Browse Category

ግጥም - Page 3

ጎንደር ተደፈረች እብድ አግብታ #ዝናሸ (ጎንደሬው በጋሽው)

ኧረ የጎንድር ሰው እትየ የዝና የኛይቱ የዝናሺ ምን ክፉ ገጠመሺ ምን ጉደኛ አመጣሺ ገዳዩ ጨፍጫፊው አውዳዊም ባልሺ የሞተውወንድምሺ ያለቀውም ህዝብሺ “ድርቡሽም ቢመጣ አልደረሰም ደጅሽ፤ ቱርክም ቢንደረደር አልመጣም ከበርሸ፤ ጣሊያን ቢገሰግስ አልገባም ከቅጥርሸ፤

የአቢይ ኑዛዜ!!! – በአየለ ታደሰ

መግቢያ ገጣሚ አይደለሁም፡፡ አንዳንዴ ግን ሕሊናዬ ሲቆስል ግጥሜን በተለየ መንገድ ማቅረብን እመርጣለሁ፡፡ ይህንን በመርማሪ ጋዜጠኛ ዓይን ተመስሎ የድርጊቱ ባለቤት ግን እንደ አድራጊ ወይም ተራኪ ሆኖ በሚተርክ መልክ አዘጋጅሁት፡፡ ለምሳሌ ኧገሌ “እንዲህ ብሏል”
August 7, 2023

አማን ነወይ ቅየው! – በላይነህ አባተ

አማን ነውይ አገር፣ ቅዬውና አድባሩ፤ አማን ነወይ ሕዝቡ፣ ጎልማሳው ወጣቱ፣ ለአገር ስል ልገፋ ብሎ በማሰቡ፣ ግፍ እንደ ዶፍ ዝናብ የሚወርድበቱ፣ በአጥንቱ ካስማነት ባቆማት አገሩ! አማን ነወይ ሎሌው ባንዳስ አማን ነወይ፣ ንስሃ ውስጥ
June 6, 2023

ሕዝብ ሆይ! – በላይነህ አባተ

ሕዝብ ሆይ! ጅቡ ሲመጣ አፍጦ በአውሬ ባህሪው ሊገምጥህ፣ እንደ አምናው ተዛሬ ነገ ሰውን ይሆናል ብለህ ተጠበክ፣ እንደ ታች አምናው ዘንድሮም ዳግም ቂል ተሆንክ፣ የራስህ አጥፊው ጅብ ሳይሆን አንተው ራስህ ሕዝብ ነህ! ሕዝብ

እንሂድ ይለኛል ደግሞ!! – (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

መከራ መንገድ እንጂ፣ ስርየት መድረሻ የሌለው፤ ታሪክ ድርሳኑ ሲፈተሽ፣ ጦቢያ መንገደኛ ነው፡፡ ባዘመመ ጎጆው፣ በተውተፈተፈ ግርግዳ፤ የተንጠለጠለ ቅል የተሰቀለ አቁማዳ፤ ካለው፤ ጦቢያ መንገድ ይወዳል፣ ጦቢያ መንገድ ያመልካል፣ የተጫነ ጌኛ ነው፡፡ ህቅ.. እንቅ
May 21, 2023

ሴቶች ወንድ ምረጡ! – በላይነህ አባተ

ኢትዮጵያ ባለም መናቅ የያዘችው፣ ሴቶች ወንድን መምረጥ ያቋረጡ እለት ነው፡፡ እንደተባረኩት እንደ አያቶቻችሁ፣ ወንድ መምረጥ ጀምሩ ሴቶች እባካችሁ፡፡ እንደ ሸክላ ገላ እንደ ፈረንጅ ሴት፣ ፍርክስክስ አትበሉ በጅንጀና ስብከት፡፡ የሴት ልብ ሲገዛ ገንዘብና
May 1, 2023

ሰላቢ ሁላ!!! – ያሬድ መኩሪያ

ሰላቢ ሁላ!!! “”””””””””””””” ሳይማሩ፣የተማሩ ባጋጣሚ፣የከበሩ ከእውቀት ጥበብ የተፋቱ ግርድፍ  ሽርክት፣ግንፍል ጥሬ ተፈጭተው፣ተሰልቀው! ተወቅጠው፣ተደልዘው! በቅጡ እንኳን ያላሙ ትንሽ ትልቅ፣ልጅ አዋቂ ፍጥረተ ሰብእ፣ያማረሩ አብለው፣ቀጥፈው ሀገር መሩ:: ድንቄም ብልጽግና? <…የልማት ጎዳና የዃሊት ገስግሶ፣ስለ ፊት ሚያውራ
April 28, 2023

