” እዚህ አሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም ህፃናቶችና ታዳጊ ወጣቶች ቤቶች ድራማን በመከታተላቸው በጣም ደስ ብሎኛል” – አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ
ከተስፋዬ ተሰማ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ይገኛል። በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአርቲስት ጥላሁን ጋር ቃለምልልስ አድርገናል። መልካም ንባብ፤ ጥያቄ፥ እንኳን ደህና መጣህ! ጥላሁን፥ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! ለነገሩ እኔም እንኳን ደህና መጣችሁ