ስለኢሳት ለኢትዮጵያውያን የተላከ መልእክት! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ ሀገራችን የለየላት የዜጎቿ እሥር ቤት ከሆነች በጥቂቱ 22 ዓመታት አለፉ፡፡ ከ22 ዓመታት በፊት የነበረው ሥርዓተ መንግሥቷ አሳሪና ገዳይ ቢሆንም እንደሥርዓትና የገዢዎቹም ማንነት እንደሀገራዊ ስብዕና ሥርዓተ መንግሥቱ በኢትዮጵያዊ ወገናዊነቱ June 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔ እና ግንቦት 7 ወያኔ ማን ነው? ዎያኔ ጫካ በነበረበት ዘመን ብሄሬ ተጨቁኗል በማለት ኢትዮጵያን ለማዳከም በሚፈልጉት በግብጽ በሶርያ እና በሻብያ እየተረዳ 17 ሰባት አመት ሙሉ ኢትዮጵያን በእርስ በርስ ጦርነት እንድትፈራርስ : ልማት እንዳይሰራ (አባይ እንዳይገደብ) June 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ምክር ቤቱ በቀኝ ክፍ ሲያጠቃ ዋለ – ከግርማ ሠይፉ (ከግርማ ሠይፉ ማሩ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሦስተኛ ዓመት ሁለተኛው ዓመት አጋማሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መለስ ዜናዊ በሞት መለየት መንስዔ ከገባበት የሀዘን ድባብ ተላቆ ከወትሮ በተሻለ መነቃቃት እየታየበት እንደሆነ ይታመናል፡፡ ይህ እውነት ቢሆንም አንዳንዶች ምንም June 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ – ከግርማ ካሣ ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ና አውራምባ ታይምስ ግርማ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ጁን 23 2013 ከዶር ብርሃኑ ጋር አንድ ወቅት፣ የቅንጅት አመራር አባል የነበሩ ጊዜ በጣም ወዳጆች ነበርን። ላለፉት አምስት አመታት ግን June 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
በቤተልሄም የወሲብ ጉዳይ ‹‹ዴሞክራት›› ለመባል የፈለጉት አቶ አብርሃም ደስታ ከበልዩ የአቶ አብርሃም ደስታን ፅሁፍ ስመለከት ጆርጅ ቡሽ ልክ በ2008 ከስልጣን ሲለቁ ስለእሣቸው ሕብረተሰቡ ይገነዘብ ዘንድ አንድ ፊልም ተሰራ፡፡ይህንን ፊልም የሰራው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ኦሊቨር ስቶን ነበር፡፡የፊልሙ ርእስ “W ” ይባላል፡፡ በዚህ June 23, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ግብፅ የሰጠችንን የቤት ሥራ ለምን አንሰራም? ከዘካሪያስ አሳዬ **የአባይ ጉዳይ የሰሜት ጉዳይ አይደለም!!!** ትልቅ ጉዳይ ነው።ግን ያለ ነፃነት ልማት ዋጋ የለውም!!! የህዝቡ ጥያቄ በአሁን ሰዓት የነፃነት ፕሮጀክት ነው የሚፈልገው። የውኃ ጥም የሚያረካው ውኃ ፍሪጅ ውስጥ ስለተቀመጠ አይደለም፡፡ ሱቅ June 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአውሬ-አምባው ካድሬ ዳዊት ከበደ – (ከያሬድ አይቼህ) እስካለፈው ሃሙስ ድረስ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽ አዘጋጅ አቶ ዳዊት ከበደ ጋዜጠኛ ነው ብዬ አምን ነበር። ባለፈው ሃሙስ በአቶ ዳዊት ድረገጽ ላይ ስለ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የተለጠፈውን የድምጽ ቅጂ አዳመጥኩኝ ፤ የተጻፈውንም አጭር June 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ – ከገብረመድህን አረአያ (አዳዲስ መረጃዎች) ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው እና በመለዮ ለባሹ ወዘተ ፣ ወዘተ የተቀጣጠለው ህዝባዊ June 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ከመስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) ሰኔ 2005 በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ በተለየ ዘመን አሜሪካ ይህንን አስተሳሰብ ይዞ የተነሣ ይመስላል። June 22, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ ከልጅ ተክሌ፤ ተረንቶ ከልጅ ተክሌ፤ ከተረንቶ ክፍል 4 (ክፍል ሁለትና ሶስት ይመጣሉ) ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … )፤ ርእሳቸውን ብቻ እያየሁ አልፋቸው ነበር። በዚህ በአባይ June 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የአባይ ግድብ ዲፕሎማሲ አጀንዳ! (ከግርማ ሞገስ ) በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አባይ ግድብ አወዛጋቢ የሆኑ ጉዳዮች ተፈጻሚነት የሚያገኙት አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል በማድረግ አለም አቀፍ ደጋፊ ማብዛት ሲቻል ነው። የዲፕሎማሲ ትግል ደግሞ ሰላማዊ ትግል ትግል በመሆኑ ብስለት እንጂ ክፉ June 21, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው! “መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ” ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ መበላላት ያስነሳል የሚል ፍርሃቻ እያስነሳ ነው። “ሰፈር የለየው” June 20, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ እጅግ አሳፋሪ ነው! ሁሉ ነገር ከአፍሪካ አንደኛ የማለት June 18, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ዜና