ለመሆኑ አንድ ዐይነት አመለካከት ያላቸው ምሁራን አሉ ወይ? አንደኛውስ ከሌላው በምን ይለያል?
ግልጽ ያልሆኑና አወዛጋቢ ነገሮችን ለመፍታት ያህል! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 03፣ 2023 ምሁራንና ምሁራዊ አስተሳሰብን አስመልክቶ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ አለመግባባት አለ። አብዛኛውን ጊዜ ምሁሩ ቢስማማ፣ ወይም ደግሞ ለመተባበር ቢችል ኖሮ ይህ ሁሉ ነገር