የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ (ደረጀ ሀ.) የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች) ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው ገጽ፦108 የተካተቱት ግጥሞች፦72 ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር) ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
የኢትዮጵያዊያን ትግል – (ክፍል አንድ)፡ የመድረክ የአደባባይ ውይይትን በመንተራስ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ የአንድነት ፓርቲ ግምገማዉንና የመድረክ አመራር መልሱን በአደባባይ ማቅረባቸው ታላቅ በር ከፋች ጥረት ነው። አንድነት መድረክን ብቻ ሳይሆን፤ የራሱን አመራር አካላትም July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ክብሪት የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮት – (በያሬድ አይቼህ) በያሬድ አይቼህ ፥ ጁላይ 5፥2013 በቱኒዚያው ህዝባዊ ንቅናቄ የተጀመረው የአረቡ ህዝብ ቁጣ ፡ እንደገና ሌላ የግብጽ ፕሬዘደንት ከስልጣን ገፍትሮ ጣለ። በቲኑዚያ የተጫረው ፡ የሊቢያውን ጋዳፊ አቃጥሎ ፡ የየመኑን ፕሬዘዳነት አባሮ ፤ አሁንም July 6, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ያለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ፖለቲካ – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ ከውርስ የሚገኝ ማብቂያ የሌለው እብደት ነው›› ይል እንደነበርና July 5, 2013 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ቡልቻ ከአንድነት ፓርቲና አባላት አናት ላይ መቼ ይወርዱ ይሆን ? ከኢንጂነር ዘለቀ ረዲ የተከበራችሁ አንባቢያን ባለፈው ሳምንት በተቃጠርነው መሠረት ዛሬም ስለወሎ ትንሽ ልበላችሁ። የደቡብ ወሎ ዋና ከተማ ደሴ ደርሰው ሐይቅን ፣መርሳን፣ ጉባ ላፍቶን፣ ኡርጌሳ፣ ሳንቃን፣ወልዲያን፣ጉብዬን፣ ሮቢትን ፤እያሉ ቆቦ ይገባሉ። ሁሉም የኦሮምኛ ትርጉም July 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የብሮድካስት ይፍረስ ጥያቄና ፓርላማው!!! ዳንኤል ተፈራ ዳንኤል ተፈራ ዛሬ የነበረው የፓርላማ ውሎ ከቀደሙት በይዘት፣ በአጠያየቅ፣ በመልስ አሰጣጥና በማፅደቅ ከቀደሙ ስብሰባዎች ምንም የተለየ ነገር አልነበረውም፡፡ የሚንስትሮች ሹመትም ቢሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ግን እንዲህ በጨረፍታ ሳይሆን በደንብ የሚያነጋግረን ነው፡፡ ውሃ ቅዳ July 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ዘመቻ ቴዎድሮስ – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር (ግርማ ካሳ) (ግርማ ካሳ) Muziky68@yahoo.com ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ያለ መታደል ጎንደርን በአካል አላውቃትም። ነገር ግን እንደ ማንም ኢትዮጵያዊ በልቤ ዉስጥ ልዩ ቦታ አላት። ያለ ጎንደር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ትኖር ነበር ለማለት ያስቸግራል። July 4, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ድምጻዊያን አምና በዳላስ ዘንድሮ በሜሪላንድ http://www.youtube.com/watch?v=levsOdg5j48 ጥበቡ ተቀኘ ባለፈው አመት የአሜሪካን እትዮጵያዊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት በተከፈለበት ጊዜ ብዙ አርቲስቶቻችን ጥሩ ጥሩ ዳጎስ ያለ ብር በአላሙዲን ተከፍሏቸው ዲሲ ሲመጡ ያዩትን ውርደትና ቅሌት እነሱም ብሩን የሚያፈስላቸውም የማፍያ ግሩፕ July 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ
አውራምባ ታይምስ እንደ ወንዳ ንብ አንዴ ተኩሶ ሞተ! አዜብ ጌታቸው ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/07/awramba-dies-at-early-age.pdf”] July 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የጃዋር ቃለምልልስ በፓልቷክ ከያሬድ አይቼህ – ጃዋር መሀመድ እንግዳ ሆኖ በፓልቷክ ዛሬ እሁድ ቀርቦ ነበር። ቃለ-ምልልሱን ከ1000 በላይ ሰዎች አዳምጠዉታል። ዋናዎቹ ጠያቂዎች የሲቪሊቲው አባ-መላ (አቶ ብርሃኑ እርገጤ) እና የቃሌው ማይጨው ነበሩ። አባ-መላ ጃዋርን አጣብቂኝ ውስጥ July 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“አማራው ያሬድ አይቼህ” ደግሞ ምን ፍጠሩ እያለን ይሆን? ብሥራት ደረሰ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል፡፡ የወደቀም ግንድ ምሣር ይበዛበታል፡፡ ኢትዮጵያም ቀን ጣላትና፣ ቀን ጣላትናም በጠላቶቿ እጅ ወደቀችና፣ በጠላቶቿ እጅ ወደቀችናም የድፍን ስድና መረን ያደገ ዋልጌ ሁሉ የስድብና የዘለፋ አፍ ማሟሻ የመሆን July 2, 2013 ነፃ አስተያየቶች
U.S. Double-talking Human Rights in Ethiopia, Again! As my readers know, I enjoy watchin’ American diplomats chillin’ out and kickin’ it with African dictators. I like watchin’ ‘em kumbaya-ing, back-pattin’ and fist bumpin’. I have trained myself to decipher July 1, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ትንሽ ስለ ጀዋር መሓመድ – በአብርሃ ደስታ አንድ ጓደኛየ አንድ የተቀናበረ ቪድዮ በፌስቡክ ገፄን ለጠፈልኝ፤ እንዳነበው እየጋበዘኝ መሆኑ ነው። ቪድዮው ስለ ጀዋር ነው። ግን የሌሎች ሰዎች ስሞችም (የኔን ጨምሮ) ተጠቅሷል። ልጁ ቪድዮውን ሲጋብዘኝ አንዳንድ ዲያስፖራ ተቃዋሚዎች ስለኔ ያላቸው አመለካከት June 30, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጠቃሚ የትግል ግብአቶች ክፍል አንድ 1 . መግቢያ ህወሃት ኢህአዴግ ባለፉት ኢትዮጵያን በመራባቸዉ አመታት አገሪቷን እና ህዝቦቿን በግፍ ሲመራ ለመቆየቱ ምስክሮቹም ተጠቂዎቹም እኛዉ ነን። ለዚህ ጥቃታችን መፍትሔ ለመፈለግ የተደረጉ ትግሎችን ከግብ ለማድረስ የተደረገዉ እንቅስቃሴ ውጤታማ June 29, 2013 ነፃ አስተያየቶች