Browse Category

ኪነ ጥበብ - Page 8

ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል

(ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገበ። በአዲስ አበባ ታትሞ የሚሰራጨው አዲስ
March 24, 2014

ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ

(ዘ-ሐበሻ) ተበቺሳ የተሰኘውን አልበሙን በቅርቡ የለቀቀው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ ትናንት ማርች 15 ቀን 2014 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ። በእናት ኢንተርቴይመንት እና በዲጄ ቢኬ አስተናጋጅነት በሚኒሶታ ራስ ላውንጅ በተደረገው የሙዚቃ
March 16, 2014

የስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች

በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ ወደ አዲስ አበባ መመለሷ ታወቀ። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ
March 16, 2014

ቴዲ አፍሮ በሱዳን ለመሐመድ ወርዲ በተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በአረቢኛ አቀነቀነ

(ዘ-ሐበሻ) “የፍቅር ጉዞ” በሚል በሙዚቃዎቹ ፍቅርን ይሰብካል በሚል የሚወደሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሱዳን ካርቱም የፊታችን አርብ ፌብሩዋሪ 21 እና እሁድ ፌብሩዋሪ 23 ሁለት ታላላቅ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን እንደሚያቀርብ ከዚህ ቀደም መዘገባችን አይዘነጋም።
February 19, 2014

አስቴር አወቀ “ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም የምሰራ አይመስለኝም” አለች

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት በሚል የምትሞካሸው ድምጻዊት አስቴር አወቀ ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም ለመሥራት ሃሳብ እንደሌላት የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጠቆሙ። አስቴር ለቅርብ ሰዎቿ አሁን ባለው የሲዲ ገበያ የተነሳ ሙሉ አልበም ሠርቶ ለማቅረብ
February 16, 2014

ያ’ገሬና የኔ – አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) – ከቫንኩቨር

እናቴና አገሬ ሙግት ገጠሙና፣ ሚስቴና እናት አለም ተወዳደሩና፣ ልጄ እና እማምዬ ፉክክር ገቡና፣ አንዱን ምረጥ ብለው ድርቅ ሲሉብኝ፤ እናቴም ውዴ ናት፣ ሚስቴም የኔ ፍቅር፤ ልጄም ንጉሴ ነው፤ የሚጣፍጥ ከማር፤ የግሌ የራሴ የማ’ለውጣቸው፣
December 16, 2013

“ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”/ለዘመኑ የሀገራችን “ቦለቲከኞች”/ – ከፊሊጶስ (ግጥም)

እ’ስራና  ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣  ቢሆንም  ለየቅል፤ እንደ  አቅማቸው፣  ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር

ቴዲ አፍሮ በማርፈዱ ሸራተን እንዳይገባ ተከለከለ

አዲስ አድማስ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሰሸዋንዳኝ የአልበም ምርቃት የተጋበዙት ሠራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁንም ተከልክለዋል በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክለብ ከትናንት በስቲያ ሰተካሄደው የድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ” አልበም ምርቃት በክብር እንግድነት የተጠራው ድምፃዊ
October 19, 2013

ቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ስለብሄራዊ ቡድናችን “መሬት ሲመታ” የሚል ወቅታዊ ዜማ ለቀቀ። ዜማውን እነሆ ለዘ-ሐበሻ አንባቢያን ብለናል። ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ ዋልያ ብቁ፣ ይታይ ሰንደቁ፣ ወኔ ታጠቁ፤ . . .ባና ባና ሳተናው
October 19, 2013

ዳኒ ጎፈሬ ለብሔራዊ ቡድናችን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

መቀመጫውን ሚኒሶታ ያደርገው ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ የፊታችን እሁድ ከናይጄሪያ ጋር ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚፋለመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መታሰቢያ የሚሆን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ ከዚህ ቀደም አንድ ሙሉ አልበም የሠራ
October 11, 2013

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ ደግሞ ከሲድኒ-አውስትራሊያ በስራ ላይ ነበሩ። በዚህ የሶስትዮሽ የስልክ

ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው)

(ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና አባቱ እየተጋጩ ቢያስቸግሩት፥ ሄኒ አሁን አንተ በኔ ቦታ
1 6 7 8 9 10 14
Go toTop