ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን – ከያሬድ አይቼህ ከያሬድ አይቼህ – ጁን 28፥2013 የኦሮሞ-አማራ ምሰሶነት ንድፈ-ሃሳብ በቀረበበት በዚህ ሰሞን ፡ አቶ ጃዋር መሃመድ በአልጀዚራ ቲሌቪዥን ላይ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ … ኢትዮጵያዊነት ያለፈቃዳችን ተጭኖብን ነው” ማለቱ ለሁለቱ መሰሶዎች ሊሂቃን አብሮ መስራት June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። የመጀመሪያው በፓርቲያቸው ውስጥ ያለው ክፍፍል (የጥቅም) እንደተዳፈነ እሳት June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የትኛው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው? ከያሬድ ኤልያስ ከሰሞኑ በአብዛኛው ሶሻልሚዲያ ላይ የምንመለከተው ወይም የምናነበው ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው ስለተባለው ወሲብ በተለየዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች እና መገናኛ ብዙሃን June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለኢትዮጵያው ሥውር መንግሥት ይነጋል በላቸው ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ ኢትዮጵያን ማን እየገዛ እንደሆነ ከግምት ያለፈ ዕውቀት የለኝም፡፡ በመለስ ጊዜም ቢሆን ሀገሪቱ በዕውር ድንብርና በነሲብ ነበር የየሚገርም አጋጣሚ ነው፡፡ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሐረርነት እና ጎንደርነት! በሰሎሞን ተሰማ ጂ አዳላህ እንዳልባል እንጂ፣ የዚህ መጣጥፍ ርዕስ “ጎንደርነት እና ሐረርነት”ም ቢባል አያወዛግብም፡፡ ነገር ግን፣ ሐረር ከጎንደር በምስረታዋም ሆነ በቀደምትነቷ የታወቀች ስለሆነ ነው ርዕሳችንን ሐረርነት እና ጎንደርነት ያልነው፡፡ እንደምታውቁት ስለሐረርነት እና June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ኢሳት – በደረጀ ሀብተወልድ (ጋዜጠኛ) ከሁለት ሣምንት በፊት ሲቪሊቲ ፓልቶክ ባዘጋጀው የጋዜጠኞችና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች ውይይት ላይ ኢሣትን በመወከል ተሳትፌ ነበር። በክፍሉ ታዳሚ ከነበሩት ከ 500 በላይ ተሳታፊዎች መካከል በጣም የሚበዙት የኢሳት ደጋፊዎች መሆናቸውን ሳይ ደስታ ሳይሰማኝ June 28, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኃይል መቋረጥ እያሰከተለ ያለው ቀውስ ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) ይህን ጦማር የምጽፈው፣ እንደልዩ ዕድል ወይም አጋጣሚ ሆኖ ከንፍሮ ውስጥ ጥሬ እንደሚገኝ ሁሉ በወያኔ መንደር ውስጥ ስለሀገራቸው የሚጨነቁ በጣት የሚቆጠሩ ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች ቢኖሩ “ሕዝቦቻቸው” በምን ዓይነት ችግር ውስጥ June 27, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ጃዋር መሐመድ – “ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ” ከናይትሮ ኢትዮጵያን . ከናይትሮ ኢትዮጵያን … ኢትዮጵያን በአሁኑ ወቅት እያስተዳደረ ያለው ማን ነው? June 27, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ባለ ሀገር እስከምንሆን ትግሉ ይቀጥላል ዳንኤል ተፈራ (የግል አስተያየት) ሳምንቱ በስራ ውጥረት ሽው ብሎ እንዳለፈ ያወቅሁት እሁድ ማለዳ ከቤተሰቤ ጋር ሳሳልፍ ነው፡፡ ሳምንቱንም ሙሉ ትኩረት ሳልሰጣቸው በምትኩ ሃገራዊ ሃላፊነቴን አቅሜ በፈቀደው መጠን ለመወጣት በርከት ያለውን ጊዜ እንደሰጠሁ June 27, 2013 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያዊያን ትግል – ( ክፍል ሶስት ) የሁለት ደረጃ ትግላችን፤ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳ ፻ ፭ ዓመተ ምህረት – June 25, 2013 ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ፤ Facebook እና Twitter http://nigatu.wordpress.com/ በዚህ ርዕስ በተከታታይ በቀረበው ባሁኑ የሶስተኛው June 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
“ድርጅታዊ ምዝበራ” አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ኢትዮጵያ ድሃ የሆነችው የሚበቃት ሃብት ስለሌላት ሳይሆን አዙሪት የያዘው ፖለቲካና የተንሻፈፈ ፖሊሲ ስለተጣቧት ነው። የ ዶክቶር አክሎግ ቢራራን መጽሃፍ ሳነብ የተማርኩትም ይህንኑ ሃቅ ነው። ችግሮቻችን ሁሉ ዞረው-ዞረው ከ አስተዳደር ብልሹነት ጋር ይያያዛሉ።” አክሎግ June 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ማነዉ ፈሪዉ ተቀዋሚ ወይስ ህወሃት/ ኢህአደግ? ሰላም ፍቅሬ / ከጀርመን ሰሞኑን በ20/06/2013 በአሜሪካ ኮንግረስ በኮንግረስ ማን የተከበሩ ሚስተር ስሚዝ ኢትዮጵያ ከመለሰ በኋላ ፦የወደፊት ዲሞ ክራሲና የሰበአዊ መ ብት በሚ ል ርዕስ በተደረገዉ የም ስክርነት ቃል ላይ የተከበሩ አም ባሳደር June 26, 2013 ነፃ አስተያየቶች
እኔ እማልሰጣችሁ ፣ እናንተ እማትወስዱት…. ያለስም፣ ስም – ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣…… በማጎሪያችሁ እሰሩት…. እጀን፣…… በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’…..እግሪን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ ….. ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ ‘’ልሰንከልላችሁ’’::……. እንካችሁ …. ጀርባዬን መጫሚያ፣ መዳፌን፤ ግረፉት፣ አቃጥሉት፣ June 25, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ምነዋ ! ማንዴላችን ? ! የግርጌ ማስታዎሻ : ከዘጠኝ አመት በፊት ያጣሁት አንድ ወንደም ነበረኝ ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ የሚባል። መጽሐፈ የሃገር ፍቅር ልክፍቱን ብቻ አልነበረም ጥሎብኝ እስከ ወዲያኛው ያሸለበው ፣ የዘመናቸን ታላቅ የጥቁር ህዝብ የነጻነት June 24, 2013 ነፃ አስተያየቶች