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! – ያሬድ መኩሪያ

መቃብር ብቻ ሆንሽ!! ””””””””””””””””””””””””””””” አይሞቅም አይበርድም፣ቢዘሩ ያበቅላል ምቹ ነው ለመኖር፣ብሩክ ነው ምድሩ ሰዉ ግን  ተርቧል፣ደህይቷል ታርዟል የኑሮ ፎርሙላ፣ጠፍቶት ቅጥ አንባሩ:: በሰው ደካማነት፣ጠልቆ ያለማሰብ እንስሳ ይመስል፣በለመደው መኖር ተተብትቦ ታስሮ፣ዝሎ ተሽመድምዶ ሰው የመሆን ፍሬው፣ክብረቱ

ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ – ያሬድ መኩሪያ

ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ “”””””””””””””””””””””””””””” በሰው ደም ታጥቦ ጨቅይቶ ሲ,ዖልን ፈጥሮ በምድር አማን ሠላም  ነው ይልሀል ይሄ ወደረኛ፣ወንበር አፍቅር ጡር ማይፈራ፣የዘመን ቁር:: ወተት ጥቁር ነው፣ኑግ ነጭ እያለ ቀጥፎ ወስልቶ ጭቦው ሲገለጥ፣ሲታወቅ ዳግም ስህተቱን፣ይደግማል
April 17, 2023

አትሰቀል ይቅር! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

በገባለት ቃሉ – አባትህ ለ’ኛ አባት፤ አንተ ለኛ ሞተህ – ልንድን ከሃጢያት፤ እኛን አድናለሁ – ብለህ ከመከራ፤ መስቀል ተሸክመህ አትውጣ ተራራ:: በጨካኞች ጅራፍ – አይገረፍ ጀርባህ፤ ምስማር አይቸንከር – በጅና በግሮችህ፤ በጦር
April 14, 2023

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! – ያሬድ መኩሪያ

ዐምሐራ ይግደለኝ!!! “”””””””””””””””””””””””””’‘ ማተቡን አጥባቂ፣በሃይማኖቱ የጸና የሰው የማይፈልግ፣ኩሩና ቆፍጣና  ዐምሐራ ይግደለኝ፣የሀገር ዋልታ ካስማ:: ተዋርዶ ተራቁቶ፣ግፍም ተሰርቶበት እየተሳደደ፣እየተዘረፈ፣እየተገደለም ጠላቱን መርጦ እንጂ፣ንጹሐን አይነካም:: መሠልጠን እንዲህ ነው፣ክፉ ደግ መለየት መሸሽና መራቅ፣ከቅጥፈት ከጥፋት:: ዐምሐራ እንዲ ነው፣ፈጣሪን
April 14, 2023

የጦቢያ ሰው ጣጣ…ያሬድ መኩሪያ

ይሻሻላል ያልነው፣ተስፋ ያረግንበት በነነ እንደ ጭስ፣ተነነ እንደ እንፋሎት ተሰወረ እንደ ጉም፣ሸሸ እንደ ሌሊት ወፍ ሁሉም ተተራምሶ፣ጠፋ ቅጥ አንባሩ አፈሩ አንገት ደፉ፣በለውጡ የኮሩ:: በቃ የጦቢያ ሕዝብ፣ሆነ እጓለ ማውታ እረኛም የሌለው፣ሚጠብቀው ያጣ እንደዚህ ተምታቶ፣ተናክሶ
April 11, 2023

ዳልቻ እና መጋላ – ያሬድ መኩሪያ

ሀገር ሙሉ እንክርዳድ፣ቅጥ ያጣ ቆሻሻ እንዴት ብሎ ይለያል፣እንዴትስ ይጸዳል ቢለቀም ቢንጓለል፣ቢበጠር ቢነፋ:: ቅርፊት ብቻ አይቶ፣ቡጡ ሳይነካ በሰለ ይባላል ወይ፣ውስጥ ውስጡን የቦካ:: መልሰው መላልሰው፣የስህተትን መንገድ እየደጋገሙ ማበድ ጨርቅ መጣልን ነው፣ለውጥን ማለሙ:: ዝም አይነቅዝም
April 8, 2023

የበደል ሀገር!! – ከ ያሬድ መኩሪያ

ሚያፈቅርሽን የማታውቂ፣የሌባ መሸሸጊያ ነሽ ሲግጡሽ ነው ያንቺ ፍቅር፣እያደር የሚብስብሽ:: ፈራርሰን ወላልቀን፣አልፋ ወ ኦሜጋ ሞተን ልንበሰብስ ስጋን ለማደለብ፣እውነት እየካዱ ዛሬን መተራመስ:: መቼም አያልፍልሽ፣ፈር ስቷል አውራ መንገድሽ ሚሠራ ሚለፋ ሳይሆን፣መንታፊ በመወሸምሽ አዎ እናገራው፣ዐይቶ ካዲ
April 6, 2023
1 2 3 4 5 17
Go toTop