣት ከነሱ መንጋጋ ልታደግ
January 15, 2023

ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው (ሲና ዘ ሙሴ )

ዝሆኖች ሲጣሉ የሚጓዳው ሣር ነው ይኼ ሣር የሚሉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ? ብለን ዝም አንልም ከእንግዲህስ ይበቃል ! ግፉ በጣም ናኘ በአገሬ ኢትዮጵያ በዘመን አብይ ኩበት ጠልቆ ዲንጋ ዋኘ ። ህዝብ በየቤቱ
January 12, 2023

እሥከቀራኒዮ (የመኮንን ሻውል ግጥም)

ውዴ ሆይ ! እስከቀራኒዮ እዘልቃለሁ ለንፁህ ፍቅርሽ አንገቴን እሰጣለሁ ውዴ ህይ ! አልከዳሽም ለሥጋ ተገዝቼ በሆድ አላውጥሽም ። አመኚኝ ውዴ ሆይ ! እኔ አንቺን ነኝ ፣ አንቺ እኔነሽ ሥጋዬ፣አጥንት ፣ ደሜ …
December 21, 2022

እናንተ ፈስኩ! – በላይነህ አባተ

ነፋስና ጊዜ በበልጉ ዘርቷችሁ፣ እንደ ባድማ አረም ያገፈገፋችሁ፣ ይሁና ዘር አጥፉ እየተሻማችሁ፣ ብርቱ ክንድ መንግሎ እንሰተሚነቅላችሁ፡፡ ዘራቸው ተቆጥሮ ድሆች ይጨፍጨፉ፣ ዘር አይጥፋ ያሉ ወህኒ ይታጎሩ፣ እናንተ ለድግስ ሂዱ ተሰብሰቡ፣ ሆድን አስፍታችሁ ዛቁ
December 18, 2022

ሥጋ ! ማስታወሻ ! –   መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሥጋ ! ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ሰዎች ሁላችን… ሥጋን እንወዳለን… ሥጋን እናፈቅራለን… ለሥጋ እንሞታለን… ለሥጋዬ ለዘመዴ… ሁሌም እንላለን። ግና … ከቶ ምን ይሆን ይህ ሥጋ ማለት ? በዘር፣በቋንቋ በጎሣ ተቧድኖ በመግደል ና
November 13, 2022

የሥም የለሽ ነፍስ ማን ያንሳሽ? (በላይነህ አባተ)

“የታወቀ” ነው የሚባለውን ወዲያኛው ዓለም ጠርቶታል ሲባሉ፣ ላብ እስቲነክራቸው ሲያደገድጉ አድረው ቢያነጉ እማይታክቱ፣ ዳሩ ድሀ ተቤተ መቅደስ ተመስጊዱ ውስጥ ታረደ ሲባሉ፣ የአስገዳይ ወንጀል ለመሸፋፈን ፕሮፓጋንዳ ምራቅ የሚተፉቱ፣ አለዚያም እንደ ክረምት አይጥ ፀጥ
November 9, 2022

ቀበሮ የበግ ለምድ ለብሶ ቁራው እርግብ ነኝ ብሎ ሲመጣ! – በላይነህ አባተ

ሰውን በሥራው መዝን ብትባል በስብከት ወናፍ የነፈስክ፣ ዛሬም እንደ ታች አምናው እጅ እስቲመለጥ ማጨብጨብ የጀመርክ፣ በስልጣን ሽሚያ ግብግብ መቃብር የገቡ ዜጋዎች ስቃይና ሞት ሳይገድህ፣ እግዜር ተሆድ በሽታ ፈውሶ አዙር የሚያይ አንገትን ልጓም
November 4, 2022
1 3 4 5 6 7 17
Go toTop