Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 231

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና እኔ እንደማውቀው

ስመኝ ከፒያሣ የኢትዮጵያ ፕሬስ የሚታወሰው ወይም የሚነሳበት ዘመን ቢኖር ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ ኢህአዴግ መላ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ከግንቦት 20/1983 ዓ.ም እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ ምንም ያደረገው ነገር አልነበረም፡፡ ፀጥታ የነገሰበት ጊዜ ነበር፡፡

ወቅታዊው የአባይ ወንዝ ዲፖሎማሲ፣ ፖለቲካዊ ብዥታውና እንደምታው (ዶ/ር ዘላለም ተክሉ)

ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ወዲህ ከሃገራችን፣በምስራቅና ሰሜን አፍሪካ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ የሚሰማው የጂኦ– ፖለቲካ ትኩሳት በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ልማት ላይ ያተኮረ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው:: በተለይ ደግሞ  ወያኔ “ታላቁን የህዳሴ ግድብ”

ከመጻሕፍት አምባ: “ትውልድ ያናወጠ ጦርነት” (ቅኝት በአበራ ለማ)

መጽሐፉ ርእስ……………… ትውልድ ያናወጠ ጦርነት ደራሲ……………………………. ንጋቱ ቦጋለ (ሻለቃ) አሳታሚ…………………………. በግል አታሚ……………………………. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ የሕትመት ሥራ የገጽ ብዛት………………………. 341 ዋጋ…………………………………. 55 ብር ቅኝት………………………………. በአበራ ለማ ከደራሲው የጦር ሰው የደረሰ ጦማር ለወንድሜ አበራ

የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን! ከግርማ ሞገስ

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ ህውሃት/ኢህአዴግ እና የግብጽ መንግስት መምታት የጀመሩት የጦርነት ከበሮም

የዳውድ ኢብሣ ኦነግ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ የጻፈው ደብዳቤ አማርኛ ትርጉም

አዳ ቢሉስማ ኦሮሞ (ኦነግ) ይነጋል በላቸው ሰሞኑን ለድረገፆች የላክኋትን አንዲት ትርጉም ቢጤ ተመርኩዘው ብዙዎች ሲቆራቆሱባት ታዘብኩ፡፡ የኢሣቱ ልጅ ተክሌ የሚላት ነገር ትዝ አለችኝና በዚህ አጋጣሚ እሷን አስታውሼ ወደድኩለት፤ በቀጥታ ላልጠቅሰው እችላለሁ –

የአባይ ኢትዮ-ግብጽ ጦርነት ወይንስ የነፃነት ትግላችን!

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (Monday, June 10, 2013) አምባገነኖች ስልጣናቸውን ለማጠባበቅ አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀማሉ። ሰሞኑን የአባይን ግድብ አስታከው አምባገነኖቹ ህውሃት/ኢህአዴግ እና የግብጽ መንግስት መምታት የጀመሩት የጦርነት ከበሮም

አዲስ ጉዳይ መጽሔት፡ “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ

(ይህ ጽሁፍ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ በወጣው አዲስ ጉዳይ ላይ የታተመ ነው። የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ለምን ይቅርባቸው በሚል የቀረበ ነው።) “የመጀመሪያው ድምፅ” ዕድሎቹና ፈተናዎቹ ባለፈው እሑድ በሰማያዊ ፓርቲ የተጠራውና ከምርጫ 97 በኋላ

ስለቤቲና የወሲብ ጉዳይ – ኣብርሃ ደስታ (ከመቀሌ)

ቤቲ ስለተባለች ልጅ (ስላደረገችው ጉዳይ) ስሰማ የሷ ፎቶግራፍ ማየት አማረኝ (ዘመቻ እንደማይከፈተኝ ተስፋ አለኝ)። የወሲብ ነገር ይፋ ሲሆን ‘ያስደነግጠናል’፤ ስለጉዳዩ ማውራትና ማየት ግን በጣም ያስደስተናል። (‘ያስደነግጠናል’ ያልኩት ለወግ ያህል ነው)። ባያስደስተን ኑሮ

“ትግሉ ኑረምበርግ ደርሷል”

በልጅግ ዓሊ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በሜይ 29/1993 በምዕራብ ጀርመን በሚገኝ ዞሊንግን (Solingen) በሚባል ከተማ አራት የናዚ ተከታዮች ቱርኮች ይኖሩበት የነበረውን ቤት አቃጥለው እንቅልፍ ላይ የነበሩትን 5 ሰዎችን ገድለው 15 አቁስለዋል። የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ሃያ

ድንቁርና የሚድንም የማይድንም ሕመም ሊሆን ይችላል

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች በዓባይ ጉዳይ ቀረርቶና ሽለላ ማሰማት ሲጀምሩ ከባድ የሆነ የመረጃ እጥረት መኖሩን ስለተገነዘብሁ ስለግብጽ የኃይል ሚዛን ደረቅ መረጃ የጦርነትን መጥፎ መልክ ከሚገልጽ አስተያየት

ኢህአዴግ ጣና በለስን ለምን አፈራረሰው? “በሩ ይከፈት፣ በአባይ ጉዳይ አገራዊ አቋም እንያዝ”

በግብጽ ረዳትነት፣ በሱዳን መሪነት መንግስት ለመሆን የበቃው ህወሃት/ኢህአዴግ ግዙፉን የጣና በለስ ፕሮጀክትና ንብረቱ እንዲዘረፍ ያደረገበትን ምክንያት በማንሳት መከራከር እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ። የግብጽ ፕሬዚዳንት ሙርሲ እንዳደረጉት በአገር ጉዳይ ሁሉንም ያሳተፈ ግልጽ አቋም እንዲያዝና አጋጣሚውን

« በእውነትም የኢትዮጵያ መንግሥት ባለጌና ክብር የሌለው መንግሥት ነውን»

( ዐባይ ዐሥራት፤ ጀርመን) ስለኢትዮጵያ መንግሥት (ለዚያውም መንግሥት ከተባለ) ግብሩን አይተው የሚጠሉት ሰዎች ብዙ ስላሉት ያንኑ ጉዳይ መልሼ እዚህ ላይ መድገም አልፈልግም። በዚሁ መንግሥት የሚመስል ቅርጽ ባለው፤ ነገር ግን ባለጌና የመንግሥት መገለጫ

አገዛዙ ለሰላማዊ ሰልፉ ዕውቅና የሰጠው ፈጽሞ አማራጭ ስላልነበረው ነው – በእኔ አመለካከት!

ክብሩ ደመቀ ሕወሓት/ኢህአዴግ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት የተካሄደውን ሰላማዊ ዕውቅና የሰጠው ወድዶና ፈቅዶ ወይም ሕገ-መንግሥቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከትቶት አልነበረም። ይልቅስ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ሁለት ነገሮች ናቸው ፡- 1ኛ – ወቅታዊነት! በወቅቱ የሚካሄደውን ርዕሰ-ሃገራትና
1 229 230 231 232 233 249
Go toTop